Halal Fkr
19.7K subscribers
189 photos
157 videos
3 files
627 links
ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ❤️🥰

Tiktok : tiktok.com/@halalfkr

DM: @Halal_Fkr
Download Telegram
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

ੈ♡‧┊ያስሚን ሙጃሂድ ❤️
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል አንድ | For Audio Books🔗

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
    ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━ ━♡━┓
Reaction❤️،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
Someone said ደሀ በመሆንህ ምክንያት የተወችህ ልጅ የወደፊት ህይወቷ ላይ አትቆጭም/አትሰቃይም.. ምትፈልገውን ሰው ታገኛለች ታገባለች ደስተኛ ሆና ትኖራለች..

ህይወትን እንደፊልም አርገህ ማሰብ አቁም😭😂

Fr ግን የቱርክ የፍቅር film ምናምን የምታዩ ሰዎች አቁሙ በጣም brain wash የሆነ ነገር ነው especially ሴቶች🥰🙏😆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 2 | For Audio Books🦠

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲

በጠዋት ተነስተህ ስልክህን ስትከፍት " Good morning babe" የሚል ቴክስት ስታይ ምን ያህል እንደሚያስደስት ታውቃለህ🙄....በጠዋት ደግሞ ቤት አፅድታ፣ ቁርስ አቅርባ፣ የጠዋት አዝካር ከፍታ፣ "ደና አደርክ()" ስትልህ የሚሰማህን ስሜት አስበዋ(አስቢዋ)

አግባ ሀቢቢ አግባ .....አግቢ አንቺም እህትዋ😍

اجتهدوا في الدعاء 😊

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
He is so cute🥹 raaah🐗😭😂
ትዳር😇

ስለ ትዳር ስናወራ አሏህ ﷻ ባልና ሚስትን አንዳችሁ ለሌላኛችሁ ልብስ ናችሁ ይላል፡፡ ልብስ ሊጠብም ሊሰፋም፤ ሊረዝምም ይችላል፡፡ ያም ተባለ ይህ ፤ ግራም ነፈሰ ቀኝ ...  ልብስ ከብርድ፣ ከዝናብ፣ ከፀሐይ እና ንፋስ ይከላከላል፣ ገመናህን ይሸፍንልሃል፡፡  ያሳምርሃል ያስዉብሃል፡፡ ብቻህን እየተኛህ ለብሻለሁ አትበል :)

ለሁላችሁም የሚገጥም፣ የሚያምር ልብስ እንዲሠጣችሁ ተመኘሁ🤲

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
10 view per hour ..why?😭


እንደTiktok ግን አስጠዪ ነገር የለም እንደሙዱ😖
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 3 | For Audio Books🦠

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
ክፍል አራት ከ50 like ቡሃላ.....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 የመሲሕ ባሮች ሆይ 1 ጥያቄ አለን? የ ኢብኑል ቀይም መካሪ ግጥም

©murad tadesse

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hijabies 🌹🤗        
                                            #ሼር❤️


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... ⁴ | For Audio Books⭐️

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጋብቻ ምን ይፈልጋል?!

ትዳር በባህሪ፣ በሃላፊነት እና በፅኑ አእምሮ በትእግስት የሰለጠነች የጎለመሰች ሴትን ይፈልጋል... ሀሳቧና ጭንቀቷ በትዳር መፎካከር ሌላዋን ለማስቀናት ብላ ትዳር ውስጥ ምትገባ ሴት  የሆነች ጎልማሳ ልጅ አይደለችም።

ትዳር፤ ሙሉ የወንድነት ሙሉ ክራይቴሪያ ያማሏ ወንድ ይፈልጋል… የጋብቻን ትርጉም የሚያውቅ ፣ ሚስትን የማክበርና የማድነቅን ትርጉም የሚያውቅ፣ኃላፊነት ያለው፣ሰፊ፣ የሰከነ አእምሮ ያለው  እና አርቆ አስተዋይ  ሰውን ይፈልጋል። የህይወት ጉዳናው የአላህ መልእክተኛ ትእዛዝ በትዳር ውስጥ የሚተግበር ... እና ኃላፊነትን እና የሃይማኖቱን አስፈላጊነት በትክክል የማያውቅ ወጣት ይፈልጋል ።

ጋብቻ ለሴት ወይም ለወንድ ውበት ብቻ ላይ የተመረኮዘ መሆን የለበትም ...በፍቅር፣በእዝነት እና በመረጋጋት ላይ የተመሰረተ ቤትን ለአላህና ለመልእክተኛው በመታዘዝ አጥር የተከበበ መሆን አለበት።

በትዳር ጓደኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በጣም አስፈላጊው እና ትልቁ ቁም ነገር ደግሞ ለአላህ መታዘዛቸው እና ከድብቅ ሆነ በአደባባይ ወንጀሎችና ከኃጢአት መራቅ ነው።

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
💥የሴት ልጅ ሴራ💥



የሆነ ጊዜ የሆነች ሴት እንዲህ አለች

እኛ ክፍል ውስጥ ቆንጆ ልጅ ጥሩ ፀባይ ያለው ወጣት ነበር ። ሳላውቅ በጣም ወደድኩት ...

      እሱ ጋር ለመቀራረብ ምቹ አጋጣሚ ላገኝ አልቻልኩም ነበር....

  የተለያዩ መፍትሄወችን ሳፈላልግ ልጁ ለካ የጓደኛየ ወንድም ጓደኛ ነው ።

   ለጓደኛየ ከወንድምሽ ስልክ ላይ የልጁን ስልክ እንድታመጣልኝ ነገርኮት ...

ስልኩን እንዳመጣችልኝ ፌስቡክ ላይ በወንድ ስም አካውንት ከፈትኩ ወዲያው የጓደኝነት ጥያቄ ላኩለት ብዙም ሳይቆይ የጓደኝነት ጥያቄውን ተቀበለኝ  ከዚህ በፊት ያሉኝ ግሩፖች ውስጥ አስገባሁት ።

ከሁለት ቀን ብኋላ  በወንድ ስም  በከፈትኩት አካውንት ገብቼ   የልጁን ስልክ አስቀመጥኩና ኢሄ ሰው የሰፈር ሴቶችን መንገድ ላይ  ይረብሻል በጣም አስቸጋሪ ልጅ ነው ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ እየደወላቹህ ስደብት ብየ...!

     ከተወሰነ ደይቃ ብኋላ በትክክለኛው አካውንቴ ወደ ፌስቡክ ገባሁና የቅድሙን መልዕክት መፈለግ ጀመርኩ ...

መልዕክቱን እንዳገኘሁት እንዲህ ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ ። የማታቁት ሰው ላይ መደወል የመጥፎ ስነ ምግባር ባልተቤት መሆናችሁን ያሳያል ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ።

  ልጁም በጣም  አመስግኖኝ የጓደኝነት ጥያቄ ላከልኝ ወዲያው  ተቀበልኩት ። ልጁም ከኔ ጋር መተዋወቅ እንደሚፈልግ ነገረኝ ...መተዋወቅ ጀመርና የአንድ ከተማ ኖሪወች የአንድ ክላስ ተማሪወች መሆናችንን አወቅን ከዛ ብኋላ ግንኙነታችን እየጠበቀ መጣ ዛሬ ኢሄው ተጋብተናል አልሀምዱሊላህ ....😁

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:-

«አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ»

📚አልባኒ ሰሂህ ብለውታል (1758)

-There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ ያው🤷. . ነገሩ ወደ friendship benefits መቀየሩ አይቀርም.. ሀራም🤦💔

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
fuad - ፍቅርና ደስታ #6
<unknown>
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 5 | For Audio Books🦠

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Video.Guru_20220522_092612336
<unknown>
በስሜት አታፍቅር
ፉአድ አ/ሀሚድ

----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
የተረሱ ሱናዎች

- የ40 ዓመት ሴት  ማግባትም ሱና ነው።
- የፈታች ሴት ማግባትም ሱና ነው።
- ልጅ ያላት ሴት ማግባትም ሱና ነው።
- ባሏ የሞተባት ሴት ማግባትም ሱና ነው።
- ቤት ዉስጥ ሥራ ማገዝም ሱና ነው።
- ለሚስት ምርጥ ባል መሆንም ሱና ነው።
- ሚስት ማጉረስም ሱና ነው።
- ከሚስት መጨዋወትም ሱና ነው።
- ለሚስት ፍቅር መግለፅም ሱና ነው።
-ሚስትን ማቆላመጥም ሱና ነው።
-ለሚስት ማዘንና መለሳለስም ሱና ነው።
-የሚስትን ስህተት ማለፍም ሱና ነው።
- ሚስትን ማክበርም ሱና ነው።
- ለሚስት መዋብም ሱና ነው።
- የሚስትን ቤተሰብ ማክበርም ሱና ነው።
-የሚስትን ዉለታ ማውሳትም ሱና ነው።
- ሚስትን ማማከርም ሱና ነው።

ጨምሩበት...

©Abx
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Nvr get back!

                                            #ሼር❤️



JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቆንጆ ሴት አግቡ😍🙌


For more vids JOIN
@halalfkr || @halalfkr