HANIC School of Interior Design
1.93K subscribers
360 photos
16 videos
10 files
87 links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 👉🏻ለኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ የዲዛይን እና ቢዩልዲንግ ክፍል አርክቴክቶችና ኢንጂነሮች የኢንቲሪየር ዲዛይን እና አሰራር ላይ የሰጠነዉን ስልጠና በተሳካ ሁኔታ በማጠጠናቀቅ ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች በተገኙበት አስመርቀናል። ይህ ስልጠና የተሳካ እንዲሆን የcoop የቡድን መሪዎች እና የስልጠና አስተባባረዎች እንዲሁም ለባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ምስጋና እናቀርባለን🙏🙏
በተቋማችን መሰል ስልጠናዎችን ለሰራተኞችዎ ከፈለጉ በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን በመምጣት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
📍ቁጥር 1፡ 22 ጉላጉል ጀርባ ኪያ ሜድ ኮሌጅ አጠገብ ደረጄ ህንፃ አጠገብ (0116 35 36 00)
📍ቀጥር 2: ልደታ ባልቻ ሆስፒታል አጠገብ ሳጅዳ ቢዝነስ ሴንተር አንደኛ ፎቅ( 0115577407) ለበለጠ መረጃ: 0116353600,0115577407,0929914041, 0912409416
Forwarded from 🇭 🇦 🇮 🇱 🇾 🇪
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The new face of Hanic institute of Interior design