ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኢንተር ማያሚ ለሊዮ ሜሲ የሚያዘጋጀው እልፍኝ!
ሞናኮ በተለያየ አጋጣሚ ተጫዋቾቹን ባይሸጥ የሚኖረው ምርጥ 11!
ሊቨርፑል ለሪያን ግራቨንቤህ የመጀመሪያ ጥያቄውን አቅርቧል!
ኡኒዮ በርሊን ሊዮናርዶ ቦኑቺን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል!
ተጫዋቹ በዩቬ ቦታ እንደሌለው ተነግሯል።
አንሱ ፋቲ ከደቂቃዎች በኋላ እንግሊዝ ይደርሳል!
አዲሱ የብራይተን ተጫዋች ለመሆን የጤና ምርመራውን ያደርጋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የወሩ ኮከብ ተብሏል!
ሁሉም ዝውውር ብር ተኮር ነው!

ተጫዋቾች ወደ ሳዑዲ የሚያደርጉት ዝውውር ልክ ያልሆነ ውሳኔ ነው።
በዋነኛነትም ለብር ሲሉ ነው ብሏል ቶኒ ክሩስ!

ክሩስ በቬይጋ ዝውውር ዋነኛው ተቃዋሚ እንደነበር ይታወሳል።
👎1
እንጎሎ ኮንቴ እና ፖል ፖግባ ከስብስብ ውጪ ሆነዋል!

አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ ስብስባቸውን ሲያሳውቁ ሁለቱን አማካዮች ሳይጠሩ ቀርተዋል።
ፈረንሳይ በቀጣይ ከአየርላንድ እና ጀርመን ጋር ትጫወታለች።
👍1
ባርሴሎና ማማዱ ፎልን ፈልጓል!

ባርሳ ወጣቱን ተከላካይ ከMLS ለማምጣት ከስምምነት ደርሷል።
👍1
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተመራጮች!
የቻምፒዮንስ ሊግ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት!
አርሰናል እና ሴቪያ
ባየርን እና ዩናይትድ በተመሳሳይ ምድብ ተገኝተዋል
👍1
ምድብ 6 ፓሪስ፣ ዶርትሙንድ፣ኤስ ሚላን እና ኒውካስል
ምድብ 7
ማን ሲቲ፣ ላይብዚሽ፣ ክሬቪና ዜቫዝዳ እና ያንግ ቦይስ
ምድብ 1
ባየርን፣ዩናይትድ፣ኮፐንሃቨን እና ጋላታሳራይ
ምድብ 2
ሴቪያ፣ አርሰናል፣PSV እና ሎንስ
ምድብ 4
ቤኒፊካ፣ ኢንተር፣ሳልዝቡርግ እና ሪያል ሶሴዳድ
ምድብ 8
ባርሴሎና፣ፖርቶ፣ሻካታር ዶኒዬስክ እና ሮያል አንትዋርፕ
ምድብ 3
ናፖሊ፣ ሪያል ማድሪድ፣ብራጋ እና ኡኒዮ በርሊን
ምድብ 5
ፋይኖርድ፣አትሌቲኮ ማድሪድ፣ላትሲዮ እና ሴልቲክ