✍ርዕሰ_ባህታዊ-🌹🌹🌹
በቃል እና በኑሮ ሆነሐል ምስክር
እንደ ፀሐይ አበራህ በእግዚአብሔር ሐገር
ሠማያዊ ነህ እንጂ አይደለም ምድራዊ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ
አዝ........
በስሙ ለሚያምኑት አማላጅ ሆነሃልመብራት
በፀሎትህም ሐይል ተማምነንብሀል
የክብር ኮከብ ነህ የገዳም
አስተምረኸኛል ምግባር ሐይማኖት
አዝ.......
የሚያልፈውን አለም የምድሩን ንቀሐል
የታመንከው አምላክ ህያው አድርጎሀል
በስጋ በነብስም እግዚአብሔር ከበረ
የማስታረቀን ቃል በአንተ ላይ አኖረ
አዝ......
በተጋድሎ ብዛት በፆም በፀሎት
ትተጋ ነበረ በፀናች እምነት
ስለ ቃል ኪዳንህ በረከት ይወርዳል
የአንተ ስም ሲጠራ አጋንንት ይርዳል
አዝ......
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዕምነት አባት
አናብስት አናብርት የታዘዙለት
ከኒሳ ተነስቶ ኢትዮጵያ ደረሰ
ፀጋው በረከቱ በእኛ ላይ ፈሰሰ
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ
@Debrecina
@Debrecina
@Debrecina ሼር እናድርግ
በቃል እና በኑሮ ሆነሐል ምስክር
እንደ ፀሐይ አበራህ በእግዚአብሔር ሐገር
ሠማያዊ ነህ እንጂ አይደለም ምድራዊ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ
አዝ........
በስሙ ለሚያምኑት አማላጅ ሆነሃልመብራት
በፀሎትህም ሐይል ተማምነንብሀል
የክብር ኮከብ ነህ የገዳም
አስተምረኸኛል ምግባር ሐይማኖት
አዝ.......
የሚያልፈውን አለም የምድሩን ንቀሐል
የታመንከው አምላክ ህያው አድርጎሀል
በስጋ በነብስም እግዚአብሔር ከበረ
የማስታረቀን ቃል በአንተ ላይ አኖረ
አዝ......
በተጋድሎ ብዛት በፆም በፀሎት
ትተጋ ነበረ በፀናች እምነት
ስለ ቃል ኪዳንህ በረከት ይወርዳል
የአንተ ስም ሲጠራ አጋንንት ይርዳል
አዝ......
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዕምነት አባት
አናብስት አናብርት የታዘዙለት
ከኒሳ ተነስቶ ኢትዮጵያ ደረሰ
ፀጋው በረከቱ በእኛ ላይ ፈሰሰ
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ
@Debrecina
@Debrecina
@Debrecina ሼር እናድርግ
መዝሙር
1283 : ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ
ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ
የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ
የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ
የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ
አዝማች.......
ሁሉንም በሁሉ በሚሞላው ጌታ
ሙሽራው የሆነ ቤቱ ተሰኝታ
በክብር በሞገስ በጸጋ ተሞልታ
ደምቃ ትኖራለች ለዓለም አብርታ(፪)
አዝማች.......
ዲያቢሎስ ቢጨርስ ተስፎቹን በሙሉ
ወጥመድ ቢዘረጋ በጉዟችን ሁሉ
እንሻገራለን የአምላክን ስም ጠርተን
አንዳች አይነካንም እርሱን ተጠግተን(፪)
አዝማች.......
በስሙ መሰብሰብ በስሙ መስራት
ስለ ስሙ መኖር ለስሙ መሞት
ጠላት ዲያቢሎስን ምን ባያስደስትም
ይህ ነው ክርስትና ይሄ ነው ህይወት(፪)
አዝማች.......
ከትውልድ ለትውልድ የምናስረክበው
ለልጅ ልጅ አውርሰን ደስ የምንሰኘው
አይደል ብርና ወርቅ አይደል ሌላ ሀብት
ሀማኖታችን ነው የኛ እርስት ጉልት(፪)
ለመቀላቀል @debrecina
@debrecina
1283 : ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ
ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ
የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ
የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ
የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ
አዝማች.......
ሁሉንም በሁሉ በሚሞላው ጌታ
ሙሽራው የሆነ ቤቱ ተሰኝታ
በክብር በሞገስ በጸጋ ተሞልታ
ደምቃ ትኖራለች ለዓለም አብርታ(፪)
አዝማች.......
ዲያቢሎስ ቢጨርስ ተስፎቹን በሙሉ
ወጥመድ ቢዘረጋ በጉዟችን ሁሉ
እንሻገራለን የአምላክን ስም ጠርተን
አንዳች አይነካንም እርሱን ተጠግተን(፪)
አዝማች.......
በስሙ መሰብሰብ በስሙ መስራት
ስለ ስሙ መኖር ለስሙ መሞት
ጠላት ዲያቢሎስን ምን ባያስደስትም
ይህ ነው ክርስትና ይሄ ነው ህይወት(፪)
አዝማች.......
ከትውልድ ለትውልድ የምናስረክበው
ለልጅ ልጅ አውርሰን ደስ የምንሰኘው
አይደል ብርና ወርቅ አይደል ሌላ ሀብት
ሀማኖታችን ነው የኛ እርስት ጉልት(፪)
ለመቀላቀል @debrecina
@debrecina
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የጥቅምት 9 የሁለተኛው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በዓለ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሥርዓተ ማኅሌት አማርኛ ትርጓሜ ክፍል ፪
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡
ትርጉም
የስሙና የሞቱ መታሰቢያ ባንቺ የተጻፈብሽ የሚያበራ ከሆነ ዕንቈ ባሕርይ ይልቅ የጠራ ወርቅ ክበብ ያለው የራስ ቊር የተባለ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ የራስ ልብስ ጌጥ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ለእርሱ ሁሉን ታሰግጅለታለሽ (ታንበረክኪለታለሽ) እርሱ ግን ላንቺ ይሰግዳል ።
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/
ትርጉም፦
ከዕንቈ ባሕርይ ይልቅ የጠራ ወርቅ ክበብ ያለው የራስ ቊር የአበባ አክሊል ማርያም የጊዮርጊስ የመንግሥቱ የራስ ልብስ ጌጥ ሽልማት ነሽ ።
ዚቅ፦
ይእቲ ተዓቢ እምአንስት እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት መድኃኒቶሙ ለነገሥት አክሊል ንጹሕ ለካህናት ብርሃኖሙ ለከዋክብት
@hamlmalgenet12
ትርጉም፦
ከሴቶች ይልቅ ከፍ ከፍ ትላለች ። የሰማዕታት እናታቸው ነች ። የመላእክት እኅታቸው ነች ። የነገሥታት መድኃኒታቸው ነች ። ለካህናት ንጹሕ አክላለቸው ነች ። የከዋክብት ብርሃናቸው ነች ።
ማኅሌተ ጽጌ
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት፤ በከመ ማዕተብ ፁርኒ (ዘትእምርት) በመዝራዕትኪ ልዕልት፤በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ንግሥት፤እስመ ወሀብኩ ንብረትየ ለፍቅርኪ ሞት፤ ዘአሠርገዎሙ ለሰማዕት በጽጌሁ ሕይወት
ትርጉም፦
ማርያም እንደ ቀለበት በልብሽ ውስጥ አስቀምጪኝ ። እንደ ማዕተብም ከፍ ከፍ ባለች ክንድሽ እሰሪኝ ። እስከ ሞት ድረስ ለደረሰ በሕይወት አበባ ሰማዕታትን ላስዋበ ፍቅርሽ ልቤን ሰጥቼሻለሁና ንግሥት ሆይ ስለ መተዳደፌ አትናቂኝ ።
ወረብ፦
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት በከመ ማዕተብ ዘትእምርት በመዝራዕትኪ ልዕል/፪/
በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ኢትመንንኒ ንግሥት በእንተ ርስሐትየሰ/፪/
@hamlmalgenet12
ትርጉም፦
ማርያም እንደ ቀለበት በልብሽ ውስጥ አስቀምጪኝ ። እንደ ማዕተብም ከፍ ከፍ ባለች ክንድሽ (እሰሪኝ )ተሸከሚኝ ። ንግሥት ሆይ ስለ መተዳደፌ ፈጽመሽ አትናቂኝ ።
ዚቅ
በከመ ከዋክብት ያሠረግውዎ በሰማይ በስኖሙ ከማሁ ሰማዕትኒ ያሠረግውዋ ለቤተ ክርስቲያን በገድሎሙ
ትርጉም
ከዋክብት በውበታቸው ሰማይን እንደሚያስጌጡት እንደዚሁ ደግሞ ሰማዕታትም በገድላቸው ቤተ ክርስቲያንን ያስጌጧታል ።
ዓዲ (ሌላ) ዚቅ
አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ሰንበተ ክርስቲያን ለዕረፍት ሠርዓ ሎሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ከመ ወርቅ በእሳት ፈተኖሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ወከመ ጽንሓሓ መሥዋዕት ተወክፎሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት
ትርጉም፦
ሰማዕታትን በሰማይ ሸለማቸው ። ሰማዕታትን በሰማይ ሸለማቸው አስጌጣቸው ። የክርስታያን ሰንበትን ለዕረፍት ለእነርሱ ሠራላቸው ። ሰማዕታትን በሰማይ ሸለማቸው አስጌጣቸው ። እንደ ወርቅ በእሳት ፈተናቸው ።ሰማዕታትን በሰማይ ሸለማቸው አስጌጣቸው ። እንደ መስዋዕት ጽንሓሕ ተቀበላቸው ። ሰማዕታትን በሰማይ ሸለማቸው
ሰቆቃወ ድንግል
ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤ኢየሱስ ግፉዕ ምስካዮሙ ለግፉዓን፤እግዚአብሔር ማኅደር ዘአልቦ ከመ ነዳያን፤ ኢየሱስ ነግድ ወፈላሲ እንዘ ውእቱ ሕጻን፤ወልደ አብ ፍቁር ዘበኀበ ሰብእ ምኑን፤መኃልየ ብካይ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን።
ትርጉም
የተሰደደ የሆነ ኢየሱስ የስዱዳን ተስፋቸው ነው ። በአይሁድ የተገፋ ኢየሱስ ለግፉዓን መጠግያቸው ነው ። እግዚአብሔር እንደ ነዳያን ችግረኞች ቤት የሌለው ነው ።ኢየሱስ ሕፃን ሲሆን እንግዳ እና መጻተኛ ሆነ ። የተወደደ ወልደ አብ በሰዎች ዘንድ የተናቀ ነው ። የእናቱ ኃዘን የለቅሶ(የማዘን) ምስጋና ሆነልኝ ።
ወረብ
ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን/፪/
መኃልየ ብካይ ኮነኒ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን/፪/
ትርጉም
የተሰደደ የሆነ ኢየሱስ የስዱዳን ተስፋቸው ነው ። የእናቱ ኃዘን የለቅሶ ምስጋና ሆነልኝ ።
ዚቅ፦
አንተ ውእቱ ምርጕዞሙ ለጻድቃን፤ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤መርሶሙ ለእለ ይትሀወኩ፤ብርሃነ ፍጹማን ወልደ አምላክ ሕያው ።
ትርጉም
የጻድቃን ምርጉዛቸው አንተ ነህ ። ለተሰደዱት ተስፋቸው ነህ ። ለሚታወኩት ፈጥታቸው እረፍታቸው ነህ ። ሕያው የሆንክ የአምላክ ልጅ ሆይ ፍጹማን ለሆኑ ብርሃናቸው ነህ ።
ዓዲ ዚቅ
ሠርጎሙ ለሐዋርያት ንዋየ ነዳያን ወምስካየ ግፉአን ሠርከ ነአኵተከ መሐሪ ንጉሥ ዘኢይትኄየይ ተግባሮ።
@hamlmalgenet12
ትርጉም
የችግረኞች ጥሪታቸው ኢየሱስ ሆይ ለሐዋርያት ሽልማታቸው ነህ ። ለተገፉት መጠግያቸው አንተ ነህ ። ሥራውን ቸል ቸል የማትል ይቅር ባይ ንግሥ ሆይ በምሽት እናመሰግንሃለን ።
መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ፤ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ ለዘሀሎ መልእልተ አርያም።አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ።ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንፁህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወሠርዓ ሰንበተ ለነባረ ያዕርፉ ባቲ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌ:ማ- መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት። ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ።
ትርጉም
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ከአርያም በላይ ያለ የአምላክ የጥበቡ ብዛት እጅግ የሚያስደንቅ ነው ። የጥበቡ ብዛት እጅግ የሚያስደንቅ ነው ። ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ። ሰማይን በሚያበሩ ከዋክብቶች ያስዋበ /የከለለ / ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ። ምድርንም ንጹሕ በሆኑ አበባዎች አስዋባት ። ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ። በእርሷ ያርፉባት ዘንድ ሰንበትን ሠራ ። ምሕረቱን በእኛ ላይ ገለጠ ።
@hamlmalgenet12
አመላለስ፦
መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት/፪/
ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ/፬/
@hamlmalgenet12
ትርጉም
የቅዱሳን መዓዛቸው በሸለቆዎች ውስጥ እንዳለ እንደ ሱፍ አበባ ነው ። ቀንሞስ የተባለ ሽቱን ናርዶስ ከተባለ ሽቱ ጋር አፈሩ ።
👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@hamlmalgenet12👈
👉@hamlmalgenet12👈
👉@hamlmalgenet12
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ

እንዴት ብለህ ተገኘህ
እንዴት/2/ ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/2/
እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/2/ እንዴት
አበሰሩን መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ
ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ለዓለም ሁሉ
ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበጎች ጋር ከበረት
የማይንቀኝ መድሃኒቴን አይኔ አየችው በሌሊት
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
ፈሪሳዊው ሲጸየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ
አልፎኝ ሲሄድ ያ ሌዋዊ ተጸይፎ ተነጥሎ
አግሬን ሲያጥብ ተመልከቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል
ይሄን ብርቱ ፍቅር እዩ ዓለም ሁሉ ጉድ ይበል
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
እኔ ማን ነኝ የምትገባ ከጣሪያዬ ከቤቴ ስር
እሰማለሁ እድናለሁ ጌታዬ ሆይ ቃል ተናገር
አቴርሳታ የኔ ገዢ የኑሮዬ የመንገዴ
የማይቀሙኝ በጎ እድሌ እኔ ባንተ መወደዴ
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
🔸 @hamlmalgenet12
እንዴት/2/ ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/2/
እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/2/ እንዴት
አዝ
አበሰሩን መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ
ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ለዓለም ሁሉ
ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበጎች ጋር ከበረት
የማይንቀኝ መድሃኒቴን አይኔ አየችው በሌሊት
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
አዝ
ፈሪሳዊው ሲጸየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ
አልፎኝ ሲሄድ ያ ሌዋዊ ተጸይፎ ተነጥሎ
አግሬን ሲያጥብ ተመልከቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል
ይሄን ብርቱ ፍቅር እዩ ዓለም ሁሉ ጉድ ይበል
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
አዝ
እኔ ማን ነኝ የምትገባ ከጣሪያዬ ከቤቴ ስር
እሰማለሁ እድናለሁ ጌታዬ ሆይ ቃል ተናገር
አቴርሳታ የኔ ገዢ የኑሮዬ የመንገዴ
የማይቀሙኝ በጎ እድሌ እኔ ባንተ መወደዴ
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
🔸 @hamlmalgenet12
ለሰንበት ትምህርትቤታችን አባላት በሙሉ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ ጥቅምት 29-30ወይም ቅዳሜ ለእሁድ የአዳር መርሀ- ግብር ስላዘጋጀን በዚሁ እለት ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ የተለያዩ መርሀ-ግብሮችን አዘጋጅተናል መርሀ-ግብሮቹም፦
👉 አጋፔ(የፍቅር ማዕድ)
👉 ትምህርት
👉 ስነ- ግጥም
👉 ሰነ-ፅሁፍ
👉የጥያቄና መልስ ውድድር
👉የህብረት ዝማሬ
👉በመጨረሻም 5:00 ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን
እነዚህን መርሀ-ግብሮች ያዘጋጀን ስለሆነ በዚሁ እለት ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
ለመቀላቀል 👉@hamlmalgenet12

ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ የምዘመሩ መዝሙሮች
የህብረት ዝማሬ
ድንቅ አድርጎልኛል
ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ 2
አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ 2
አዝ
ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር
ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ
ድንቅ አድርጎልኛል እረክሼ ሳለሁ
ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ
ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ
ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ
አዝ
ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ
ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ
ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት
ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ
ድንቅ አድርጎልኛል እንዲህ ለወደደኝ
አዝ
ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ
ድንቅ አድርጎልኛል ሲጓደዱብኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል
ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ
@hamlmalgenet12
#አዘክሪ_ድንግል
አዘክሪ ድንግል አዘክሪ
ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን /2/
ካንቺ መወለዱን አዘክሪ
በቤተልሔም አዘክሪ
በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ
መኝታው ግርግም አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በዚያ በብርድ ወራት አዘክሪ
የገበሩለትን አዘክሪ
የአድግና የላም አዘክሪ
እስትንፋሣቸውን አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በግብጽ በረሃ አዘክሪ
መሠደድሽን አዘክሪ
የአሸዋውን ግለት አዘክሪ
ርሃቡና ጥሙን $ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በመቃብሩ ዘንድ አዘክሪ
ባነባሽው እንባ አዘክሪ
አሳስቢ ድንግል ሆይ አዘክሪ
ገነት እንድንገባ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
@hamlmalgenet12
ናና_አማኑኤል_ናና
ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ [፪]
የምሕረት አባት.... አማኑኤል
የቸርነት ጌታ........ አማኑኤል
ፊትህ የተመላ...... አማኑኤል
ሁሌ ለይቅርታ..... አማኑኤል
ካለው ፍቅር በላይ... አማኑኤል
አባት ለአንድ ልጁ.... አማኑኤል
አምላክ ይወደናል.... አማኑኤል
አልቀረንም ደጁ...... አማኑኤል
አዝ
መድኃኒቴ ልበል..... አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ.... አማኑኤል
ቁስሌ ተፈውሷል..... አማኑኤል
በቁስልህ በሞትህ... አማኑኤል
ብሸጥህ አቀፍከኝ... አማኑኤል
ስወጋህ አይኔ በራ... አማኑኤል
በፍቅርህ አወጣኸኝ... አማኑኤል
ከዚያ ከመከራ.......... አማኑኤል
እዝ
አንተ ከኔ ጋር ነህ... አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ......... አማኑኤል
ድል አርገህልኛል.... አማኑኤል
የጭንቄን ተራራ...... አማኑኤል
በጉባኤ መኃል....... አማኑኤል
አፌ አንተን አወጀ.... አማኑኤል
የከበረ ደምህ....... አማኑኤል
ነፍሴን ስለዋጀ...... አማኑኤል
እዝ
የድንግሏ ፍሬ.... አማኑኤል
የብላቴናዋ........ አማኑኤል
የቤቴ ምሰሶ....... አማኑኤል
የነፍሴ ዋናዋ..... አማኑኤል
መሰሬቴ አንተ ነህ.... አማኑኤል
ያሳደገኝ እጅህ........ አማኑኤል
አተወኝም አንተ........ አማኑኤል
ስለሆንኩኝ ልጅህ..... አማኑኤል
@hamlmalgenet12
ካነሳኝ_ከአፈር_ከትቢያ
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ
ካቆመኝ በሰገነት
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር
በሞገስ ካጌጥኩበት
የአምበሶቹን አፍ የዘጋ
እኔን ለማዳን የተጋ
ስደተኛ ሰው ብሆነም
አልተለየኝም ልጁን
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
ተናወጠ ወይኒው
በመዝሙር ሳወድሰው
የእጅን ሰንሰለት የፈታ ብዙ
ነው ስራው የጌታ
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
አይቻለሁ እጁን
አብርቶልኛል ፊቱን
በልዑል ጥላ ስኖር
ወሰን በሌለው ፍቅር
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
--------
@hamlmalgenet12
#_ቅዱስ_ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል/3/
ነብሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አንተ ስለሆንክ ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል ሚካኤል
ልመናቅ ፈጥኖ ሚካኤል
ካምላክ ይቀርባል ሚካኤል
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው /2/
አዝ.......
ደዌ የጸናበት ሚካኤል
ባንተ ይድናል ሚካኤል
በአደባባይህ ሚካኤል
ምስክር ሆኗል ሚካኤል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ
በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ /2/
አዝ......
ካምላክ ተሰጥቶህ ሚካኤል
ክብርህ ያበራል ሚካኤል
ለጎስቋላው ሰው ሚካኤል
መጠጊያ ሆኗል ሚካኤል
ትንሽ ትልቁ ደሀው ሀብታሙ
ለምኖ አግኝቷል ካምላክ በስሙ /2/
አዝ......
በብሉይ ኪዳን ሚካኤል
ከአምላክ ተልከህ ሚካኤል
ሕዝበ እስራኤልን ሚካኤል
ነጻ ያወጣህ ሚካኤል
በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ
በተአምራትህ ትፈውሳለህ
👉 @hamlmalgenet12👈
👉 @hamlmalgenet12
👉 @hamlmalgenet12
የህብረት ዝማሬ
ድንቅ አድርጎልኛል
ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ 2
አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ 2
አዝ
ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር
ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ
ድንቅ አድርጎልኛል እረክሼ ሳለሁ
ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ
ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ
ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ
አዝ
ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ
ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ
ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት
ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ
ድንቅ አድርጎልኛል እንዲህ ለወደደኝ
አዝ
ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ
ድንቅ አድርጎልኛል ሲጓደዱብኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል
ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ
@hamlmalgenet12
#አዘክሪ_ድንግል
አዘክሪ ድንግል አዘክሪ
ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን /2/
ካንቺ መወለዱን አዘክሪ
በቤተልሔም አዘክሪ
በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ
መኝታው ግርግም አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በዚያ በብርድ ወራት አዘክሪ
የገበሩለትን አዘክሪ
የአድግና የላም አዘክሪ
እስትንፋሣቸውን አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በግብጽ በረሃ አዘክሪ
መሠደድሽን አዘክሪ
የአሸዋውን ግለት አዘክሪ
ርሃቡና ጥሙን $ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በመቃብሩ ዘንድ አዘክሪ
ባነባሽው እንባ አዘክሪ
አሳስቢ ድንግል ሆይ አዘክሪ
ገነት እንድንገባ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
@hamlmalgenet12
ናና_አማኑኤል_ናና
ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ [፪]
የምሕረት አባት.... አማኑኤል
የቸርነት ጌታ........ አማኑኤል
ፊትህ የተመላ...... አማኑኤል
ሁሌ ለይቅርታ..... አማኑኤል
ካለው ፍቅር በላይ... አማኑኤል
አባት ለአንድ ልጁ.... አማኑኤል
አምላክ ይወደናል.... አማኑኤል
አልቀረንም ደጁ...... አማኑኤል
አዝ
መድኃኒቴ ልበል..... አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ.... አማኑኤል
ቁስሌ ተፈውሷል..... አማኑኤል
በቁስልህ በሞትህ... አማኑኤል
ብሸጥህ አቀፍከኝ... አማኑኤል
ስወጋህ አይኔ በራ... አማኑኤል
በፍቅርህ አወጣኸኝ... አማኑኤል
ከዚያ ከመከራ.......... አማኑኤል
እዝ
አንተ ከኔ ጋር ነህ... አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ......... አማኑኤል
ድል አርገህልኛል.... አማኑኤል
የጭንቄን ተራራ...... አማኑኤል
በጉባኤ መኃል....... አማኑኤል
አፌ አንተን አወጀ.... አማኑኤል
የከበረ ደምህ....... አማኑኤል
ነፍሴን ስለዋጀ...... አማኑኤል
እዝ
የድንግሏ ፍሬ.... አማኑኤል
የብላቴናዋ........ አማኑኤል
የቤቴ ምሰሶ....... አማኑኤል
የነፍሴ ዋናዋ..... አማኑኤል
መሰሬቴ አንተ ነህ.... አማኑኤል
ያሳደገኝ እጅህ........ አማኑኤል
አተወኝም አንተ........ አማኑኤል
ስለሆንኩኝ ልጅህ..... አማኑኤል
@hamlmalgenet12
ካነሳኝ_ከአፈር_ከትቢያ
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ
ካቆመኝ በሰገነት
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር
በሞገስ ካጌጥኩበት
የአምበሶቹን አፍ የዘጋ
እኔን ለማዳን የተጋ
ስደተኛ ሰው ብሆነም
አልተለየኝም ልጁን
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
ተናወጠ ወይኒው
በመዝሙር ሳወድሰው
የእጅን ሰንሰለት የፈታ ብዙ
ነው ስራው የጌታ
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
አይቻለሁ እጁን
አብርቶልኛል ፊቱን
በልዑል ጥላ ስኖር
ወሰን በሌለው ፍቅር
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
--------
@hamlmalgenet12
#_ቅዱስ_ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል/3/
ነብሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አንተ ስለሆንክ ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል ሚካኤል
ልመናቅ ፈጥኖ ሚካኤል
ካምላክ ይቀርባል ሚካኤል
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው /2/
አዝ.......
ደዌ የጸናበት ሚካኤል
ባንተ ይድናል ሚካኤል
በአደባባይህ ሚካኤል
ምስክር ሆኗል ሚካኤል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ
በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ /2/
አዝ......
ካምላክ ተሰጥቶህ ሚካኤል
ክብርህ ያበራል ሚካኤል
ለጎስቋላው ሰው ሚካኤል
መጠጊያ ሆኗል ሚካኤል
ትንሽ ትልቁ ደሀው ሀብታሙ
ለምኖ አግኝቷል ካምላክ በስሙ /2/
አዝ......
በብሉይ ኪዳን ሚካኤል
ከአምላክ ተልከህ ሚካኤል
ሕዝበ እስራኤልን ሚካኤል
ነጻ ያወጣህ ሚካኤል
በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ
በተአምራትህ ትፈውሳለህ
👉 @hamlmalgenet12👈
👉 @hamlmalgenet12
👉 @hamlmalgenet12
+ ለምን ትቀናለህ? +
በዜና አበው ላይ አጋንንት አንድን መነኩሴ ለማሰናከል ሲማከሩ የሚያሳይ ታሪክ ተጽፎአል፡፡ መነኩሴው ለብዙ ዘመናት በተጋድሎ አሳልፎ ከብቃት የደረሰ መናኝ ነበር፡፡ የአጋንንቱ ጭፍራ በአለቃቸው ተመርተው ይህንን መነኩሴ ለማሳት ዘመቱ፡፡ ተራ በተራ ወደ እርሱ እየሔዱ የፈተና ወጥመዳቸውን ዘረጉበት፡፡ በዝሙት ሊፈትኑት ሞከሩ፡፡ አልተሳካም፡፡ በምግብም ሞከሩ ድል ነሣቸው፡፡ የሚያውቁትን የፈተና ስልት በተለያየ መንገድ እየተገለጹ አንዴ ሰው አንዴ መልአክ እየመሰሉ ሊጥሉት ቢሞክሩም አልቻሉም፡፡
አለቃቸው ይኼን ጊዜ በሉ እኔ የማደርገውን ተመልከቱ አላቸውና መንገደኛ መስሎ ወደ መነኩሴው ቀረበ፡፡ በጆሮው የሆነ ነግሮት ወዲያው ተሰናብቶት ወጣ፡፡ ይህንን ጊዜ አጋንንቱ እያዩት መነኩሴው መንፈሳዊ ገጽታው ተገፍፎ ፊቱ በቁጣና በንዴት ሲለዋወጥ ተመለከቱት፡፡ በዚህም ተደንቀው ምን ብለህ ነው ያሸነፍከው? ብለው አለቃቸውን ጠየቁት፡፡ እርሱም እንዲህ አላቸው፦ ‘ከአንተ ጋር ያደገውና ከአንተ ጋር የተማረው ጓደኛህ እኮ የእስክንድርያ ፓትርያርክ ሆኖ ተሾመ’ ብዬ ነገርኩትና ወጣሁ፡፡ አሁን ልቡ በቅናት እየነደደ ነው አላቸው፡፡ አጋንንቱ በደስታ ጨፈሩ፡፡
ሰይጣን የቅናትን ኃይል ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ መጽሐፈ ቅዳሴ ሞትን ሲገልጸው ‘በሰይጣን ቅናት ወደ ዓለም የገባ’ ይለዋል፡፡ ሰይጣን በሰው ልጅ ጸጋ ቀንቶ አዳምና ሔዋንን በፈጣሪያቸው እንዲቀኑና አምላክ መሆን እንዲመኙ አድርጎ ዓለምን ያመሰቃቀለ ነውና ይህንን መነኩሴ ለመጣል ለሺህ ዓመታት ብዙዎችን ወግቶ የጣለባትን ሰይፉን መዘዘበት፡፡ መነኩሴው የእኩያውን መሾም ሲሰማ ቅናቱን መቋቋም አቃተው::
ቅናት እጅግ ክፉ ኃጢአት ነው፡፡ ሰው ቢዘሙት ቢሰክር በሥጋው ነው:: ቅናት ግን በምታስተውል ነፍሱ ውስጥ የሚበቅል መርዝ ነው፡፡ ቃየልን በየዋህ ወንድሙ ላይ ያስጨከነው ቅናት ነበር፡፡ የአቤል ስኬት ለቃየል ውድቀት መስሎ ስለተሰማው በግፍ ሊገድለው በቃ፡፡
ዮሴፍ የለበሳት ቀለምዋ ብዙ የሆነ ጌጠኛ ቀሚስ በወንድሞቹ ዘንድ የመረረ ጥላቻን አትርፋለት ነበር፡፡ አንዱ አጊጦ አምሮ ሲታይ ቢሞትና ቢገላገሉት ደስ የሚላቸው የዮሴፍ ወንድሞች በየዘመኑ አሉ፡፡
ዮሴፍም አርፎ አልተቀመጠም፡፡ እየሔደ ሕልሙን ይነግራቸው ነበር፡፡ ስለ ሕልሙም የበለጠ ጠሉት ይላል፡፡ ወዳጄ ሕልምህን ዝም ብለህ ለሰዎች አትዝራ፡፡ ሕልም ስልህ ተኝተህ የምታየውን ብቻ ማለቴ አይደለም፡፡ ራእይህን ፣ ተስፋህን ዕቅድህን ሲያውቁ የሚንገበገቡ የዮሴፍ ወንድሞች በየዘመኑ አሉ፡፡ ፍቺው ባይገባቸውም ባልተፈታ ሕልም ይጠሉሃል፡፡ ምንም ነገር ሳታደርግ እንኳን "ለምን አለምከው?" ብለው ጥርስ ይነክሱብሃል፡፡ ዮሴፍ ግን ይኼ ስላልገባው ነገራቸው፡፡ ወዳጄ አንተም ሕልምህን እንደ ዮሴፍ በየዋህነት የምትዘራ ከሆንህ እንግዲህ የዮሴፍ አምላክ ይጠብቅህ፡፡
ቅናት እጅግ ከባድ ነው፡፡ እረኛው ዳዊት ጎልያድን የገደለ ዕለት የተዘፈነለት መዘዘኛ ዘፈንም ነበረ፡፡ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ ዳዊት እልፍ ገደለ’ ብለው ዘፈኑለት፡፡ ይህች ዘፈን በሳኦል ጆሮ ስትደርስ ዳዊት ላይ ብዙ ጦር አስወረወረች፡፡ ሳኦሎች ሌላ ሰው ከእነርሱ በላይ ሲመሰገን የሰሙ ዕለት በቅናት ታውረው ገበታ ላይ ሳይቀር ሰይፍ ይመዛሉ፡፡
የጠፋው ልጅ ወንድምን አስበው፡፡ (ሉቃ 15:20) ወንድሙ ከጠፋበት ተመልሶ ደስታ ሲደረግ እርሱ ግን ከፍቶት ውጪ ቁጭ አለ፡፡ ወዳጄ ቅናት ከቤተ ክርስቲያንና ከእግዚአብሔር መንግሥት ያስወጣል፡፡ የሌላው ስኬት ካበሳጨህ እንደጠፋው ልጅ ወንድም ውጪ ቁጭ ብለህ አፈር እየጫርክ ‘እምቢየው አልገባም’ እያልክ እያልጎመጎምክ ትቀራለህ፡፡
ክርስቶስ ላይ አይሁድ ያቀረቡት ትችት ሁሉ ለሕግ ከመቆርቆር ሳይሆን ከቅናት ነበር፡፡ ጲላጦስ እንኳን ‘በቅናት አሳልፈው እንደሠጡት ያውቅ ነበር’ ይላል፡፡ አንዳንዴ ሰዎች ቅናታቸውን በሌላ ነገር እንደ አይሁድ ሸፍነው ትችት ያቀርባሉ፡፡ ለእግዚአብሔር ሕግ እንደተቆረቆሩ ፣ ለሥርዓቱ እንዳዘኑ መስለው ውስጣቸው ያለውን ቅናትና ጥላቻ ያንጸባርቃሉ፡፡
የሰንበት መሻር ፣ ለቄሣር ግብር መከፈል ፣ የመቅደሱ በሦስት ቀን ፈርሶ መሠራት እንዳንገበገባቸው እርር እያሉ ቢናገሩም እውነታው ግን ቅናት ነው፡፡ ‘የቤትህ ቅናት በላኝ’ እንዳለው ጌታ በየዘመኑ የሰዎች ቅናት ብዙ ንጹሐንን ትበላለች፡፡
ወዳጄ በሌላው ትቀና እንደሆን አሁኑኑ ከዚህ ውስጥን በልቶ ከሚጨርስ ካንሰር ራስህን አድን፡፡
ራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር፡፡ በምድር ላይ እግዚአብሔር የፈጠረው አንተን የሚመስል ሌላ ሰው የለም፡፡ ካንተ ቀድሞም በትክክል አንተን የሆነ ሰው አልተፈጠረም ለወደፊትም አይፈጠርም፡፡ እግዚአብሔር ቀድሞ ያልሠራው ደግሞም የማይሠራው ምርጥ ዕቃው ነህና ራስህን ከሌላ ጋር አታወዳድር፡፡
ለአንተ ብቻ የሠጠው ጸጋ አለና ሌሎችን መመልከት ትተህ ውስጥህ ያለውን ውድ ማንነት ቆፍረህ አውጣ፡፡ ያንተ ሕይወት ቁልፍ የተቀበረው አንተው ውስጥ ነው፡፡ ሌሎችን ረስተህ ወደ ራስህ ጠልቀህ ግባ፡፡ መብለጥ ከፈለግህም አሁን ያለውን ራስህን ብለጠውና ሌላ ትልቅ አንተን ሁን፡፡
በቅናት እንዳትቃጠል ሌሎችን ሰዎችንም ውደዳቸው፡፡ ከወደድሃቸው ‘ፍቅር አይቀናም’ና የእነርሱ ስኬት የደስታህ ምንጭ ይሆናል፡፡ የቅናት ስሜት ሲሰማህም ‘ቀናተኛ ልቤን ፈውስልኝ’ ብለህ ለምነው፡፡
‘በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን’ ሮሜ 13፡13
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አለታ ወንዶ ኢትዮጵያ
ጥር 5 2013 ዓ.ም.
መነሻ ሃሳብ:- የአንድ በቅናት ጦስ ሊያበሩ ሲችሉ የከሰሙ ሰው ታሪክ
ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ :: እኔም ለእናንተ ከሰበክሁ በኁዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን ስለ እኔ ጸልዩ!
ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, Subscribe እና Share ያድርጉ :-
ለመቀላቀል @hamlmalgenet12

Audio
ለዘብ የሕዳር ሚካኤል
ቀዊምየ ቅድመ ስእልከ ሶበ አወትር ስኢለ(2)
በብሂለ ኦሆ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምአኒ ቃለ(2)
ለመቀላቀል 👉@hamlmalgenet12
👉@hamlmalgenet12
ቀዊምየ ቅድመ ስእልከ ሶበ አወትር ስኢለ(2)
በብሂለ ኦሆ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምአኒ ቃለ(2)
ለመቀላቀል 👉@hamlmalgenet12
👉@hamlmalgenet12
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
የኮምቦልቻ ደ/ሲና ቅ/ሚካኤል ሐመልማለ ገነት
ሰ/ት/ቤት በየአመቱ ደጋን ደ/ፀሀይ ቅዱስ ጊወርጊስ ስለሚያከብር ማክበር የምትፈልጉ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላቶች እስከ 09-05-2018 ዓም እየደወላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
የደርሶ መልስ ዋጋ 200 ብር
ስልክ 0900844476
0975061433
ለመቀላቀል 👉
የኮምቦልቻ ደ/ሲና ቅ/ሚካኤል ሐመልማለ ገነት
ሰ/ት/ቤት በየአመቱ ደጋን ደ/ፀሀይ ቅዱስ ጊወርጊስ ስለሚያከብር ማክበር የምትፈልጉ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላቶች እስከ 09-05-2018 ዓም እየደወላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
የደርሶ መልስ ዋጋ 200 ብር
ስልክ 0900844476
0975061433
ለመቀላቀል 👉
መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ✞
መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው
በሞት መንደር በሀዘን ውስጥ በመከራ
አየውት እግዚአብሔርን ከኔ ጋራ
ክርስትያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው
በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሔር እንድናምን ነው
ለጥቂት ግዜ ቢበረታብን ስደት ሀዘኑ
አምላክ ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ
#አዝ
በስደት ሳለን ካፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ
ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሰለን ድምፁን ሳንሰማ
በእግዚአብሔር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን
መሰንቆአችንን ከአርያም ዛፍ ላይ እናወርዳለን
#አዝ
ደካሞች ሲሉን በስሙ ያን ጊዜ እንበረታለን
ድሆች ስንባል ባለጠጎች እናደርጋለን
በምድር ቅዱስ ህዝብ አድርጎ ለእርሱ ለየን
ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሀን አሳየን
#አዝ
ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል
በቁስላችን ላይ የፈውስን ዘይት ያፈስልናል
በጊዜም ቢሆን ያለ ጊዜውም በእርሱ እንፅና
እንኳን ስደቱን ሞቱን ሊገታው ይችላልና
ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው
በሞት መንደር በሀዘን ውስጥ በመከራ
አየውት እግዚአብሔርን ከኔ ጋራ
ክርስትያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው
በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሔር እንድናምን ነው
ለጥቂት ግዜ ቢበረታብን ስደት ሀዘኑ
አምላክ ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ
#አዝ
በስደት ሳለን ካፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ
ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሰለን ድምፁን ሳንሰማ
በእግዚአብሔር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን
መሰንቆአችንን ከአርያም ዛፍ ላይ እናወርዳለን
#አዝ
ደካሞች ሲሉን በስሙ ያን ጊዜ እንበረታለን
ድሆች ስንባል ባለጠጎች እናደርጋለን
በምድር ቅዱስ ህዝብ አድርጎ ለእርሱ ለየን
ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሀን አሳየን
#አዝ
ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል
በቁስላችን ላይ የፈውስን ዘይት ያፈስልናል
በጊዜም ቢሆን ያለ ጊዜውም በእርሱ እንፅና
እንኳን ስደቱን ሞቱን ሊገታው ይችላልና
ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
የሚጠብቀኝ አይተኛም
የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
አያንቀላፋም
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
አዝ
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
አዝ
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
አዝ
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
አዝ
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ
"እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ
አይተኛም አያንቀላፋምም።"
👉 መዝሙረ ዳዊት 121:4
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
አያንቀላፋም
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
አዝ
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
አዝ
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
አዝ
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
አዝ
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ
"እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ
አይተኛም አያንቀላፋምም።"
👉 መዝሙረ ዳዊት 121:4
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
እውነት ስለሆነ
እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ዋለ ባደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ
የሀሰት ዳኝነት አምላክን ወቀሰው
ህይወት ሰጠን እንጂ ጥፋቱ ምንድነው/2/
#አዝ
ከቃሉ እብለትን ባያገኙበትም
ዝምታውን አይተው አላዘኑለትም
ባላወቁት መጠን ጠሉት ካለበደል
ጥፋቱ ምን ይሆን የሚያደርስ ከመስቀል/2/
#አዝ
የልቡን ትህትና ፍቅሩን ሳያስተውሉ
ቸሩ ጌታችንን አቻኩለው ሰቀሉ
እሩህሩሁን ጌታ ቸንክረው ሰቀሉት
ሞትን አስውግዶ ቢሰጣቸው ህይወት/2/
#አዝ
ስለ ቸርነቱ ስድብን ከፈሉት
ስለ ርህራሄው የሾህ አክሊል ሰጡት
ሀሞትና ከርቤ ሆምጣጤ ደባልቀው
መራራ አስጎነጩት ጨክኖልባቸው/2/
#አዝ
ፈውስን ለሰጣቸው ልባቸውን ሞልተው
አሉት ወንበዴ ነው ስቀለው ስቀለው
ከጁ በረከትን የተሻሙ ሁሉ
ይጮሁ ነበረ ይገደል እያሉ/2/
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ዋለ ባደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ
የሀሰት ዳኝነት አምላክን ወቀሰው
ህይወት ሰጠን እንጂ ጥፋቱ ምንድነው/2/
#አዝ
ከቃሉ እብለትን ባያገኙበትም
ዝምታውን አይተው አላዘኑለትም
ባላወቁት መጠን ጠሉት ካለበደል
ጥፋቱ ምን ይሆን የሚያደርስ ከመስቀል/2/
#አዝ
የልቡን ትህትና ፍቅሩን ሳያስተውሉ
ቸሩ ጌታችንን አቻኩለው ሰቀሉ
እሩህሩሁን ጌታ ቸንክረው ሰቀሉት
ሞትን አስውግዶ ቢሰጣቸው ህይወት/2/
#አዝ
ስለ ቸርነቱ ስድብን ከፈሉት
ስለ ርህራሄው የሾህ አክሊል ሰጡት
ሀሞትና ከርቤ ሆምጣጤ ደባልቀው
መራራ አስጎነጩት ጨክኖልባቸው/2/
#አዝ
ፈውስን ለሰጣቸው ልባቸውን ሞልተው
አሉት ወንበዴ ነው ስቀለው ስቀለው
ከጁ በረከትን የተሻሙ ሁሉ
ይጮሁ ነበረ ይገደል እያሉ/2/
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር (2)
ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር (2)
ፊቱን እየፀፉት/ እየተንገላታ (2)
በጦር እየወጉት /ይሰጣል ይቅርታ (2)
እነርሱ እየጠሉት/ እርሱ ይወዳቸዋል (2)
አስረው ሲጎትቱት/ ይከተላቸዋል (2)
#አዝ
ፃድቁን ሃጥእ ነው/ እውነትን ሃሰት (2)
እያሉ ሲጮሁ /ይሰቀል ይሙት (2)
እየመረመረው/ ፍጡር ፈጣሪን (2)
ክርስቶስን አስሮ/ ፈታው በርባንን (2)
#አዝ
ጀርባውን ሲገርፉት በሚያቃጥል ጅራፍ
በምህረት ያዛቸው በይቅርታው እቅፍ (2)
ጨክነው ሲያጠጡት መራራ ሃሞት (2)
ደሙን አፈሰሰ ጎኑን ሲወጉት (2)
#አዝ
ግምጃን አለበሱት/ ቀሚሱን ገፈው (2)
በራሱም አኖሩ/ እሾህ ጎንጉነው (2)
የአይሁድ ንጉስ ሆይ/ እያሉ ዘበቱ (2)
ለህይወት ሆናቸው/ የክርስቶስ ሞቱ (2)
ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር (2)
ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር (2)
ፊቱን እየፀፉት/ እየተንገላታ (2)
በጦር እየወጉት /ይሰጣል ይቅርታ (2)
እነርሱ እየጠሉት/ እርሱ ይወዳቸዋል (2)
አስረው ሲጎትቱት/ ይከተላቸዋል (2)
#አዝ
ፃድቁን ሃጥእ ነው/ እውነትን ሃሰት (2)
እያሉ ሲጮሁ /ይሰቀል ይሙት (2)
እየመረመረው/ ፍጡር ፈጣሪን (2)
ክርስቶስን አስሮ/ ፈታው በርባንን (2)
#አዝ
ጀርባውን ሲገርፉት በሚያቃጥል ጅራፍ
በምህረት ያዛቸው በይቅርታው እቅፍ (2)
ጨክነው ሲያጠጡት መራራ ሃሞት (2)
ደሙን አፈሰሰ ጎኑን ሲወጉት (2)
#አዝ
ግምጃን አለበሱት/ ቀሚሱን ገፈው (2)
በራሱም አኖሩ/ እሾህ ጎንጉነው (2)
የአይሁድ ንጉስ ሆይ/ እያሉ ዘበቱ (2)
ለህይወት ሆናቸው/ የክርስቶስ ሞቱ (2)
ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
#ማረኝ
ማረኝ /3/ መመኪያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢያት ጎስቁዬ/2/
ከፊቴ ናትና ኃጢያቴ ሁል ጊዜ
ተዉጫለሁ እኔስ በሐዘን በትካዜ
በፊትህ ክፋትን አድርጌያለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በሕይወት ዘመኔ
#አዝ
ከፊትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ኃጢያት ከኋላዬ እያሳደደችኝ
ወዴት እሄዳለሁ መሸሸጊያም የለኝ
ምህረትህ መጠጊያ ዋሻ ካልሆነችኝ
#አዝ
የተሰባበረዉ አጥንቴ እንዲጠገን
በምህረት እና በቸርነት ዳሰኝ
የቀና መንፈስን አድስ በልቤ ዉስጥ
ነፍሴ በእልልታ በተስፋ ትለወጥ
#አዝ
ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትዉሰድ
በንስሐ ድኜ በተስፋ እንድራመድ
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ እና
በደስታ ልስገድ በፍቅርህ ልፅናና
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
ማረኝ /3/ መመኪያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢያት ጎስቁዬ/2/
ከፊቴ ናትና ኃጢያቴ ሁል ጊዜ
ተዉጫለሁ እኔስ በሐዘን በትካዜ
በፊትህ ክፋትን አድርጌያለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በሕይወት ዘመኔ
#አዝ
ከፊትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ኃጢያት ከኋላዬ እያሳደደችኝ
ወዴት እሄዳለሁ መሸሸጊያም የለኝ
ምህረትህ መጠጊያ ዋሻ ካልሆነችኝ
#አዝ
የተሰባበረዉ አጥንቴ እንዲጠገን
በምህረት እና በቸርነት ዳሰኝ
የቀና መንፈስን አድስ በልቤ ዉስጥ
ነፍሴ በእልልታ በተስፋ ትለወጥ
#አዝ
ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትዉሰድ
በንስሐ ድኜ በተስፋ እንድራመድ
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ እና
በደስታ ልስገድ በፍቅርህ ልፅናና
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
ይቅር ስላልከኝ ነው
ይቅር ስላልከኝ ነው የእኔ መቆም
ደግሞ እንዳልፈርድ እርዳኝ/2/ በሰዎች ድካም
ለዛሬ መድረሴ አይደል በጽድቄ
እያነሳኸኝ ነው አይተህ ውድቄ
በፈረድኩበት ፍርድ እንዳይፈረድ
አልሁን ፈሪሳዊ ወንድሜን ልውደድ
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ
ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ
በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ
ድካሜ ብዙ ነው እንደ ራስ ፀጉሬ
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
በምሕረትህ ብዛት ከቤትህ ልግባ
ዘወትር ላቅርብልህ የእንባዬን መባ
የውስጤን ማንነት ላንተ ልግለጥ
ለሰው አሳልፈህ ለማትሰጥ
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
ዕለት ዕለት ግብሬ ኃጢአት መስራት ነው
አንተም ዕለት ዕለት እኔን መማር ነው
የበደለን መተው ያንተ ነውና
በወንድሜ መማር ቆሜ አልቅና
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
ይቅር ስላልከኝ ነው የእኔ መቆም
ደግሞ እንዳልፈርድ እርዳኝ/2/ በሰዎች ድካም
አዝ
ለዛሬ መድረሴ አይደል በጽድቄ
እያነሳኸኝ ነው አይተህ ውድቄ
በፈረድኩበት ፍርድ እንዳይፈረድ
አልሁን ፈሪሳዊ ወንድሜን ልውደድ
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
አዝ
ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ
ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ
በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ
ድካሜ ብዙ ነው እንደ ራስ ፀጉሬ
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
አዝ
በምሕረትህ ብዛት ከቤትህ ልግባ
ዘወትር ላቅርብልህ የእንባዬን መባ
የውስጤን ማንነት ላንተ ልግለጥ
ለሰው አሳልፈህ ለማትሰጥ
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
አዝ
ዕለት ዕለት ግብሬ ኃጢአት መስራት ነው
አንተም ዕለት ዕለት እኔን መማር ነው
የበደለን መተው ያንተ ነውና
በወንድሜ መማር ቆሜ አልቅና
ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል
አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው /2/
ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው/2/
ሠው አርገኝና ሠው ይግረመው/2/
እስከ መቼ በበደል እስከመቼ በኃጥያት
አስመሳይ ማንነቴ ነፍሴን እያስጨነቃት
መሸከም ስላቃተኝ የበዛው እዳዬን
በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን/2/
ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
ታስባለህ እና ከእኔ በላይ ለኔ
የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/
በስምህ ይዳሰስ የኃጥያት ለምፄ
በቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄ
ቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህ
ሠው ታደርገውና ሠው ታስገርማለህ/2/
ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄ
አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ መራቄ
በቃህ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳው
በመንፈስህ ቃኘኝ ኃጥያቴን ድል ልንሳው /2/
የኋላዬን ትቼ ወደፌት ልዘርጋ
ዋጋ እንዳላሳጠው የደምህን ዋጋ
እንዳሸንፍ እርዳኝ ስምህን ታጥቄ
ዳግም ባሪያ እንዳልሆን ልጅነትን ንቄ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው /2/
ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው/2/
ሠው አርገኝና ሠው ይግረመው/2/
አዝ
እስከ መቼ በበደል እስከመቼ በኃጥያት
አስመሳይ ማንነቴ ነፍሴን እያስጨነቃት
መሸከም ስላቃተኝ የበዛው እዳዬን
በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን/2/
አዝ
ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
ታስባለህ እና ከእኔ በላይ ለኔ
የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/
አዝ
በስምህ ይዳሰስ የኃጥያት ለምፄ
በቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄ
ቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህ
ሠው ታደርገውና ሠው ታስገርማለህ/2/
አዝ
ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄ
አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ መራቄ
በቃህ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳው
በመንፈስህ ቃኘኝ ኃጥያቴን ድል ልንሳው /2/
አዝ
የኋላዬን ትቼ ወደፌት ልዘርጋ
ዋጋ እንዳላሳጠው የደምህን ዋጋ
እንዳሸንፍ እርዳኝ ስምህን ታጥቄ
ዳግም ባሪያ እንዳልሆን ልጅነትን ንቄ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
✞ ተናገር አለኝ ✞
በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
"በቀራንዮ የተከፈለውን ዋጋ ባሰብኩ ግዜ አንደበቴ ዝም ይል ዘንድ ልተወው አልችልም መንፈሴም እመሰክር ዘንድ ያነሳሳኛል።"
ተናገር አለኝ መስክር
ተናገር አለኝ ዘምር
ለቀራንዮ ውለታ
አርምሞ የለም ዝምታ
ለመድኃኔዓለም ውለታ
አርምሞ የለም ዝምታ
ሰው አድርጎኝ ሞቶ በደሙ
ኑሮዬን ባርኮት ሕመሙ
ሰላም አውጥቶ ካስገባ
ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ
ሆሳዕና ልበል መድኃኒት
ከፍ በልልኝ የኔ አባት
ተጠምተኸ እኔ ረካሁ
ስራህ ግሩም ነው ደነቀኝ
አዝ_
እጆቹን እዩት በእምነት
ቆሰለ ሊሰጠኝ ሕይወት
በዚያ ታትሞ ውበቴ
እየሱስ ለኔ ብርታቴ
ከማንም በላይ ከምንም
ለኔ ልዩ ነው ዘላለም
ሕይወቴን ለእርሱ አስማርኬ
እኔስ በረታሁ በአምላኬ
አዝ_
የእሾህ አክሊሉ በራሱ
ለእኔ ቤዛ ነው ሞገሱ
ሞቴን ገድሎታል አባቴ
ሰላሜ እርሱ ነው እረፍቴ
ሰው የመሆኔ ምስጢሩ
የማይለወጥ ነው ፍቅሩ
የገባኝ እውነት በምድር ላይ
ፍቅር ነው ጌታ ኤልሻዳይ
አዝ_
ክብሩን ለማወጅ ተነሳሁ
ሲያድነኝ ከሞት እያየሁ
ገመና ሸፋኝ ኪዳኔ
ተራበ ውዴ መድኃኔ
ይሄ ነው የቆመኝ በፊቱ
ወሰን የሌለው ምሕረቱ
ለዚህ ደግነት ውለታ
ምን ይከፈላል ለጌታ
👉ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እንዘም_ር
@Debrecina ~ @Debrecina

ልቤ ያውቀዋል
ልቤ ያውቀዋል ያድረክልኝን ነገር
የሠራህልኝን ሥራ
መድኃኔዓለም አወጣኸኝ ከመከራ
በቃል ጉልበት አይወራ
መስቀል ተሸክመህ በደም ርሰህ
እኔን በመከራ ዳግም ወልደህ
በክብር ተሻገርኩ ክሰህልኝ
በህይወት አቆምከኝ ወድቀህልኝ/2/
የበደሌን ጋራ አቀበቱን
የባርነት ሰነድ እዳ ክሱን
አጥፍተኽው ጌታ መዳን ሆነ
እርቃኔ በእርቃንህ ተሸፈነ/2/
በፍቅርህ መአዛ ረክቷል ልቤ
በማይቆም መውደድህ ተከብቤ
የህይወቴ ወደብ መስቀልህ ነው
ወጀብና ነፋስ የማይነቅለው/2/
የሾህ አክሊል ደፍተህ ኤልሻዳይ
እፎይ አለ ልቤ ከስቃይ
ሆኖልኛል መዳን አንተ ታመህ
ነፃ ወጣሁ ሸክሜን ተሸክመህ/2/
ዙፋንህን አስተወህ የኔ ፍቅር
ከሰማይ ሀገርህ መጣህ ከምድር
ታየህ ስትፈልገኝ ልጄ ብለህ
ፈራጅና አፅዳቂ አምላኬ ነህ /2/
ዘማሪ ዲያቆን ነብዩ ሳሙኤል
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️
ልቤ ያውቀዋል ያድረክልኝን ነገር
የሠራህልኝን ሥራ
መድኃኔዓለም አወጣኸኝ ከመከራ
በቃል ጉልበት አይወራ
አዝ
መስቀል ተሸክመህ በደም ርሰህ
እኔን በመከራ ዳግም ወልደህ
በክብር ተሻገርኩ ክሰህልኝ
በህይወት አቆምከኝ ወድቀህልኝ/2/
አዝ
የበደሌን ጋራ አቀበቱን
የባርነት ሰነድ እዳ ክሱን
አጥፍተኽው ጌታ መዳን ሆነ
እርቃኔ በእርቃንህ ተሸፈነ/2/
አዝ
በፍቅርህ መአዛ ረክቷል ልቤ
በማይቆም መውደድህ ተከብቤ
የህይወቴ ወደብ መስቀልህ ነው
ወጀብና ነፋስ የማይነቅለው/2/
አዝ
የሾህ አክሊል ደፍተህ ኤልሻዳይ
እፎይ አለ ልቤ ከስቃይ
ሆኖልኛል መዳን አንተ ታመህ
ነፃ ወጣሁ ሸክሜን ተሸክመህ/2/
አዝ
ዙፋንህን አስተወህ የኔ ፍቅር
ከሰማይ ሀገርህ መጣህ ከምድር
ታየህ ስትፈልገኝ ልጄ ብለህ
ፈራጅና አፅዳቂ አምላኬ ነህ /2/
ዘማሪ ዲያቆን ነብዩ ሳሙኤል
💚 @Debrecina 💚
💛 @Debrecina 💛
❤️ @Debrecina ❤️