ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቶትንሃም ከካራቡዋ ካፕ ውጪ ሆኗል!
ሮናልዶ በምሽቱ ጨዋታ ከአልሸባብ ጋር!

2 የፍፁም ቅጣት ምት አስቆጠረ
1 ጎል ለማኔ አመቻችቶ አቀበለ
1ኛዋ ጎል ስትቆጠር እርሱ ሞክሯት ቋሚውን ገጭታ ስትመለስ የተቆጠረች ነች
1 ጎል በVAR እይታ ተሻረበት
850ኛ ጎሉን ሊያስቆጥርባት የሚችለውን የፍፁም ቅጣት ምት ለጓደኛው ለቀቀ
ጆርዲ አልባ ከብሔራዊ ቡድን ራሱን አግልሏል!
ራፋኤል ቫራን በጉዳት ከአርሰናሉ ጨዋታ ውጪ ሆኗል!
ነገ ለአትሌቶቹ እውቅና እና ሽልማት ይሰጣል!
👍3
ዶኒ ቫንደቢክ ወደ ፈረንሳይ!

ዩናይትድ እና ሎሪዮ በውሰት ውሉ ላይ ተስማምተዋል።
አስቶን ቪላ ክሌመን ሎንግሌን በውሰት ለመውሰድ ተስማምቷል!
ሮሜሉ ሉካኩ ወደ ሮማ የሚያደርገውን ዝውውር ጨርሷል!
የንግድ ባንክ ሴቶች ተሸንፈዋል!

በምስራቅ አፍሪካ የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በታንዛኒያው ጄኬቲ ኩዊንስ በመሸነፍ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።
ጨዋታው 0-0 በመጠናቀቁ በመለያ ምት 5-4 ተጠናቋል።

የምስራቅ አፍሪካ ቻምፒዮን የሆነው ጄቲኬ ኩዊንስ በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው ዋናው የቻምፒየንስ ሊግ ውድድርም መሳተፉን አረጋግጧል።
ኮል ፓልመር የቼልሲ ሊሆን ተስማምቷል!

ቼልሲ ለሲቲ 45 ሚሊየን ፓወንድ ይከፍላል።
ፍሎሪየን ባሉገን የሞናኮ ተጫዋች ሆኗል!
😢1
ያለፉትን 6 አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በ ብዙ ዘርፍ ሲሰራ የነበረው አዲሱ ወርቁ መልቀቁን አሳውቋል!
ቦሩሺያ ዶርትሙንድ ኒከላስ ፉልክሩግን በ3 አመት ውል አስፈርሟል!
ሮሜሉ ሉካኩ በ1 አመት ውሰት ሮማን ተቀላቅሏል!
90 ቁጥር መለያን ይለብሳል።
ጁድ ቤሊንግሃም የላሊጋው የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል!
በታሪክም የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ሆኗል።
1🔥1
ሳዑዲ አሁንም ትፈልገዋለች!

የሳዑዲ ቡድኖች ሞ ሳላህን ለማስፈረም ከ150 ሚሊየን ዩሮ ያላነሰ ገንዘብ አዘጋጅተዋል።
ለተጫዋቹ በሳምንት 1.5 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል እየተነጋገሩ ነው።
ጋላገር ወደ ስፐርስ!

ቶትንሃም በዝውውሩ መቋጫ ቀናት ኮነር ጋላገርን ከቼልሲ ለማስፈረም 40 ሚሊየን ፓወንድ አዘጋጅቷል።
ኬሊያን ኤምባፔ እስከ 2026 በፓሪስ ለመቆየት ለአዲስ ውል እየተሰናዳ እንደሆነ ተነግሯል!