"Yesterday was a day I will never forget — my husband Dr. Dawit Getachew and I both graduated on the same day from Addis Ababa University! I finished my journey in Dermatology, and he completed his in Orthopedics.
Sharing this milestone together makes it even more special. Grateful for the love, support, and strength that brought us here. Here’s to new beginnings! ❤️🎓✨"
- Dr. Tsion Tesfa
Telegram: t.me/HakimMereja

❤10
ጥያቄያች በተሰጠው 2 ወር ውስጥ ካልተመለሰ የስራ አድማችን ይቀጥላል። ስለዚህ የስራ አድማ በሚደረግበት ጊዜ በህግ ያስጠይቀናል ወይስ በምን አይነት መልኩ አድማ ብናደርግ አያስጠይቀንም የሚለውን ከህግ ባለሙያው ስሙ
👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/heXEOK-s8kI?si=au_u2offeVIOYYYY

YouTube
“የጤና ባለሙያዎች የፈፀሙት የስራ ማቆም አድማ በወንጀል አያስጠይቃቸውም” የህግ ባለሙያ
👉🏻ጥያቄያችን ከህግ አንፃር፤
ጥያቄያችን በተሰጠው 2 ወር ውስጥ ካልተመለሰ የስራ አድማችን ይቀጥላል። ስለዚህ የስራ አድማ በሚደረግበት ጊዜ በህግ ያስጠይቀናል ወይስ በምን አይነት መልኩ አድማ ብናደርግ አያስጠይቀንም የሚለውን ከህግ ባለሙያው።

👍3
ፍትህ ለዶ/ር ዳንኤል!
Justice for Dr. Daniel
ጥያቄያችን ይመለስ !
አትሰሩን!
አታሳዱን!
ትግሉን የምናቆመው ጥያቄያችን ሲመለስ ብቻ ነው!
ሁለት ወር ሰጥተናችኋል! ቀናት እየቆጠሩ ነው!
Justice for Ethiopian health professionals!
Change we need!
ጥያቄያችን የህልውና ነው!
ዶ/ር ዳንኤል ጀግናችን ነው!
ሐኪም ስታስሩ ሰው ይሞታል! ጤና ባለሙያውን ማሳደድ ማሰር አቁሙ‼️
ወደ ኋላ አንልም!
Two months left! The clock is ticking!
ዶ/ር ዳንኤል ይፈታ!
የትግሉ መሪ ራሱ ምሁሩ የጤና ባለሞያው ነው። የማንም አጀንዳ ተሸካሚም አስፈፃሚም አይደለንም።
ጥያቄያችን የህልውና ነው‼️
ሐኪም ማሰር የነውር ጫፍ መሆኑ ይግባችሁ! ትኩረት ለጤና ባለሞያዎች‼️
👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/ko0dapgITUI?si=I2wIycpomfcQ4P6G

የጥበበ ጊወን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ዶ/ር ዳንኤል ይፈታ ሲሉ ድምጻቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገለፁ
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤4👍1
የጤና ባለሙያውን ጥያቄ የሚመራውና ያደራጀው ራሱ የጤና ባለሙያው ነው። የሁለት ወር ጊዜ ሰጥቷል ፤ ለጥያቄዎች መልስ ይፈልጋል። የጤና ባለሙያው ጥያቄ የአንድ ሰሞን ግርግር ሳይሆን ግደታ የሚመለስ ጥያቄ ነው። ምክንያቱም ጥያቄው የህልውና ስለሆነ።
አሁን እየሄዱበት ያለው አካሔድ ልክ አይደለም። ሀኪምን በማሰር እና በማሸማቀቅ የሚታፈን እና የሚቀር ጥያቄ የለም። ጥያቄያችንን እንድትመልሱ እያሳሰብናችሁ ነው።
Re-strike will come soon…!
Stay united and we will come again with strong unity.
ለወደፊት ትግላችን የበለጠ አንድነት ፈጥረን ሳይወዱ በግደታ ጥያቄያችንን እናስመልሳቸዋለን።

በዛሬው ፓርላማ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ለጠ/ሚሩ ጥያቄ አቅርበዋል። ስለ ጤና ባለሙያው ጥያቄ ተዳፍኖ መቅረት ዶ/ር አበባው ደሳለው ለጠ/ሚ ጥያቄ አቅርቧል።
👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/RIW6zm0Rq8Q
👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/RIW6zm0Rq8Q
YouTube
#Ethiopia | መንግስት ለሀኪሞች መሰረታዊ ጥያቄ የፖለቲካ ስም ሰጥቶታል — የአብን ተወካይ አበባው ደሳለው (ዶ/ር)
"የህክምና ባለሙያዎች የስራ ማቆም አድማ በማድረግ መሰረታዊ የዳቦ ጥያቄያቸው እንዲፈታ ጠይቀዋል ፤ ሆኖም ግን መንግሥት ይህንን መሰረታዊ ጥያቄ የፖለቲካ ስም በመስጠት ጥያቄያቸው ሳይፈታ ተዳፍኖ ቀርቷል" ሲሉ የአብኑ ተወካይ አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ተናግረዋል።
ጠ/ሚ አብይ አህመድ በፓርላማ ላይ ስለ ለጤና ባለሙያው ደመወዝ ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት ምላሽ በዩቲዩቭ ገፃችን ላይ ግቡና ስሙ።
ሁሉም የጤና ባለሙያ የጠ/ሚሩን ምላሽ መስማት ግደታው ነው። አቋማችሁን እና የወደፊት ትግላችን እንቀጥል አንቀጥል በ comment box አሳውቁን። አስተያየታችሁን እንፈልገዋለን።
ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙና ወደ ዩቲዩቭ ቻናሉ ግቡና ሙሉ የጠቅላዩን ምላሽ ስሙ።
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/qw2itkgk9kA

#Ethiopia | ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ በፓርላማ ቀርበው የጤና ባለሙያዎችን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ።
"የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ውድቅ አልተደረገም፤ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረግነው ውይይት እኛ አድራሽ ስለሆንን መስዋዕት ከፍለን የራሳችንን ጥቅም አሳልፈን በመስጠት ለልጆቻችን እንስራ ተባብለን ተቃቅፈን ተሳስመን ነው የተለያየነው"
ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ በፓርላማ ቀርበው የጤና ባለሙያዎችን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ።

❤1
ፖሊስ በድጋሚ መረጃ ለማሰባሰብ በሚል የ 2 ሳምንት ጊዜ ጠይቆ ፍ/ቤቱ ተጨማሪ የ 5 ቀን ቀጠሮ ፈቅዷል።
አንድ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪምን ማሰር በየቀኑ ከ 20 በላይ ወላድ እናቶች ላይ ሞትን ማወጅ ነው‼️
ዶ/ር ዳንኤል ደቦል በአስቸኳይ ይፈታ።
ጤና ባለሞያን ማንገላታት ማዋከብ መደብደብ ማሰርና መግደል ይቁም‼️
Stop intimidating, harassing, detaining and arresting and Killing Health professionals of Ethiopia just for requesting their rights!
We need appropriate and tangible responses for our legitimate and survival related questions in a timely manner‼️ The clock is ticking!
Unity is Power! Let’s strengthen our unity!
Now or Never!
Telegram: https://t.me/HakimMereja

👍4❤2
መከራውን ተቀብለን ኢትዮጵያን እናሻግር ተባብለን ከሀኪሞች ጋር ተስማምተናል ያሉት ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጤና ባለሙያውን ከማይወክሉ የብልፅግና ፓርቲ አባል ከሆኑት ከራሱ ካድሬዎች ጋር ባደረገው ውይይት ነው።
የጤና ባለሙያውን ወካዮችማ እያሳደደ በማሰር ላይ ነው። ለአብነት ያህል “ደመወዝ ባይጨመር ደስ ይለኛል” ያለችውን ካድሬ ስሟት።
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/frrI004-CyI

“ደመወዝ ባይጨመር ደስ ይለኛል” የጤና ባለሙያዋ
4 likes, 4 comments. "“ደመወዝ ባይጨመር ደስ ይለኛል” የጤና ባለሙያዋ"
የዳቦ ጥያቄ ከፖለቲካም አልፎ ትውልድ ግንባታ ጋር የተገናኘበትን ነገር ሳስብ ግርም ይለኛል።ሀገራችን የሁላችንም ቤት ናት።ማናችንም ብንሆን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የማንደራደርበት ነገር ብኖር መጭው ትውልድ የማይፈሩባትን ታላቋን እትዮጵያ መገንባት ነው።
ሆኖም ግን የትውልድ ግንባታ ዛሬ ዳቦ ስለጠየቅን የሚጀምር ሳይሆን ትውልዶች ስቀባበሉት ያመጡት ነገር ነው። እኛም ያንኑ የማስቀጠል ትልቅ ኃላፊነት ስላለብን ነገ በጤናው ዘርፍ ሀገርን የሚረከቡ ትውልዶች በጨነገፈ ጤና ስርዓታችን ነግያቸው እንዳይጨነግፍ ፈርተን ዛሬን ብቻ ሳይሆን ትውልድን መሠረት ያደረገ ጥያቄ ጭምር ጠይቀናል።
ለዚህም ጥያቄ መንግስት ፖለቲካ ላብራቶሪ ገብቶ የወጡ ቃላቶችን በመጠቀም የማይሆን ታርጋ በመለጠፍ ጥያቅዎቻችንን ለማድብዘዝ ከመሞከር ይልቅ ቆም ብሎ በማሰብ ሁል ጊዜ ስለጥያቄዎቹ legitimacy ከመተንተን ይልቅ ትውልድን የሚያድን ስርዓት ይዘረጋ።
ካልሆነ ድሮም የምንገዳገድ system ወድቀው ህዝባችን ወደ ማይወጣበት ሰቆቃ እንዳይገባ ጥንቃቄ ይደረግ።በዛሬው ትውልድ እንቨስት ሳይደረግ ስለቀጣይ ትውልድ ማለቃቀስ ከንቱ ድካም ነው።
Desalegn Zekarias, Public Health Expert

❤2
“ሀኪሞች ስራ በማቆማቸው ታካሚዎች ቢሞቱ ተጠያቂው መንግስትና መንግስት ብቻ ነው” — አቶ ልደቱ አያሌው
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/d3ljBCWsV10
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/d3ljBCWsV10
YouTube
#Ethiopia | ሀኪሞች ስራ በማቆማቸው ታካሚዎች ቢሞቱ ተጠያቂው መንግስትና መንግስት ብቻ ነው — አቶ ልደቱ አያሌው
38 likes, 11 comments. "#Ethiopia | ሀኪሞች ስራ በማቆማቸው ታካሚዎች ቢሞቱ ተጠያቂው መንግስትና መንግስት ብቻ ነው — አቶ ልደቱ አያሌው"
❤1
በዙር አንድ #strike ወቅት የነበረውን ሰልፍ አሰናድተን ለታረክ አስቀምጠነዋል። ትግላችን የደመወዝ ጉዳይ ብቻ አይደለም። የሀገራችን የጤና ስርአቱ ለባለሙያው እና ለታካሚው ምቹ እስከሚሆን ድረስ እንታገላለን። ህዝባችንም ከጎናችን ይሆን ዘንድ የምንጠይቀው የበሰበሰው የጤና ስርአት ህዝብንም ለእንግልት ዳረጎታል።
Ethiopian health professionals pre-strike warning demonstration collected videos. ሙሉ ቪዲዮው በሀኪም መረጃ የዩቲዩቭ ገፅ ላይ አለላችሁ።
We will fight them.
We save lives.
Stay united.
👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/vWXBYNvWc2Q

Ethiopian health professionals pre-strike warning demonstration collected videos. We save lives.
ቃላችሁን ጠብቁ ፤ እየተራብን እንደማንሰራ እወቁልን ፤ መብታችን ይከበር ፤ ባርነት ይበቃናል ፤ በልፋታችን ልክ ይከፈለን።
👍5
ዜና፡ የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ ንቁ ተሳታፊ ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ ሂዩማን ራይትስ ዎች ጠየቀ
የጤና ባለሙያዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ካደረጉት የስራ ማቆም ጋር በተያያዘ በባህር ዳር ከተማ በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዎች ጠየቀ።
ዶ/ር ዳንኤል በአሁኑ ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ሰባታሚት ማረሚያ ታስሮ እንደሚገኝ ጠቅሶ፤ "የተሻለ የሥራ ሁኔታና ክፍያ እንዲኖር በሰላማዊ መንገድ ጥሪ በማቅረባቸው ብቻ መታሰር የለባቸውም፤ ፖሊስ በአስቸኳይ ሊለቃቸው ይገባል" ሲል አሳስቧል።
"የኢትዮጵያ መንግስት እንደ ዶ/ር ዳንኤል ከመሳሰሉ ቅሬታዎቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ከሚያቀርቡ የህክምና ባለሙያዎች ጋር መነጋገር አለበት" ያለው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ "አሁን ያለው አካሄድ ግን ኢትዮጵያን ለመናገር እና ሀሳብን ለመግለጽ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ከሆኑ ቦታዎች መካከል አንዷ መሆኗን ያረጋግጣል" ብሏል።
Via Addis Standard

❤11👍1
"ዳቦ ጠይቀን ድንጋይ ተሰጠን "
የሁሉም ጤና ባለሙያ ጥያቄ ግልፅ እና የሚታይ እውነት ሆኖ ሳለ ለምን ወዳልተፈለገ ፈፅሞ ወዳልታሰበ ነገር አዙሮ ማሰር ፣ ማሳደድ እና ሌላ ስም መስጠት ለምን እንደተፈለገ ሊገባን አልቻለም ። ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነ እና ሌሎች ጤና ባለሙያዎች በእስር የሚማቅቁበት ምክኒያት ለምን ራበን አላችሁ ነው?? ባስቸኳይ ፍቷቸው ! የሁላችንም ጥያቄ ነው የጠየቁት ወንጀል አልሰሩም። ባስቸኳይ የማትፈቷቸው ከሆነ ሁላችንንም እሰሩን ። ርቦናል ፣ቤተሰብ መጦር አቅቶናል ህወታችንን አድኑ ነው ያልነው። ዳቦ ጠይቀን ድንጋይ ነው የተሰጠን ያሳዠናል።
ሄለን (GP)

👍9❤6
ከአንዲት የ 36 ዓመት እናት 10 ኪ.ግ የሚመዝን እጢ ከሆዷ ውስጥ 14 ስዓታትን በፈጀ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና በያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል-ሀዋሳ በተሳካ ሁኔታ ተወገደላት።
ታካሚዋ ከ 2 ዓመታት በላይ በበሽታው ስቃይ ላይ የነበሩ እና በርካታ ሆስፒታሎችን ጎብኝተው በመጨረሻም ወደ ያኔት ድንገተኛ አደጋዎች እና ቀዶ ህክምና ማዕከል ሪፈር ተደርገው የመጡ ነበር።
በማዕከሉም አስፈላጊ ምርመራዎች ከተደረጉ እና በቂ ዝግጅት ከተጠናቀቀ በኋላ የቀዶ ህክምናውን፦
✅በ ዶ/ር እውነቱ ዘለቀ ; የጠቅላላ ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት እና የካንሰር ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት መሪነት እና
✅ በዶ/ር ሰለሞን ኤልያስ ፣ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት እና የማህፀን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊቲ ፌሎው
✅ በዶ/ር ኢዘዲን ሙስጠፋ ፣ የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
✅ በዶ/ር ገላጋይ ዘውዴ ፣ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት እና የማህፀን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊቲ ፌሎው
✅ በዶ/ር ጌታነህ ተስፋዬ ፣ የኩላሊት እና ሽንት ቱቦ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
ተባባሪነት እንዲሁም በአጠቃላይ የቀዶ ህክምና ቡድኑ ፦
✅ Anesthesia ባለሙያ ፦ ዶ/ር ጌታቸው ጥበበ እና አቶ ጥላሁን ሀብቴ
✅Scrub ነርስ ፦ሲስተር ምህረት ሄጌና፣ አቶ አሸናፊ ጌታቸው እና አቶ አይቸው ዋሲሁን
ከፍተኛ ትብብር ስኬታማ ቀዶ ህክምና የተደረገ ሲሆን ታካሚዋ አሁን ላይ በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ።

❤10👍5👏1
ለማህፀን በር ካንሰር አጋላጭ ነገሮች
🔎ቶሎ የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ — ከ 18 አመት በታች ቀድሞ የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (ለማህፀን በር ካንሰር መንስኤ ቫይረስ) የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ይሆናል።
🔎ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ — በግብረ-ስጋ ግንኙነት ለሚተላለፈው ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ የመጋለጥ እድል ከፍ ይላል።
🔎የሰውነት ከበሽታ የመከላከል አቅም መዳከም
🔎የሚዋጡ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎችን ለረጅም ጊዜ መጠቀም
🔎ሲጋራ ማጨስ
🔎የህክምና ክትትል አለማድረግ
🔎ለአባላዘር በሽታ መጋለጥ እና ወዘተ…!
ለተጨማሪ መረጃ telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/drdawitm

❤6
Forwarded from ዶ/ር ዳዊት መኮንን (በማህፀንና ፅንስ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር)
ከማህፀንሽ ደም የሚፈስሽ ከሆነ በፍጥነት እነዚህን ነገሮች አድርጊ:-
🔎በመጀመሪያ ደረጃ እርግዝና መኖር አለመኖሩን ማረጋገጥ
🔎እርግዝና ካለ በፍጥነት ወደ ጤና ተቋም መሔድና አፋጣኝ ህክም ማድረግ አለብሽ
🔎እርግዝና ከሌለ ከማህፀንሽ የሚፈሰው ደም ብዛ መኖር አለመኖሩን የሚያሳዩሽ ምልክቶችን ማወቅ። እነሱም:- የማያቆምና ጥቁር የገገረ ደም መኖር ፣ የመጨለም ፣ የድካም ፣ ራስን የመሳት ፣ የማቅለሽለሽ እና ጭልም የማለት ምልክቶች ከታዩብሽ ብዙ ደም ፈሶሻልና በፍጥነት እርዳታ ጠይቂ።
🔎የደም ፍሰቱ ካልበዛ እና ትንሽትንሽ ግን የማይቆም ከሆነ በፍጥነት ህክምና ያስፈልገዋልና ሀኪምሽን ማማከር ይኖርብሻል።

❤2😁2