በሀረሪ ጤናቢሮ የጤናና ጤናነክ ግ/አገ/ቁ/ የስራ ሂደት በአልን አስመልክቶ በምግብ ምርት ላይ የገበያ ቅኝት በመስራት ህገወጥ የምግብ ምርቶች በስፋት በመገኘታቸዉእና በእትዮጲያ መግብና መድሃኒት ባለስልጣን ላቦራቶሪ ናናሙና በመዉሰድ እንድመረመር ተደርጎ ዉጤቱ ከደረጃበታች በመሆኑ በሰፊዉ እርምጃ ለመዉሰድእና ለመሰብሰብ ግዜዉ አጭር በመሆኑእና በአል በመሆኑ ሸማቹ መህበረሰብ ከዝህ በታች የተሀረዘሩትን ምርቶች እንዳይገዛና ገበያላይም ስያገኝ ለቢሮአችን እንዲያሳዉቀን እናሳስባለን፡፡
1.ባዚዮ ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
2.ከጃን ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
3.ሀላል ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
4.ሀረር ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
5.በፈርኮት ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
1.ባዚዮ ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
2.ከጃን ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
3.ሀላል ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
4.ሀረር ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ
5.በፈርኮት ተፈጭቶ የታሸገ በርበሬ