ከዜሮ መጀመር ትችላለክ
📖 የ'ኔ ስጦታ --- ከገፅ 158 -159 የተወሰደ
✍ --- ብሩክ የሺጥላ. . . . . .✍
0⃣0⃣ ከዜሮ መጀመር ትችላለክ0⃣0⃣
ያለንን ነገር ሁሉ ብናጣ፣ የተመካንባቸውን ሰዎች ቢርቁን ፣ በሽታ ቢያሰቃየን ፣ የባንክ አካውንታችን ባዶ ቢሆኑ ፣ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢከሰቱም . . . ሁሌም ከዜሮ መጀመር ይቻላል።
እድሜያችን ቢገፉ እንኳን በልጅነታችን የተመኘነውን ማንነት በየትኛውም ጊዜ መገንባት እንችላለን። ከኛ የሚጠበቀው ለመለወጥ ያለን ቁርጠኝነታችን ፣ ፅናታችን ፣ እምነታችንና ፣ ትዕግስታችን ነው ማተኮር ያለብን ችግሩ ላይ ሳይሆን ወይም ስለችግሩ ማልጎምጎም ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት የሚረዱንን መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦች (ቁርጠኝነት፣ ፅናትና ፣ ትዕግስት) ላይ ነው።
የሕይወትህ መለወጫ መሪ ያለው በራስህ እጅ ላይ ነው። ሌሎችንና ሌላ ጊዜን አትጠብቅ፣ ጊዜው አልፏል ብለህም አትቁም ያንተ ጊዜ አሁን ነው ጉዳይህ ያለቀና ያበቃለት ቢመስልም። አንተ ግን ከጠነከርክ እንዲሁም ከልብህ እኔ አሁንም ተስፋ አለኝ ብለህ ከባዶ የመነሳቱ ድፍረቱ ካለህ ያኔ አንተ አንፀባራቂ ብርሃን ታያለህ። ራስህንም ድሮ ከነበርክበት ባዶነት አውጥተህ እንደገና ሕይወትን የመኖር ፅንሱን ውስጥህ ትፀንሳለህ።
አንተ ራስህን ከምንምና ከባዶ አንስቶ ለትልቅ ደረጃ የሚያበቃ በውስጥህ አለ። አንድ ልታውቀው የሚገባህ ትልቁ ቁምነገር ዜሮ የቁጥሮች መጀመ
ሪያ መሆኑን ነው። ያለህ ነገር ሁሉ ዜሮ የሆነ ከመሰለህ ፣ እንግዲያው አንተ ደስ ሊልህ ይገባል።
ምክንያቱም በሕይወትህ ያለህ ደስታ ሁሉ፣ ያለህ ሀብት ሁሉ ፣ ያለህ ዝና ሁሉ ፣ ያለብህ ገንዘብ ሁሉ ፣ያለህ ተቀባይነት ሁሉ እንደገና ከዜሮ መጨረሻ ወደሌለው ቁጥር 'ሀ ' ብሎ ሊንደረደር ነውና!

አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው ምርጥ ምክር ለሁሉም
👌ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
👌ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
👌ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
👌አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!
👌ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!
👌ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!
👌ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ
👌ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!
👌ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
👌ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!
👌ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!
👌እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም
ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!
👌አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!
👌ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!
👌ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
አምሮብሃል ማለት እንጂ!
👌አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
ብልህ ሁን ማለት እንጂ
መልካም ቀን

አስተሳሰብህ ከ አለባበስህ የበለጠ ሲያምር ፣
መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ የበለጠ ሲያውድ፤
ስነ-ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ ሲማርክ፤ የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሃል ማለት ነው። ከምር!!
ምን ግዜም በጎ በጎውን አስብ ።
ቃላቶችህም በጎ ይሁኑ፤ ምክንያቱም በጎ
ቃላት ወደ በጎ ባህሪ ይመራሀል።
በጎ ባህሪ ካለህ ወደ ጥሩ ልምድ
ይለወጣል ። ጥሩ ልምድ ደግሞ ህይወትህን ወደ መልካም ጎዳና ይመራዋል።

ደስተኛ ህይወት እንዲኖረን
11 መንገዶች
------------------------------------
ያለ ጥረት እንደ መና ከሰማይ የሚወርድም ሆነ ከምድር ውስጥ የሚበቅል ምንም ነገር የለም፡፡ ደስተኛ ለመሆንም ጥረት ይፈልጋል፡፡ ብዙ ሰዎችን ከሚያስማሙ የደስታ ምንጮች መካከል አስራ አንዱን እነሆ፡፡ ደስ ለሚላችሁ ሰው ሼር በማድረግ ይጀምሩ፡፡
1. ምስጋና
አመስጋኝ የሆኑ ሰዎች ምስጋና ቢስ ከሆኑ ሰዎች የበለጠ ደስተኛ ናቸው፡፡ “ተመስገን” በሉ ሲባሉ “ምን ምስጋና የሚገባው ነገር አለና” የሚሉ አሉ፡፡ ግን ብዙ “ተመስገን የሚያስብሉ ብዙ ነገሮች እንዳሉ ቆም ብለን ብናስብ በዙሪያችን ሞልተዋል፡፡
2. ቀና ማሰብ
ቀና አሳባዎች ቀና ከማያስቡ ሰዎች የበለጠ ደስተኛ ናቸው፡፡ ደስተኛ መሆን ከፈለግን “ይሆናል፤ ይቻላል፤ ይሳካል፤ ለበጎ ነው ወዘተ” ማለትን እንለማመድ፡፡ የእውነት እንደዚያ ካደረግን ለውጡን እናየዋለን፡፡
3. ከልክ በላይ ማሰብ እና ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ማቆም
“ከልኩ አያልፍ” ትል ነበር አያቴ፤ ሃሳብ ከልክ በላይ እንደገባት ወይንም አጠገቧ ያለ ሰው ከልክ በላይ እንደተጨነቀ ሲሰማት፡፡ ሺህ ዓመት አይኖርም፡፡ ሁሉም የሚያጭደው የዘራውን ነው፡፡ ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር የተረጋገጠ ራስን የማሰቃያ መንገድ ነው፡፡ ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ ሊኖር አይገባም፡፡
4. ደግነት
ደግ መሆን ይቅርና ሰዎች ደግ ስራ ሲሰሩ መመልከት እንኳን ደስተኛ እንደሚያደርግ ሳይኮሎጂስቶች አረጋግጠዋል፡፡ ደስታ ከህይወታችን እንደ ራቀ ሲሰማን አንዱ መልሶ ማቅረቢያ ስልት መልካም ስራ መስራት ነው፡፡ በርካታ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች አሉ፡፡ ወደዚያ ጎራ ብሎ አንድ መልካም ነገር አድርጎ መመለስ ደስታን አጭዶ መመለስ ነው፡፡
5. መልካም ማኅበራዊ ግንኙነት
“ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው” ብለው አበው ጨርሰውታል፡፡ የልባችንን የምናዋየው የልብ ወዳጅ ዘመድ አንዱ የደስታ ምንጭ ነው፡፡ የሚያሳስበንን ነገር ከውስጣችን አውጥተን መናገር ጭንቀትን ይቀንሳል፡፡
6. ይቅርታ
“ቂም መቋጠር ማለት መርዝ ጠጥቶ ሌላኛው ሰው እንደሚሞት ማሰብ ነው” ይባላል፡፡ ይቅርታ የምናደርገው ከሁሉ በፊት ለገዛ ራሳችን ደህንነት ነው፡፡ ማህተመ ጋንዲ “ደካማ ሰው ይቅር ብያለሁ ማለት አይችልም፡፡ ይቅርታ የጠንካራ ሰው መገለጫ ነው” ይላሉ፡፡ ይቅር ብያለሁ ማለት በመንፈስ የበላይ መሆን ነው፤ መብለጥ ነው፤ ገናና የሞራል ከፍታ ላይ መውጣት ነው፤ ይህ ብቻ ሳይሆን ደስታን ወደ ህይወታችን የምንጋብዝበት መጥሪያ ካርድ ነው፡፡
7. የምንወደውን ነገር ማድረግ
8. ያቀድነውን ዕቅድ እውን ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ ማድረግ
ያሰቡትን ማሳካት በራሱ ትልቅ ደስታን ይፈጥራል፡፡ ሁልጊዜ ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ ከሆንን ግን ደስታ ውስጣችን አይለመልምም፡፡ የጀመርነውን ነገር ዳር የማድረስ ልምዱ ይኑረን፡፡ የምንኖረው የአማራጮች ዓለም ውስጥ ነው፡፡ ብዙ የማይቻሉ የሚመስሉ ነገሮች ተችለው የምንመለከትበ ዓለም፡፡
10. ሃይማኖት እና መንፈሳዊነት
ከሲኦል ቢያድነንም ባያድነንም ወደ ቤተ-እምነት መቅረባችን ደስታን ይገዛልናል እንጂ ደስታችንን አይነጥቀንም፡፡ ሃይማኖት እና መንፈሳዊነት ደስተኛ እንደሚያደርጉ በጥናት ጭምር ተረጋግጧል፡፡
11. ሰውነታችንን መንከባከብ
አእምሮአችን ከአካላችን ጋር በእጅጉ የተሳሰረ ነው፡፡ ጤናማ የሆነ ብቻ ሳይሆን የተዋበ ሰውነት እንዲኖረን የተመጣጠነ ምግብ በመመገብ፣ ስፖርት መስራትና በተለያየ መንገድ ጥረት ማረግ አለብን፡፡
እባካችሁ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይክበዳችሁ በዙሪያችን ያሉት ሰዎች የደስታ መንገድ ሲገባቸው የኛም ደስታ ቀጣይነት ይኖረዋል 🙏መልካም ቀንይሁንላችሁ 🙏
share share share
👇👇👇
@happinesandsuccess

ለኔ ሰው መሆን ነዉ ትልቁ ማንነት። እኔ ጥቁርም አፍሪካዊም ኢትዮጲያዊም መሆኔ አይደለም ቁም ነገሩ ሰዉ መሆኔ ነዉ ከዚህ የሚበልጠውም የሚቀድመዉም። ሌላዉ ሁሉ በሰዉነቴ እንድኖር የተመቻቸልኝ ነገር ነዉ።
ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
~ ሌላው ሰዉ ማክበር ራሴን እንደማክበር እቆጥረዋለሁ። በአንድ ሀሳብ ካልተግባባነው ሰው ጋር በሌሎች ብዙ ጉዳዮች አብሬው እሠራለሁ፣ እኖራለሁ።
~ ከአንድ ሰው አጥፍቶብኝና ተኮራርፈን ብዙም ሳልቆይ ሁሉን ረስቼ ፈገግ ብዬ ሠላምታ ሳቀርብለት ጥፋተኛው እኔ ነኝ ማለቴ አይደለም። ሕይወትን ያለሱ መኖር አልችልም፣ ራሴን ችዬ የቆምኩ አይደለሁም ማለቴም አይደለም።
~ ይህን የማደርገው ትህትና፣ ይቅር ማለት፣ ቂም አለመያዝ መልካም ሥራ እንደሆነ ሃይማኖቴ ስላስተማረኝ ነው።
~ አንዳንዶች ትዕግስትህን እንደ ፍራቻ ያዩታል፣
~ ይቅር ማለትህን ከድክመት ይቆጥሩታል፣
~ መልካምነትህን እንደ ሞኝነት ይመለከቱታል።
ግና
~ ሰዎች ምንም ይበሉ ምን ለሰዎች ብለህ የምትተወው መልካም ሥራ የለም። ለሰዎች እልህ ብለህ የምትሠራው መጥፎ ነገርም የለም።
~ አንድን በጎ ሥራ በሠራህ ቁጥር ቀልብህን መለስ ብለህ ታያለህ። ለፈጣሪ ከሆነ ትቀጥላለህ። ለሰው ከሆነ ታቆማለህ።
~ ጥሩም ሥራ መጥፎ ሰዎች የሚሉትን አያጡም።
~ የሰውን ልጅ ሁሉ እኩል ማስደሠት ፈጽሞ የማይደረስበት ድካም ነው።
ሰላም ያዉለን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ብዙ ጊዜ ሃበሾች ስንባል ቁምነገር አዘል ንባቦችን ማንበብ አንወድም ይባላል....!እስኪ የኛ ትውልድ ይሄንን ነገር እንቀይረው......!
ባክዎትን ሃሳብዎትን ሰብስበው በፅሞና ያንብቡት
ለለውጥ መነሳሳት
በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል?
እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡
1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡-
እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡-
ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”
3. ተስፋ፡-
ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡
4. ውድቀትን አለመፍራት፡
ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆ መነሳት ይሻላል፡፡
5. በዕቅድ መመራት፡-
ህይወት ዝብርቅር እንድትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ በዕቅድ አለመመራት ነው፡፡ በዕቅድ መመራታችን በህይወታችን ውስጥ ያሳካናቸውንና ያላሳካናቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለሚረዳን ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡
6. አወንታዊ አስተሳሰብ፡
በአሉታዊ አስተሳሰብ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎች የመስራትና የመነሳሳት ስሜታቸው ቀዝቃዛ ነው፡፡ ከብርሃን ይልቅ ጨለማው ቀድሞ ስለሚታያቸው ስልቹዎች ናቸው፡፡ መልካም ማሰብ ወደ መልካም ይመራል ድርጊት ከተጨመረበት፡፡
7. ፍላጎትን መቀነስ፡-
መስራትና መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር አንድ ነገር ላይ አእምሮአችንንና ጊዜአችንን አሳርፈን መስራት ስለማንችል በምኞት ብዛት ራዕይአችን፤ ጊዜአችንና ጉልበታቸን በከንቱ ይባክናል፡፡
8. ትዕግስት፡-
የአንድን ነገር ውጤትና ለውጥ በቅጽበታዊ ጊዜ ውስጥ መፈለግ መነሳሳትን ይገድባል፡፡ በትዕግስት የሚጠባበቁና የሚጥሩ ከሆነ ቢዘገይ እንጂ መድረስ ያለባችሁ ቦታ ከመድረስ የሚያግዳችሁ የለም፡፡
9. ዛሬውኑ መጀመር፡
ስራዎቻችንንና ዕቅዶቻችንን ለማሳካት ከነገ ከመጀመር ይልቅ ከአሁኗ ደቂቃ መጀመር ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ የነገን ለነገ በመተው የዛሬን በትንሽ በትንሹ መጀመር ወደ ትልቁ ደረጃ ይመራናል፡፡
10. ስራችንን በደስታ መጀመር፡
ውስጣዊ ስሜቶቻችንን ለስኬቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖራቸው የምንሰራውን ስራ መውደድ ይጠበቅብናል፡፡ የማንወደው ስራ ቢሆን እንኳን የምንወደውን ስራ እስክናገኝ የአሁኑን ስራችንን መውደድ አለብን፡
Share share
@happinessandsuccess 🙏🙏🙏🙏
ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት
@Ephremmekonnen

ህይወት🌦
እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…
ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…
…አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
… አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
… የመረከው ይረግምሀል…
… ያሳከው ያስለቅስሀል…
… ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል…
እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው።

"ትዕግስት የለኝም!!!!!" አትበል፡፡ትዕግስትን ለሀብታም ብቻ የሚሸጥ ውድ ነገር አታድርገው፡፡ትዕግስት ለሁሉም ሰው በነጻ የተሰጠ ጸጋ ነው፡፡
+
የምትፈልገውን ነገር አሁን ስትፈልገው ካንተ ይርቃል፡፡በትዕግስት ስትጠብቀው ግን ወደ አንተ ይቀርባል፡፡ያንተ ችግር ትዕግስት ማጣት ሳይሆን ሾው ማብዛት ይመስለኛል፡፡
+
የምትፈልገው ስኬቱን ሳይሆን ለሰው ማሳየቱን ነው፡፡ እማዬ እና አባዬ ስኬትህን አይተው እንዲያመሰግኑህ ትፈልጋለህ፡፡አብሮ አደጎችህ ሀብትህን ተመልክተው "እድለኛ ነህ!" እንዲሉ ትመኛለህ፡፡የምታፈቅራት ልጅ ዝናህን ተመልክታና በገንዘብህ ተማርካ እንድትመጣ ትናፍቃለህ፡፡ትላንት የናቁህ ሰዎች ስኬትህን ሲሰሙ አንዲቃጠሉ ትጓጓለህ፡፡ከዚህ የተነሳ ስኬትህን የምትፈልገው አሁን ነው፡፡ይህ ደግሞ ስኬትህን እያራቀው ነው፡፡
+
በአለም ያንተን ስኬት ጨምሮ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፡፡ስኬትህን አሁን መመኘትህ ስህተት ነው፡፡ግድ የለህም ለሰዎች ህይወት ጥሩ መሆኑን ለማሳየት አትጣደፍ፡፡የአንተ አንድ ሐላፊነት ስኬትህን ለራስህ ማሳየት ይሁን፡፡ለዚህ ደሞ ጊዜ ያስፈልግሃል፡፡ስኬት ከሰማይ የሚዘንብ ነገር አይደለም፡፡እውቀት፣ እምነት፣ ጥረትና ጊዜ ይፈልጋል፡፡
+
ህይወት ለብቻህ በልብህ የምትጫወተው ትልቅ ጨዋታ ነው፡፡አንተ በትዕግስት ስትጫወት ውጤት በቶሎ ላይመጣ ይችላል፡፡ሁኔታህን አይተው ቤተሰቦችህም ሆኑ ጓደኞችህ ከንፈር ሊመጡልህ ይችላሉ፡፡አንዳንድ ጊዜ አንተ ራሱ በራስህ ህይወት ተስፋ ልትቆርጥ ትችላለህ፡፡ነገር ግን ለራስህ ጊዜ ስጥ፡፡ትልቅ ነገር ትልቅ ትዕግስት እንደሚፈልግ እወቅ፡፡በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ፡፡የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡የልፋትህ ውጤት ውሎ አድሮ መምጣቱ የማይቀር ነው፡፡
+
ያን ጊዜ ቤተሰቦችህ ይኮሩብሃል፡፡እኩዮችህም ያደንቁሃል፡፡ብዙ ሰዎች ከአንተ ጋር ለመሆን ይጋፋሉ፡፡ግን ይህ ዋና ነገር አይደለም፡፡ዋናው ነገር አሁን ላይ በትዕግስት መትጋት ነው፡፡ለራስ በሰፊው ጊዜ መስጠት ነው፡፡ይህንን በትዕግስት ካደረክ ያ መምጣቱ አይቀርም፡፡
via manyazewal

“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”
""" ዳላይ ላማ""
✍ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡

የያዙትን ማጋራት መስጠት ብቻ ሳይሆን ሰብአዊነትም ነው።
ሰብአዊነት ማለት ሰውነት ነው።ሰው ስላለው ብቻ አደለም የሚሰጠው መጀመሪያ ስለመስጠት ማወቅ አለበት ሁሉ እያለው መስጠትን የማያውቅ ከሆነ ሁሉ ከንቱ ነው።እጅህ ለመብላት ና ስራ ለመስራት ብቻ አልተፈጠረም ለመስጠትም እንደሆነ አስብ፤ደረታችን ሰውነታችንን ለመሸፈን ብቻ አደለም የተፈጠረው በውስጡ ልብን ይዟል፤እንተሳሰብበት
🤓🙏🤓እንሆ ከንባቤ ዳሰሳ ያገኘውትን...ለሁሉ🙏
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♥️ሁሉም ነገር ሲሳካልህና ከፈተና ነፃ ስትሆን ፍራ።ይህ ፀሎትን ያስረሳልና።ፀሎት የረሳ ሰው በጦር ሜዳ ውስጥ ትጥቁን የጣለ ሰውን ይመስላል።ፀሎትም ስታቆም የገዛ ሚስትህና ልጆችህ ሳይቀሩ ይነሡብሀል።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♦️አንተ ከምታውቀው ብቻ ሳይሆን እርሱ ከሚያውቀውም እንዲጋርድህ እግዚአብሔርን ለምን።
♦️ጠላት አለብኝ እያልክ አታውራ።የሰው ጠላቱም ወዳጁም ራሱ ነውና።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
🔵የራስህን ወገን እያኮሰስክ ባዕዳ አታድንቅ።ገንዘብህን ባዕድ አገር አታስቀምጥ።ምንም ቢከፋ ላብህን አገርህ ብትበላው ይሻላል።በባዕድ አገር ብዙ የሠሩ ሐውልት አልቆመላቸውም።በአገርህ የሠራኸው ግን ሲታወስ ይኖራል።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
🔵ለሥጋህ ብዙ ደክመሀል ከቀማኛና ከጠንቋይ ጋር ሳይቀር ተቆራኝተሀል።የባለጠጎች ኃጢአት አጃቢ ሆነህ ላላመንክበት ነገር ባሪያ ሆነሀል።
ታዲያ ለነፍስህ የምትሰራው መቼ ይሆን?
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
🔴ክፋት አይሙቅህ፣መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ።ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎም ነገር አቅም አለህና።ተግባር የምርጫህ ውጤት ነውና አስብበት።ክፉ ሰርተህ እንቅልፍ ሲወስድህ ሰይፍ ላይ መተኛትህን እወቀው።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♥️ታሪክን ሁሉ ስታነብ ደግ ሰርቶ የተጎዳ ፣ክፉ ሰርቶ የተጠቀመ የለምና ደግነትን ምረጥ።
አመል በዘመድ መካከል ባዕድ ፣ በወገን መካከል ብቸኛ ያደርጋልና አመልህን አሳምር።
#"የሠው አገር ምግባሩ፣የላም አገሩ ሣሩ" ይባላልና አመልህን አሳምር።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♥️🤔🤓🙏🤓የአገራችን ሰው ውሻ ሲያላዝን ሰው ሊሞት ነው ይላል። እኔ ልሞት ነው ግን አይልም። ሌሎች በሞኝነት የሞቱ እርሱ ግን በብልጠቱየቆመ ይመስለዋል።ወዳጁን ቀብሮ እስከ ሠለስቱ አለም ከንቱ ነው ለእገሌም አልሆነች በማለት መናኝ ይሆናል።ሠለስት አልቅሶ ወዲያው መካሰሻ ወረቀት ማፃፍ ይጀምራል። የቀበሮ ብሕትውና የሚባለው ይህ ነው።
የአገሬ ሰው እሞታለሁ ብሎ ሞቱን አስቦ ዕድር ይገባል።🤔🤓እሞታለሁ ብሎ ግን ንስሀ አይገባም።
የአገሬ ሰው ሞቼ የት እቀበራለሁ? እንጂ በነፍሴ የት አሸገባለሁ? አይልም።
#ከሕይወቱ ሞቱን ያከብራል።አንተ ግን ከዚህ ሁሉ ራቅ።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
✏️የልብህን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነውና ፊትህና አንደበትህ ቀና ይሁኑ።ጊዜ አገኘው ብለህ ማንንም አትጉዳ።ጊዜ ለዚያኛው እንዳለፈበት ላንተም ያልፍብሀልና።
✏️መነሸኩሰህ ባገባ ፣አገሸብተህ በመነኮሰ አትቅና። በመልካም ምርጫ መፀፀት ውርደት ነውና።
✏️ከዚህ አለም ካለፍክ በኋላ የሚኖረው ስምህ ነው።ወይ ደግ ስምህ ወይ ክፉ ስምህ ይኖራል።
ይሁዳ ማለት "ምስጋና" ማለት ነው።
ይህ ስም መልካም ቢሆንም በአንድ ዘመን ይህን ስም የያዘ ጌታውን ሽጦ ስሙን አከፋው።
አይሁድ ማለት የእግዚአብሔር ሕዝብ ማለት ነው። ጌታቸውን ሰቅለው ስሙን አጠፉት። ስምህ ከመቃብር በላይ ይኖራልና ስምህን በመልካም ተግባር አጣፍጠው።
የስም ማጣፈጫ ምግባር ነውና።ከጥቅምህ ለስምህ፣ከስምህ ለነፍስህ ኑር።
🔔 ወዳጄ ሆይ!!!
♥️ ለሀብታም አትሳቅ።አዲስ ሀብት አብሾ እንደ ጠጡ ያሳብዳልና ብትችል ወዳጅህን ያዘው። የድሀ ጉልበቱ አይለፍብህ።ለለማኝ እየሠጠህ ለሚሰራ ሳንቲም አትቆጣጠረሸ።እንደ እምነትህ ያኖርሀልና አትንቆጥቆጥ። ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ። ሰው ሰውን ይወዳል።የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር።ለመውረድም ያስፈልግሀልና።ድሆችን እያለፋህ ባለጠጎችን ብሉልኝ አትበል።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♥️ለትዳር ሁሉን ሴት መውደድ በሽታ ነውና ይህ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ።የክፉ ቀን ጓደኛህን አትርሳ።የድህነት ሚስትህ ያን ድህነት መስላ አትታይህ።ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን።ባልጠሩህ ስፍራ አቤት አትበል።ባትሄድም ጉድለት በማይከሰትበት ቦታ ጊዜህን አታባክን።ካልሸቀሙህ መሪ አትሁን።የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡ የምታለቅስ አትሁን።አንተ ሰው እንጂ ውሻ አይደለህምና።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♥️የምትወደውን ሰው በጨዋታ መሀከል መሐላ አታሰለምደው።መሐላ ማስለመድ የውሸትን መንገድ ማሳየት ነውና። የተስተካከለን ሰው ወዳጅ ማድረግ ጥሩ ቢሆንም ያስተካከልከውን ወዳጅ ማድረግ ግን አባትነትም መሆኑን አስብ።
🔔ወዳጄ ሆይ!!!
♣️♥️♣️ምንም አልሆንም ብለህ ከኃጢአተኞች ጉባኤ አትሳተፍ።ችግሩ እኔን ሊነካኝ አይችልም ብለህ የስህተት አሰራርን ከሚያደንቁ ጋር አትተባበር።
🤓🙏🤓ጨው ውሀ ልትቀዳ ወደ ወንዝ ወርዳ፤ እንኳን ውሀውን ልትቀዳ ራሷ ውሀ
ሆና እንደቀረችው ምሳሌ እንዳትሆን ተጠንቀቅ።
አሻም
♥️♣️♥️♣️♥️♣️♥️♣️♥️♣️♥️♣️

ለውብ ቀን!
💚
<< i can't Breath>>
አንድ ሰው በጠና ታመመና ሆስፒታል ገባ። ሰውዬው አፉና አፍንጫው ላይ የመተንፈሻ መሣሪያ ቢገጠምለትም ህመሙ እጅግ በመበርታቱና ለሕይወቱ አስጊ እየሆነ በመምጣቱ ፤ ፓስተሩን ለመጨረሻ ጊዜ እንዲጠሩለት ዘመዶቹን ጠየቀ። ፓስተሩ ሆስፒታል እንደ ደረሰ በቀጥታ ከህመምተኛው ራስጌ ሄዶ ቆመ። በዚህ ጊዜ ህመምተኛው ህመሙ የባሰ ጠና። እንዲያውም የባሰ መተንፈስ አቃተውና እጆቹን አንስቶ በምልክት እስክሪብቶና ወረቀት እንዲሰጡት ጠየቀ። ዘመዶቹም ፈጠን ብለው እስክሪብቶና ወረቀት ሲሰጡት እሱም ፈጠን ብሎ የሆነ ነገር ጽፎ ወረቀቱን ለፓስተሩ ሰጠው። ፓስተሩም ወረቀቱን ተቀብሎ ኪሱ ውስጥ ከተተው። ህመምተኛው ወረቀቱን ለፓስተሩ ከሰጠ በኋላ ትንፋሽ አጥሮት ወዲያው ሞተ።
ሰውየው ከሞት ከጥቂት ወራት በኋላ ፤ ፓስተሩ ኮቱን ለላውንደሪ ለመስጠት ኪሱን ሲፈትሽ ያኔ ህመምተኛው የሰጠውን ወረቀት አገኘው። ወረቀቱ ላይ የተፃፈው ጽሁፍ እንዲህ ይላል:- << እባክህ መተንፈስ አልቻልኩም የኦክስጅን ቱቦዬ ላይ ቆመሀል >> i can't breathe you are standing on my oxygen tube .
.
.
.
እኛም ወደ ራሳችንን እንመልከት የሀይማኖት አባቶች ፣ ቤተሰቦቻችን ፣ ጓደኞቻችን ፣ የፍቅር አጋሮቻችን ፣ ሙሁራኖች ፣ ደራሲዎቻችን ወ ዘ ተ...... "i can't breathe you are standing on my oxygen tube ." ይሉናል።
የፍቅር ፣ የእምነት ፣ የሰላም ፣ የይቅርታ ፣ የማንቃት . ...ቱቦ ላይ የቆምንባቸው .....የሚሉንን ሊነግሩ የፈለጉትን ለመስማት ፣ ለማየትና ለመረዳት #ጊዜ ሰጥተን ከመሞት (መሞት በህይወት አለመኖር ብቻ አለመሆኑን ልብ ይሏል )አዳናቸው...? ወይስ...?
"i can't breathe you are standing on my oxygen tube ." በዙሪያችን እንዲህ የሚሉን ብዙ አሉ ።

ሰዓት እላፊ!
💚
ፈጣሪ ከአዕምሮ የበለጠ ክቡር ፍጥረትን አልፈጠረም!" ሐዲስ
ገበሬዉ ሁለቱን አህያዎች አንደኛዉን ጨዉ አንደኛዉን ባዶ በርሜል ጭኖ እየሄደ ነዉ።
ወገቡ ሊቆረጥ ደርሶ የሚንገዳገደዉ የጨዉ ኩንታሎችን የተሸከመዉ አህያ: ባዶ በርሜል
የያዘዉ አህያ በፍጥነት ሲጓዝ ሲመለከት ጊዜ ከችግሩ ለመዉጣት አንድ ነገር ለማድረግ
ወሰነ። "ወንዝ አካባቢ ሲደርሱ ዉሃ ዉስጥ በመዉደቅ ሸክሙን ማቃለል!" ከጥቂት ጉዞ
በኋላ ወንዝ ጋር ደረሱና ጨዉን የተሸከመዉ አህያ እንዳቀደዉ አደረገ። እቅዱ ተሳክቶለትም
ዉሃዉ በኩንታሉ ዉስጥ ያለዉን ጨዉ በከፊል አጥቦ ወሰደዉ። ከቆይታ በኋላ ከወደቀበት
ሲነሳ ከገመተዉ በላይ ሸክሙ ቀለለዉ። እንደ ጓደኛዉም ዘና ብሎ በፍጥነት መሄድ ቻለ።
ይህን የተመለከተዉ በርሜል ተሸካሚ አህያ ከመጀመሪያዉ የበለጠ እንዲቀለዉ በመሻት
ልክ እንደጓደኛዉ ዉሃ ዉስጥ ተዘፈቀ። ግና ከቆይታዎች በኋላ ሲነሳ ወገብ ዛላዉ ሊቆረጥ
ምንም አልቀረዉም። ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ በርሜሎቹ በዉሃ ተሞልተዉ ስለነበር የቀጣይ
ጉዞዉ እጣ-ፈንታ በብርክ፣ምጥና እንፉቅቅታ ወድቆ እየተነሳ መኳተን ሆነ!።
#ሌላዉ የጠቀመዉና የለወጠዉ የህይወት መንገድ እኛን ላይጠቅመን ይልቁንስ ሊጎዳን
ይችላልና የሌላን ሰዉ እርምጃ ከመከተላችን በፊት ምክንያትና ዉጤቱን ማመዛዘን
ይገባናል!
# ማንኛዉም ችግር ሲገጥመን ማንኛዉንም እርምጃ ከመዉሰዳችን በፊት አዕምሯችንን
ማሰራትና ቆም ብለን ማሰላሰል ካልቻልን ለነጻነት ያሰብነዉ መንገድ የባሰ ጭንቅና መከራን
ሊያመጣብን ይችላል!
#በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል እንዲሉ እኛ ዘንድ ያለዉን ጸጋ ማየት ተስኖን
ዓይናችን የባተለበትን ሩቅ ማለም የነበረንን ሊያሳጣን ይችላልና ማመስገንን እልመድ!
# ጭፍን ተከታይነት ለራስም ሆነ ለሌላዉም እዳ እንጂ ትርፍ የለዉም

በህይወት ዘመን ከሚያጋጥሙህ ፍልሚያዎች እጅግ በጣም ፈታኙ እውነታውን ጠንቅቆ በሚያውቀው አእምሮህና እውነታውን መቀበል ባቃተው ልብህ መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነው።