ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታን ተሸንፏል።
ቅዲስ ጊዮርጊስ 0 - 3 አል አህሊ
😢
3
ሩቢ ስፖርት
ሚሽልንታት እና አያክስ ተለያይተዋል!
አያክስ ከFootball ዳይሬክተሩ ስቬን ሚሽልንታት ጋር ተለያይተዋል።
ሩቢ ስፖርት
"ነገ ተማሪዎች የአትሌቲኮ ማድሪድን መለያ ለብሰው ወደ ት/ት ቤት ይሄዳሉ"
በማድሪድ ደርቢ የጨዋታው ኮከብ የነበረው አልቫሮ ሞራታ የተናገረው!
ጨዋታውን አትሌቲ 3 ለ 1 ሲያሸንፍ ሞራታ 2ቱን አስቆጥሯል።
ሩቢ ስፖርት
"ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋን አልወደውም(አይመቸኝም)"
ሞሃመድ አቡታሪካ ከትላንቱ የማድሪድ ደርቢ በኋላ
ሩቢ ስፖርት
ሜገን ራፒኖ ከ203 ጨዋታ በኋላ ከአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ራሷን አግልላለች!
❤
3
ሩቢ ስፖርት
ኢቫን ቶኒ ወደ ልምምድ ተመልሷል!
ጥር 17 ወደ ጨዋታም ይመለሳል።
ቅጣት ላይ የሚገኝ ተጫዋች ነው
ሩቢ ስፖርት
ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን በመለያ ምት በማሸነፍ በ17ኛው የአዲስ አበባ የከተማ ዋንጫ ፍፃሜ አልፏል።
ቡድኑ በፍፃሜው ከሃዲያ ሆሳዕና ይጫወታል።
ምስል፦ከክለቡ ገፅ
👎
4
ሩቢ ስፖርት
ፕሬዝዳንቱ ተገድለዋል!
በኮሎምቢያ 2ኛ ዲቪዚዮን ክለብ Tigers Fc ፕሬዝዳንቱ ከክለቡ ጨዋታ በኋላ ተገድለዋል።
ቡድኑ ቅዳሜ ዕለት መሸነፉን ተከትሎ ነው ፕሬዝዳንቱ ከሴት ልጃቸው ጋር ወደቤት ሲሄዱ ጥቃቱ የተፈፀመባቸው።
ሩቢ ስፖርት
ቀጣዩ የማድሪድ አሰልጣኝ!
ቻቪ አሎንሶ ቀጣዩ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ እንደሚሆን እየተነገረ ነወ።
አሎንሶ በሌቨርኩሰን ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ ነው።
ሩቢ ስፖርት
ሩዲ ጋርሺያ እና ናፖሊ ሊለያዩ ነው!
አሰልጣኙ ዋንጫ ያሸነፈውን ቡድን ተረክበው በሚገባ እያስቀጠሉት አይደለም በሚል ነው ከቦታቸው ሊነሱ ከጫፍ የደረሱት።
የክለቡ ፕሬዝዳንት ኦሬሊዮን ዲውላረንቲስ ለአሰልጣኙ የ4 ጨዋታ እድል እንደሰጧቸው እየተነገረ ነው።
ሩዲ ጋርሺያ በቀጣይ ከኡዲኔዚ፣ሊቼ፣ሪያል ማድሪድ እና ፊዮሬንቲና ጋር የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ስለቆይታቸው ይወስናሉ።
ሩቢ ስፖርት
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን መልካም በዓል!
👍
2
🫡
2
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል!
በአውሮፓ የሚገኙ ናይጄሪያውያን ናፖሊ ቪክቶር ኦሲሜሄንን ይቅርታ እንዲጠይቅ ግፊት እያደረጉ ነው።
ክለቡ በቲክ ቶክ ገፁ አጥቂው ላይ በመሳለቁ ነው በርካቶች የተቆጡት።
ናፖሊ ከቦሎኛ በነበረው ጨዋታ የፍፁም ቅጣት ምት ያመከነው እና ተቀይሮ ሲወጣ ከሩዲ ጋርሺያ ጋር እሰጠ ገባ ውስጥ የነበረው ኦሲሜሄን በኔፕልስ አየር ደስታ ርቆታል።
👍
2
ሩቢ ስፖርት
ቤቱ ተዘርፏል!
አዲሱ የሴቪያ ሰው ሰርጂዮ ራሞስ ቤቱ ተሰብሮ መዘረፉ ተሰምቷል።
እርሱ በቻምፒዮንስ ሊጉ ከሎንስ ጋር ጨዋታ ላይ ሳለ ነው ቤቱ በቀማኞች ጥቃት የተፈፀመበት።
በወቅቱ ቤቱ ውስጥ 6 ልጆች ቢኖሩም አንዳቸውም ላይ አደጋ ሳይደርስ የተጫዋቹ ጌጣጌጥ፣ውድ ሰዓት እና ልብሱ ተወስዷል።
ሩቢ ስፖርት
ሞሮኮ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ታሰናዳለች!
የምርጫው ውጤት
Morocco
🇲🇦
22 votes
Nigeria
🇳🇬
0 votes
Algeria
🇩🇿
0 votes
👍
2
ሩቢ ስፖርት
የአፍሪካ ዋንጫ በምስራቅ አፍሪካ ይሰናዳል!
የ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምስራቅ አፍሪካ 3 ሃገራት በጣምራ ይዘጋጃል።
ሀገራቱ ኬኒያ፣ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ ናቸው።
👍
3
ሩቢ ስፖርት
"የኦሊቬ ዥሩ ተቀያሪ ለመሆን ተዘጋጅቻለው"
ማሪዮ ባሎቶሊ ለሚላን የላከው መልዕክት ነው።
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!
መልካም በዓል
👍
3
ሩቢ ስፖርት
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በጉዳት ከ2 እስከ 3 ወር ከሜዳ ይርቃል!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
4 ጎል!
ላውታሮ ማርቲኔዝ በዛሬው የኢንተር ጨዋታ ተቀይሮ ገብቶ 4 ጎል አስቆጥሯል።
ጨዋታውም 4 ለ 0 ተጠናቋል።