Halal Fkr
19.2K subscribers
191 photos
158 videos
3 files
634 links
ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ🤍🫀

Tiktok : tiktok.com/@halalfkr

DM: @Sem_ir
Download Telegram
ደናደሩ🌙😴❤️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wake up brother,No one is busy!😆
አንቺ ደግ አደረግሽ🙌❤️

                                            #ሼር❤️



JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
እድለኛ ሰው ማለት
አልጋው አጠገብ አልያም ደግሞ ሚተኛበት ቦታ ላይ
ቻርጅ ማድረግያ ያለው ሰው ነው

አልተሳሳትኩም ⁉️


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለማስታወስ 🙌🤍

ዐሽረል አዋኺር ብዙዎቻችን እንደምናስበው የሚጀምረው ዛሬ 20ኛው ምሽት ላይ ሳይሆን ነገ 21ኛው ላይ ነው..

እስከ 30ኛው ምሽትም ይቀጥላል

አላህ ያበርታን❤️

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
ሴቶች🙌
ጥያቄ ልጠይቃችሁ እስኪ
በድንገት አብራቹ የምትኖሩት አንድ ልጅም የወለዳችሁበት ባላችሁ ሌላ ቦታ ሌላ ሚስት እንዳለው ብታውቁ ምንድነበር የምታረጉት?..
''ትዳር መጣልኝ💍''.. አልኳት
''አላህን ያውቃል?'' አለችኝ
''አዎ'' አልኳት ምን ማለቷ እንደሆነ ሙሉ በሙሉ ሳልረዳ
''አግቢው አይበድልሽም'' አለችኝ☺️

''አላህን ማወቅ ግን እንዴት ነው?
ሰላት የሚሰግድ?.. የሚቀራ? የሚጾም?''

''የሚሰግድለት ጌታው ባንቺ ሀቅ እንደሚተሳሰበው የሚያውቅ ፣ ጀሊል ባንቺ መወለድ ለአባትሽ ጀነትን እንደከፈተለት፤ለእናትሽ ጀነትን በእግሯ ስር እንዳደረገላት ፣ ለራሱ ለባለቤትሽ ኢማኑን እንደሞላለት..🥰 ፣ ስትወልጂ🤰 ጀነትን በእግርሽ ስር እንደሚያረግልሽ የሚያውቅ እና .. አላህ ያንቺን ህይወት ከጀነት ጋር አያይዞ ሲያበቃ ባልሽ የጀሀነም ህይወትን ላለማኖር ከአላህ ጋር ለሚኖረው ሂሳብ ሲል የሚፈራ ነው አላህን የሚያውቅ''❤️

©Judi

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አላህን የሚያውቅ❤️

                                            #ሼር❤️



JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
ዒድ አልፊጥር !!
የሸዋል ጨረቃ በሳኡዲት ዐረቢያ ከባቢ ባለመታየቱ ከነገ በስቲያ ረቡዕ ሚያዚያ 2 2016 እንደሚሆን ታውጇል።
አላህ በሰላም ያድርሰን!!

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
አሳምረን ያልተቀበልነውን ረመዳን
አሳምረን መሸኘት የምንችልበት
አንድ ቀን ተሰጥቶናል!

አልሃምዱሊላህ ❤️

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
🫶ዒድ ሙባረክ🫶


🌟 እንኳን ለ1445 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።

🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
.  (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ *     mubark     *
. ┃口┃★ *   ***.    .  *˛•
. ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *       
. ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.     
. ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)         
  ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
_三三三三三
🌷አላህ መልካም ስራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
VID_20240410_093436_256
<unknown>
❤️

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩

ሰፈራችን ያለች አንዲት ሙተነቂባህ ለትዳር አሰብኳትና ቀጠሮ አስይዘን ከእናቴ ጋር ልናያት ሄድን – ሸሪዐዊ እይታ።

..... ከቤታቸው ገብተን ተሰየምን....... መጣችና ከፊት ለፊታችን ትንሽ ተቀመጠች።

ከደቂቃዎች በኋላ ተነስታ ሄደች።

➡️እናቴም «ጨርሰናል እንሂድ!» አለችኝ።
➡️ እኔም፦ « እንዴ ኡሚ ኒቃቧን ተገልጣ ሳላያት?!» አልኳት .......

«አይ .... ልጁን አይቼው ካማረኝ ነው የምገለጥለት ብላ ነበር» አለችኝ .....

ይላል አንዱ የደረሰበት ...

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ለማየት ስንሄድ መታየትም አለ ለማለት ነው ...

... ኣህ ስሜቱ ግን እንዴት እንደሚያም ¿ ምናለበት ነግሮኝ ቢሆንኮ እንደልማዴ¡ ፎቶዋን አሰርቅለት ነበር ሚልም አይጠፋም😊

ሸዋል ነው... ማለቴ የጋብቻ ወር ነው ብየ ነው¡
እየተያያየን ወገን!

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from •°•°𝐅ǐ𝕕ẳ𝚗°•°•🌸
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ! ዛሬ አንድ ሀጃ ይዤ እናንተ ጋር መጥቻለሁ። እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ ነኝ!

ይሄ ቴክስት ከትናንት ወድያ ነበር የገባልኝ። የዛን ቀን ደውዬ አዋራኋት እና በአካል ሄጄ እንደማያት ነገርኳት። የዛን ቀን ስላልተመቸኝ ትናንት ጁምዓ ቤቷ ሄድኩኝ። ከዱዓም ባለፈ ላረግላት የፈለኩት ነገር ስለነበረ ነው። እናቷን ተዋውቂያት ከሷም ጋር በደንብ አውርቼ ተመለስኩኝ። የሚኖሩት አለምገና ሲሆን ቴክስቱ ላይ እንዳለው እሷ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ናት።እናቷ ሰው ቤት እየዞረች ልብስ በማጠብ ነበር ባለቤቷ ከሞተ በኋላ እሷን እና ልጇን ለማኖር ስትጥር የነበረው። አሁን ግን  ታማ ተኝታ ቤት ውስጥ የሚበሉት እስከሚያጡ ድረስ ሆነዋል። ልጇም ትምህርቷን መከታተል አልቻለችም።

እናም አንድ ያሰብኩት ነገር ነበር። ለአሁን ትንሽ ነገር ሰጥቶ ዞር ከማለት ከናንተ ቤተሰቦቼ ጋር የቻልነውን እንድናግዛት በአላህ ስም እጠይቃቹሀለው።

ለአሁን ያሰብኩት ካለን 7000 ቤተሰብ በትንሹ 500 ሰው 100 / 100 ብር ብናዋጣ 50,000 ብር መሰብሰብ እንችላለን። በዛም በመጀመሪያ እናቷን ማሳከም የቀደመ ስራችን ሲሆን ቀጥሎ ለቤት ኪራያቸው ቢያንስ የ6 ወር ብንከፍል ኸይር ይመስለኛል። ይሄም  6 × 2000 = 12,000 ይመጣል።

ሌላኛው ያሰብኩት ያው ሁላችንም እንደምናውቀው ልብስ ማጠብ ምን ያህል አድካሚ ስራ እንደሆነ ግልፅ ነው። እናቷ ከታከመች በኋላ መልሳ ያንን ስራ ብትሰራ የጤናዋን ነገር እርግጠኛ መሆን አንችልም። እናም በቀረን ብር እናቷ እዛው ቤቷ አከባቢ ሻይ ቡና ብናስጀምራት... የቀረንን ደሞ የተወሰነ አስቤዛ ብንገዛ... በእርግጥ 50,000 ብር ለነዚ ሁሉ ይበቃል ብዬ አላስብም! ግን ቢያንስ የሆነውን ያክል መፍታት ይችላል። ብሩን አብረን ሰብስበን አብረን ሄደን እንዘይራቸዋለን።

@judi_ah ላይ account በመውሰድ ያላችሁን አግዙን! ለአንድ ሰው የማይቻለው አንድ ላይ ግን በደንብ እንችላለን! የልጅ እንባ አብሰን፤ የእናት ዱዓ ሸምተን ፤ ለአላህ ጥሩ ብድር እናበድራለን! አንድ ላይ ቀላል ነው!

@judi_ah 👈account ለመውሰድ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ስለ ፍቅር ልንገርህ.....

አሊይ ረ.ዐ ለሚስቱ ፋጢማ ያላት ጊዜ...

"በመፋቂያሽ ቀናሁ ከንፈርሽን
አልፎ ጥርስሽን ሲነካው.."

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

#ሼር ሼር
#ሼር ሼር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይጠብቃቹ🤲
ከማን??
ኳስ የምታይ(pfpዋ የኳስ ተጫዋች ፎቶ የሆነ) እና ''ያራዳ ቋንቋ'' ከምታወራ ሚስት🥵🤦

ይሜ✌️.. ምናምን ስትልህ አስበከዋል💔😭
“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ።  "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ   ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ።  ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። …
ባለትዳሮች እየተማራችሁ … ሚማ የዚዱል ሁበ በይነኩም። ብናስተምራችሁ ቅር አይላችሁም አይደል?… ሀሀሀ (እንደልጅቷ ፈገግ ልበል)
©️Fuad

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Halal Fkr
ይጠብቃቹ🤲 ከማን?? ኳስ የምታይ(pfpዋ የኳስ ተጫዋች ፎቶ የሆነ) እና ''ያራዳ ቋንቋ'' ከምታወራ ሚስት🥵🤦 ይሜ✌️.. ምናምን ስትልህ አስበከዋል💔😭
🔴Live ኳስ አያየች ነበር..

Him: Hubi ማውራት አለብን ካወራንኮ በጣም ቆየን. .

her: እሺ በቃ ማታ እናወራለን

ማታ. .

her: ውዴ ለራሴ አርሰናል አቃጥሎኛል ገና አንተን ላወራህ አልችልም ደናደር

What would be ur እርምጃ??🤣
እሱ በውድቅት ለሊት ነው አሉ ከቤቱ ያባረራት💔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሲስማት አይቻለሁ😑

ሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ የተባለው ሰሃብይ ብልህና በሳል ሰው ነበር. . ገጠመኙን ሲናገር እንዲህ ይላል፦

«በብልጠት እኔን ያሸነፈ ቢኖር አንድ ወጣት ብቻ ነው። የሆነ ጊዜ አንዷን ላገባት ፈለኩኝና ስለ እሷ ሳወሳ ሰማኝ። እንዲህም አለኝ
"እሷ ልጅ እኮ የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁና ትቅርብህ" አለኝ።
እኔም እንዲህ ዓይነት ከሆነችማ ትቅርብኝ ብዬ ተውኳት. .
ከጊዜ በኋላ ያቺ ልጅ ይህንኑ ወጣት ራሱ አገባት። በሁኔታው ተገርሜ……

እንደዛ ብለኸኝ እንዴት ታገባታለህ? ስለው

"ሲስማት አይቻለሁ ያልኩህ በእርግጥም ሲስማት አይቼ ነው። ሲስማት የነበረው ግን የራሷ አባቷ ነበር😮‍💨 ብሎ ተጫወተብኝ»  ይላል

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
«ፍቅር እና ደስታ» ያስሚን ሙጃሂድ Audio book In Amharic translation የምትፈልጉ❤️

At least 100 ''👍'' I'll send it. . .