Halal memory🫀
11.1K subscribers
684 photos
104 videos
7 files
194 links
#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ
#вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒
#ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ
╱◥██████◣.
│∩│🪟▤│🪟│.
▓▆▇█▓🚪▓█▇.

Cross @Usre_aviailabele
Download Telegram
Halal memory🫀
~ ''ወዝኩር ፊል ኪታቢ መርየመ''~ ~part 1~ መርየም ከሰዎች ተገልላ፣ ጌታዋን በሚሕራብዋ ውስጥ በብቸኝነት እያመለከች ባለችበት ጂብሪል (ዐ.ሰ) ሙሉ ሰው መስሎ ተገለጠላት። እጅግ ፈሪሃ አላህ የነበራት መርየም፣ በድንገት ማንም በሌለበት ስፍራ አንድ እንግዳ ሰው ፊት ለፊቷ ስታይ ደነገጠች። ወድያውም ~ ∞ "እኔ ከአንተ በአዛኙ ጌታ እጠበቃለሁ፤ ጌታህን የምትፈራ እንደሆንክ (አትቅረበኝ)" በማለት…
~part 2~
የምጡ ጊዜ ሲደርስ፣ ህመሙና የስነ-ልቦና ጫናው ሲደራረብባት፣ ከህመሙ ፅናት የተነሳ ወደ አንዲት የዘንባባ ግንድ ተጠጋች።
በዚያች የጭንቀት ቅፅበት፣ መርየም የሰው ልጅ ሊደርስበት የሚችለውን የመጨረሻ የተስፋ መቁረጥ ቃል
''ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩና ተረስቼ በቀረሁ!" እስከማለት አደረሳት።
¤
¤
የቱንም ያህል ታላቅና ምርጥ የአላህ ባሪያ ብንሆንም፣ በፈተና ጊዜ ውስጣችን መረበሹና አቅም ማጣታችን ተፈጥሯዊ መሆኑን ሊያሳየን ስለፈለገ ቁርኣን ይህንን የፍርሃትና የተስፋ መቁረጥ ቃል አስቀመጠልን።
አላህ በደካማ ጎናችን አይቀጣንም፣ ይልቁንም ያፅናናናል። ወዲያውም ከስሯ "አትዘኚ፤ ጌታሽ ከበታችሽ ትንሽን ወንዝ በእርግጥ አድርጓል" የሚል የማፅናኛ ድምፅ መጣላት።
በመቀጠልም ''የዘንባባይቱንም ግንድ ወዳንቺው ጎትቺ (ነቅንቂ)፤ ባንቺ ላይ የበሰለን የተምር እሸት ታረግፍልሻለችና።'' አላት
~∞∞
እዚህጋ አንድ ሚገርመኝ ነገር አለ~~
∞∞
በልጅነቷ፣ ምንም አይነት ሃላፊነት በሌለባት ጊዜ ሚሕራብ ውስጥ ተቀምጣ ስታመልክ፣ አላህም ክብሯንና ልዩነቷን ለማሳየት፣ ተፈጥሮን ጥሶ በበጋ የክረምት ፍሬን ያቀርብላት ነበር።ያለ ምንም ልፋት የክረምት ፍራፍሬ በበጋ ይመጣላት ነበር። ​አሁን ግን አምጣ ደክማ፣ ተርባና ተጠምታ እያለች፣ አላህ ተምሩን ዝም ብሎ አላወረደላትም። "ግንዱን ነቅንቂ (ጥረት አድርጊ)" አላት።

አላህ ተምሩን ያለ ንቅናቄ እንዲረግፍላት ማድረግ አይሳነውም ነበር።
ነገር ግን መርየም አሁን እናት ልትሆን ነው። የአለምን ትልቅ ተዐምር (ዒሳን) ተሸክማ፣ ከባድ ፈተና ወደሚጠብቃት ማህበረሰብ ልትመለስ ነው። ይህ ደግሞ ብርታትን፣ ጥረትንና በምክንያት ዓለም ውስጥ መንቀሳቀስን እንደሚጠይቅ እያሳያት ነበር ።

መርየም ልጇን ዒሳን (ዐ.ሰ) ወልዳው ታቅፋ ወደ ማህበረሰቡ ስትመለስ፣ የጠበቀችው ውግዘት አልቀረም።  "መርየም ሆይ! ታላቅን ነውር ነገር በእርግጥ አመጣሽ... አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም፣ እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" እያሉ ሊወግሯት ተሰበሰቡ።

አሁንም እዚህጋ ወደ ዘከርያ ታሪክ እንመለሳለን።ነቢዩ ዘከሪያ (ዐ.ሰ) የልጅ ብስራት ሲመጣላቸው፣ ልባቸው በደስታ ቢፈነድቅም አእምሯቸው ግን "እንዴት ሊሆን ይችላል?" በሚል ግርምት ውስጥ ገብተው ለዚህም ማረጋገጫ ምልክት  እንዲሰጣቸው አላህን ሲጠይቁ አላህም የሰጣቸው ምልክት "ሰዎችን ለሦስት ቀናት (በምልክት እንጂ) አታናግር" የሚል ነበር።
ወደ መርየም ስንመለስ መርየም ዒሳን (ዐ.ሰ) አቅፋ ወደ ወገኖቿ ስትመለስና ታላቅ ውርደትና ጥያቄ እንደሚጠብቃት ስታውቅ፣ አላህ ያዘዛት ትእዛዝ ከዘከሪያ ምልክት ጋር ተመሳሳይ ነበር። "ለአል-ራህማን ጾምን ተስያለሁ፣ ዛሬም ሰውን አላናግርም በይ" አላት።መርየም ወደ ወገኖቿ ስትመለስ ምንም አልተናገረችም።  በምትኩወገኖቿ ስትመለስ  ወደ ህፃኑ ጠቆመች። እነርሱም "በአንቀልባ ያለን ህፃን እንዴት እናናግራለን?" ብለው ሲያፌዙ፣ ዒሳ (ዐ.ሰ) በአላህ ፈቃድ አንደበቱ ተፈትቶ "እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ... ነብይም አድርጎኛል" በማለት እናቱን ከውግዘት ነፃ አወጣት
የዘከሪያ ዝምታ "የተአምሩ መጀመሪያ" ሲሆን፣ የመርየም ዝምታ ደግሞ "የተዐምሩ መደምደሚያ" ነበረ። ዘከሪያ በደስታው ወቅት ዝም ብሎ አላህን አመሰገነ፤ መርየም ደግሞ በጭንቋ ወቅት ዝም ብላ አላህ እንዲሟገትላት ተወች።
¤
የ አላህ ስራ ምንኛ ግሩም ነው!!
18
ኪራይ በየቀኑ እየጨመረ ካስቸገራቹህ አከራይን Confuse የሚያደርጉ 15 አዳዲስ Tactics እነሆ



ምግብ በDelivery ሲመጣልህ ግቢው በር ላይ አትቀበል፤ ይሄማ የሞላለት ነው ብለው ኪራይ ይጨምሩብሃል



ውድና Brand ልብሶችህን በረንዳ ላይ አታስጣ፤ ቦንዳ ነው ብትላቸውም ቤት ኪራይ ከመጨመር አይመለሱም


Gym የምትሄድ ከሆነ ቦርሳህን ደብቀህ ውጣ፤ ከቻልክ ለቅሶ እንደሚሄድ ሰው ጋቢ ልበስ።



ፒዛ በልተህ ካርቶኑን Dustbin ላይ አትጣው፤ ቀደህ በፌስታል ደብቀህ Dispose አድርገው።



Ride ስትጠራ ግቢው በር ላይ እንዲያቆም አታድርግ፤ ራቅ ብለህ ውረድና ኑሮ ያዛለው ሰው መስለህ በእግርህ ግባ። ከቻልክ የባስ ቲኬት ግቢው ውስጥ ጣል



ለአከራይህ ልጅ ከረሜላ ስጠው፤ ግን ከሰው ተቀብዬ ነው በለው እንጂ ገዝቼ ነው እንዳትል።



ውድ ሳሙናዎችን አትጠቀም፤ ግቢው በቆንጆ የሳሙና መዓዛ ከታወደ ብር ተርፎታል ይሉሃል። ጉለሌ 555፣ አጃክስ ምናምን ተጠቀም



ዘመዶችህ ሲመጡ የቆሸሸ ልብስ እንዲለብሱ አድርጋቸው።



ከሱፐርማርኬት ስትመጣ ዕቃውን በጥቁር ፌስታል ደብቀህ ግባ።



ፀጉርህን በየሳምንቱ አትቆረጥ፤ ለፀጉር ቤት የሚከፍለው አጥቶ ነው ይበሉህ።



ቤትህ ውስጥ Luxury ዕቃ ካለህ መጋረጃህን ዘጋው፤ ካልሆነ ኪራይ ይጨምሩብሃል።



አከራዮቹ አጠገብ ስትሆን አበድረኝ የሚል Fake ስልክ አውራ።



ኮንዶሚኒየም ደርሶኛል የሚል ወሬ በሰፈር አስወራ፤ ከሚሄድብን ኪራይ አንጨምርበት ብለው አርፈው ይቀመጣሉ



አከራይህ ጋር ረጅም ስልክ አታውራ ከቻልክ call me back ላክላቸውና ችጋራም ነው ብለው ይደምድሙ



ከታክሲ ስወርድ ወያላው መልሴን በላኝ ብለህ በረንዳቸው ላይ ስትደርስ አጉረምርም። ለአንድ ብር የሚያለቃቅስ ቺስታ ነው ብለው ይዘኑልህ
🤣204👍1
Halal memory🫀
ኪራይ በየቀኑ እየጨመረ ካስቸገራቹህ አከራይን Confuse የሚያደርጉ 15 አዳዲስ Tactics እነሆ ∞ ምግብ በDelivery ሲመጣልህ ግቢው በር ላይ አትቀበል፤ ይሄማ የሞላለት ነው ብለው ኪራይ ይጨምሩብሃል ∞ ውድና Brand ልብሶችህን በረንዳ ላይ አታስጣ፤ ቦንዳ ነው ብትላቸውም ቤት ኪራይ ከመጨመር አይመለሱም ∞ Gym የምትሄድ ከሆነ ቦርሳህን ደብቀህ ውጣ፤ ከቻልክ ለቅሶ እንደሚሄድ ሰው ጋቢ…
አከራይ እና ተከራይ !

ሁልጊዜ ቤት ኪራይ በመጨመር የሚታወቀ አከራይ ነበር አንድ ቀን
ኪራይ ጨምሩ ለማለት ወደ ቤቱ ብቅ ሲል ተከራዩ መጨመሩን ይጨምሩ ግን ቤቱን አድሱልን እንደምታዩት ሊወደቅ ደርሷል ይላል አከራዩም ሊወድቅ እኾ አደለም ሩኩእ እያደረገ አንጂ ሲል ያለምጣል ተከራዩም እሱን እኾ እኛም ተረድተናል ነገር ግን ሲደክመው ሱጁድ እንዳያደርግብነ ፈርተን ነው ሲል ተከራይ ይመልሳል ።

ይህ ቀልድ በዚህ ጊዜ የእያንዳንዱ የሂወት በር ውስጥ ይገባል ።
🤣15
በዚህ ማታ ደውላ...

አባ!አለችኝ ...ከወዲያኛው የስልኬ ጫፍ የሴት ድምፅ ይሰማኛል.....አይ ተሳስተሻል ብዬ ስልኩን ዘጋሁ ...ብዙ እንዳታወራ በሰዋች ተከብቤ እንዳትቀባጥር በማሰብ።

መልሳ ደወለች አረ አባዬ ምነው ጠፉህብኝሳ አለች አሁንም ገና ማንነቴን እንኳን ሳታጣራ😭


ተመለሱ ሆ🙌😂

ለካስ አንዲት ባሏ የጠፉባት ሴት ቁጥር ተሳስታ ወደኔ ደውላ ነው😭!
🤣132
ትዳር ውስጥ 'Privacy' የሚባል ነገር የለም፤ የባልሽን /ሚስትክን/ስልክ ፓስወርድ + ባንክ ... የማታውቁ ከሆነ
ገና አልተጋባችሁም..!🙂
😁234🤣1🍓1
የቴሌግራምሽን lastseen Nobody አድርገሽ፣ስልክሽን forward አድርገሽ..የሶሻልሚድያ
chatሽንም off አድርገሽ ego'ሽን እስካፍንጫ ታጥቀሽ ጧት ማታ "ባል ስጠኝ "እያልሽ ትለምኛለሽ።
ስሪየስሊ አክስቴ ?ያስኬዳል?.
ኣንቺም ቱርካዊ አታገቢም እኛም ኣፍጋናዊት አናገባም
ከፋፍቺውና እንደራደር..!!
🤣26😁21
ይሄን ሚስት አግባ አግባ የሚያስብል ብርድ በትኩስ ቡና እና በጨዋታ ካልታገልነው ከባድ ነው..
😁141
ባሮችህን ከበደለኞች ፈርጃቸው ያረብ እነዚህ ፍልስጤማውያን እስረኞች በወራሪዋ የሞት ፍርድ ተላለፎባቸዋል ሁሉ ነገር ለአንተ ሰጠን 💔
😭11💔81
~ሆርሙዝ ላይ ዥዋዥዌ የሚጫወቱት ኢራናውያን ~

በተሳሳተ ስሌት ከኢራን ጋር ጦርነት የገጠመው ዶናልድ ትራምፕ ፡ተዘግቶ የማያውቀውን ሆርሙዝን መልሶ ለማስከፈት እየዛተ ባለበት በዚህ ወቅት ኢራኖች ከምንም ባለመቁጠር. .. ፡ ያለአንዳች ፍርሀት እና መሸበር .... ራሱ ሆርሙዝ የሚለው ፅሁፍ ላይ ዥዋዥዌ እየተጫወቱ ቀርፀው ፖስት በማድረግ የሚፈልጉትን መልእክት አዝናኝ በሆነ መልኩ አስተላልፈዋል😀
😁121
በመስጠት ውስጥ ካለው በበለጠ እርካታ....ሌሎችን በማስደሰት ውስጥ ካለው በበለጠ ደስታ የትም የለም ። እኔነት ጠባብ መንገድ ነው ... ድብርት ...ወናነት እና ትርጉም የሌለው ህይወት ከዚህ ጠባብ መንገድ የተገኙ መጥፎ መሳፈሪያዎች ናቸው ። እመኑኝ የሌሎችን ቁስል በማከም ውስጥ፤ የሌሎችን ሸክም በማቅለል ውስጥ ..ሌሎችን በመርዳት ውስጥ የመኖር ጣዕም አለ ። ለሌሎች ፍቅር በመስጠት ውስጥ ተስፋ አለ ...ለሌሎች በመኖር ውስጥ መኖር አለ
🍓9❤‍🔥43🔥2
እቺናት ሂወት......
ቀጣይ ምንይሆን ..?
አናውቅም የነገን መምረጥ አንችል..?
ወይ ቀጣዩን...?

ብቻ ''አልሃምዱሊላህ''
😢92💔2
Sometimes, we don’t truly grasp how deep rock bottom can go. It has its own layers, each with hidden rooms waiting to be discovered. God damn! 😀

When you think you've reached the lowest point and believe there's nowhere to go but up, life surprises you with yet another level of rare scenario —a unique kind of melancholy crafted just for you. Such is the nature of existence. You learn to laugh at it all, holding onto the hope that it never becomes too unbearable.

Night walk🖤
9
ሁሉም ውደቀት  መቆምን ያስተምርሀል,
እያንዳንዱ ማጣት ውስጥህ  ብስለትን ይዘራል!!
🔥9💯5🤝21
..

እንዲ ችላ እያልኩህ ይሄን ሁሉ ከሸለምከኝ... ወደ አንተ ቀርቤ ትዕዛዝህን ጠብቄ በሙሉ ልቤ ብወድህ ስጦታዬ ምን ይሆን ነበር ይሁን😢
😢83😭2