"ልጆች እየተጫወቱ የባዕድ ነገር ውጠው ቢታነቁ ምን እናደርጋለን?" - ዶ/ር አቤል ግደይ ፤ የህፃናት ሐኪም
ባዕድ ነገር ወደ አየር ቱቦ ሲገባ ትንታን ያስከትላል። ይህ የአየር ወደ ሳንባ መግባትን በመከላከል እና ትንፋሽን በመቁረጥ የአተነፋፈስ ስርዓትን በማቆራረጥ ለአዳጋ ያጋልጣል።
ለየት የሚያደርገው የአየር መግባት በመከልከል በአጭር ጊዜ ለሞት ሊያደርስን ስለሚችል ነው። ለምሳሌ፦ አጥንት ፣ ክኒን ፣ ውሃ ፣ ኦቸሎኒ ፍሬ ፣ ስንዴ… ሌሎችን ጠጣር ነገሮች ወደ አየር ቱቦ ሊገቡ እና ትንታን ሊያስከትሉ የሚችሉ ናቸው።
የትንታ ምልክቶች
ልክ ባዕድ ነገሮች ወደ መተንፈሻ አካላት ሲገቡ የሚኖሩ ምልክቶች እነዚህ ናቸው
1. በሃይል ማሳል
2. መናገር አለመቻል
3. ጮክ ያለ ድምፅ
4. መጥቆር
5. ትንፋሽ ማጠር
6. ማላብ
7. ድንጋጤ
8. አንገት ማሳከክ
9. መፍጨርጨር
10. ቀልብን መሳት
11. ማንቀጥቀጥ
ግዜ ከወሰደ
•ተደጋጋሚ ሳል
•ሽታ ያለው ዓክታ
•ክብደት መቀነስ
•ትንፋሽ ማጠርና መድከም
የትንታ የመጀመርያ እርዳታ አሰጣጥ
1. ሁኔታውን መታዘብ
2. መጠየቅ
3. ሰዎች እንዲረዱን መጣራት
4. ጀርባ መምታትና ሆድን መጫን
አንድ ከእናንተ ጋር እየተመገበ የነበረ ሰው ድንገት ትን ቢለው በእነዚህ ከላይ በተዘረዘሩ መንገዶች ማገዝ ይቻላል።
ልጆች እየተጫወቱ ቆይተው ክኒን ውጠው ቢታነቁ ምን እናደርጋለን?
1. ሁኔታን መታዘብ
• ምን እንደዋጡ መታዘብ
• ይህም ህክምና ሂደን ለማስረዳት ይረዳናል
• እርዳታ ሰጪ የአደጋ ምስክር እንደሆነ አስቡ።
2. መጠየቅ
• ምን እንደዋጠ መጠየቅ
ለምሳሌ ፍሬ ፣ ምግብ ፣ ድንጋይ
3. ሰዎች ለእርዳታ መጣራት
• እሪ ብሎ መጮህ እና ሰዎችን እርዳታ መጠየቅ
4. ጀርባ መምታትና ሆድ መጫን
• ሁኔታውን በፍጥነት በመረዳት ወደ እርዳታ መግባት ያስፈልጋል።
ሀ. ጀርባ መምታት
ትልልቅ ሰዎች እንዲያጎነብሱ በማድረግ ከታች ከሚታየው ስዕል አድርገን 5 ግዜ ጀርባቸው መምታት ደጋግመን መተን ተስፈንጥሮ ከወጣ ጥሩ ካልሆነ ወደ ሆድ መጫን መቀጠል።
ለ. ሂልማች ማኑቨር / ሆድ መጫን
ጀርባ ደጋግመን 5 ግዜ ከመታን በኃላ ቀጥለን ሆድን መጫን ያስፈልጋል። ይህ መቆም በሚችሉ ሰዎች ጀርባ ከመምታት በኃላ የምንፈፅመው ይህ ባዕድ ነገር መውጣት አለመውጣቱን ማየትና ካልወጣ እንዲወጣ እየመላለስክ መሞከር ወሳኝ ነው።
ትንታ በማይቆሙ ህፃናት
ልክ ባዕድ ነገር ሲገባባቸው ቁልቁል ደፍተን ጀርባቸውን 5 ግዜ በመምታት ከዛም ደረታቸውን እየደጋገምን ሌላ ጉዳት በማያስከትል መልኩ መጫንና መጠፍጠፍ ይጠበቅብናል።
5. ህክምና መሄድ
አንድ ባዕድ ነገር ወደ አየር ቱቦው የገባበት ሰው ወደ ህክምና መሄድ አለበት። ሳንባ ቁስለት እንዳይፈጥርበት ሃኪም ሊያየው ይገባል።
የመጀመርያ እርዳታ የመጨረሻ አይደለም!
@HakimEthio

የኪንታሮት ሕመም (Hemorrhoid) እና የባሕል ሕክምናው መዘዙ
(ከታች የቀረቡት ሁለት ታሪኮች በእውነታኛ ገጠመኞች የተመሠረቱ ሲሆን 'አቶ አበበ' እና 'አቶ ከበደ' የሚሉት ስሞች እውነተኛ የታካሚዎች ስም አለመሆኑን እንገልጻለን)
አቶ አበበ የ60 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ የ5 ልጆች አባት ናቸው፡፡ የሚኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን ላለፉት 2 ዓመታት በኪንታሮት (Hemorrhoid) በሽታ ታመው ከነገ ዛሬ ይሻለኛል ሲሉ ቢቆዩም ሕመሙ ግን እየተባባሰባቸው መምጣት ጀመረ፡፡ ሕመሙ ሲብስባቸው ጎረቤታቸውን በማማከር ወደ ባሕል መድኃኒት ቤት ያመራሉ፡፡
ባለመድሃኒቱም የሚቀባ የባሕል መድሃኒት ይሰጣቸውና እንደሚያድናቸው አረጋግጦላቸው ይሸኛቸዋል፡፡ አቶ አበበ የተሰጣቸውን መድኃኒት እንደተባሉት መቀባት ይጀምራሉ፡፡ በሦሥተኛው ቀን ኪንታሮቱ ይፈነዳና መግል ማውጣት ጀመረ፡፡ በአራተኛው ቀን አቶ አበበ ራሳቸውን ይስታሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ልጆቻቸው ተደናግጠው ወደ ሆስፒታል ያመጧቸዋል፡፡
ሆስፒታል ሲደርሱ የአቶ አበበ የልብ ምት በጣም ይፈጥናል፡፡ የደም ግፊታቸው በጣም ወርዷል፡፡ በድንገተኛ ክፍል ያሉ የጤና ባለሙያዎች በመረባረብ በመርፌ መድሐኒቶችን ፣ ግልኮስ፣ ፈሳሻ ንጥረ ነገርና የተለያዩ ምርመራዎችን ቢያደርጉላቸውም ቁስሉ ኢንፌክሽን ፈጥሮ በደም ውስጥ ስለተሰራጨ የደም ግፊታቸው ሊስተካከል አልቻለም፡፡ ከዚህም የተነሳ አቶ አበበ ጽኑ ሕሙማን ክፍል በአስቸኳይ እንዲገቡ ተደርጎ የተለያዩ የሕክምና እርዳታ ቢደረግላቸውም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም፡፡
ሌላኛው ታካሚ አቶ ከበደ ናቸው፡፡ እድሜያቸው 58 ሲሆን የባሕርዳር ኗሪ ናቸው፡፡ ከ5 ዓመት በፊት ጀምሮ የኪንታሮት ሕመም (Hemorrhoid) ጀምሯቸው በየጊዜው እየተባባሰቸው ይሄዳል፡፡
ከዚህም የተነሳ አንድ ታዋቂ የባሕል ሕክምና አዋቂ ጋር ይሄዳሉ፡፡ ባለመድኃኒቱም ከመረመራቸው በኋላ በመርፌ የሚወጋ መድኃኒት አዘዘላቸውና ያበጠው ኪንታሮት ላይ መድኃኒቱን በመርፌ ይሰጣቸዋል፡፡ ከዚያም እንደሚድን ነግሯቸው ይሰነባበታሉ፡፡
ወደ ቤት ከሄዱ በኋላ ኪንታሮቱ እብጠቱ እየጨመረ ይሄድና በሳምንቱ ይፈነዳል፡፡ ከዛም ተመልሰው ሲሄዱ ባለመድኃኒቱ እየቆየ እንደሚድንላቸው ነግሮ ይሸኛቸዋል፡፡ ይሁንና ቁስሉ ከመዳን ይልቅ እየሰፋ፣ መግል እያመንጨና እየተባባሰ ይሄዳል፡፡ የዚህን ጊዜ ቁስሉን በጨውና በውሃ እያጠቡ በቤት ይቆያሉ፡፡ ቁስሉ እየሰፋ በመሄዱ ከጥቂት ወራት በኋላ አቶ ከበደ ሰገራ መቆጣጠር ያቅታቸዋል፡፡ በዚህም የተነሳ ዳይፐር መጠቀም ይጀምራሉ፡፡
ከዚህም በኋላ ወደ ሆስፒታል ሲሄዱ የሕመሙ ደረጃ ከሆስፒታሉ አቅም በላይ በመሆኑ አቶ ከበደ ለተሻለ ሕክምና ወደ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተልከው በተደረገላቸው ምርመራ የፊንጢጣ መቆጣጠሪያ ጡንቻዎቹ ሙሉ በሙሉ በመጎዳታቸው በሆዳቸው በኩል የሰገራ መውጫ (Permanent colostomy) እንዲሠራላቸው ተወሰነ፡፡
ከነዚህና መሰል ብዙ ታሪኮች እንደምንረዳው ለኪንታሮት ተብለው ከትልልቅ ከተማ እስከ ገጠር የሚሰራጩ የባሕል መድኃኒቶች በኅብረተሰቡ ላይ ምን ያህል ጉዳት እያስከተሉ እንደሆነ ነው፡፡
የባሕል ሕክምና በአግባቡ ትኩረት ተሰጥቶት ከዘመናዊ ሕክምና ጋር ቢዛመድ ለማኅበረሰባችን አስተዋፅኦ ሊያበረክት እንደሚችል ቢታመንም የዕለት ተዕለት ገጠመኞቻች ይህ ዓይነቱ የኪንታሮት የባሕል ሕክምና ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን ለመናገር ያስደፍረናል፡፡
የኪንታሮት በሽታ (hemorrhoids) ምንድነው?
የኪንታሮት በሽታ (hemorrhoids)፦በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ሲሆን በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኝ ቢሆንም ከ45 - 65 ዓመት ባሉት ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል
የኪንታሮት በሽታ በዋናነት በሁለት (types) ይከፈላል
✔፩. ውጫዊ ኪንታሮት (external hemorrhoids)፦ በውጨኛው የፊንጢጣ ክፍል ላይ የከሰት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ሕመምም (Pain) ያስከትላል፡፡
✔፪. ውስጣዊ ኪንታሮት (internal hemorrhoids)፦ በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ሕመም አይኖረውም
ይህ የኪንታሮት ዓይነት 4 ደረጃዎች (grades) አሉት።
✔ አንደኛ ደረጃ (Grade-1) ይህ ደረጃ በፊንጢጣ ግድግዳ ላይ እብጠት ሲኖር ነው፡፡ እብጠቱ በዋናነት በስተ ግራ፣ በፊት ለፊትና በስተኋለኛው የፊንጢጣ ግድግዳ ላይ ይከሰታል፡፡
✔ ሁለተኛ ደረጃ (Grade-2) በዚህ ጊዜ የእብጠቱ መጠን ጨምሮ ለሽንት ሲቀመጡ በሚኖር ማማጥ እባጩ ወደውጪ ሲወጣና በራሱ ጊዜ ወደውስጥ ሲመለስ ነው፡፡
✔ ሦሥተኛ ደረጃ (Grade-3) - በዚህ ጊዜ እባጩ ለሽንት ሲቀመጡ ወደውጪ ይወጣና በራሱ ስለማይመለስ የግድ በእጅ መመለስ ሲፈልግ ነው፡፡
✔ አራተኛ ደረጃ (Grade-4) በዚህ ጊዜ እባጩ ላይመለስ በፊንጢጣ ይወጣና ይቀራል፡፡
አጋላጭ ሁኔታዎች (risk factors)
✔ የሆድ ድርቀት -አነስተኛ የፋይበር መጠን ያላቸው ምግቦችን ማዘውተር (ፓስታ፣ ማኮሮኒ፣ ነጭ ዳቦ...) እና በቂ ውሃ አለመጠጣት
✔እርግዝና
✔የትልቁ አንጀት ካንሰር
✔ሽንት ቤት ተቀምጦ ለረጅም ጊዜ ማማጥ
✔ ረጅም ጊዜ የቆዬ ተቅማጥ (chronic diarrhea)
✔ዕድሜ መጨመር
ምልክቶች (clinical features)
✔ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደማቅ ቀይ ደም
✔በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ
✔ከፊንጢጣ የወጣ ሥጋ መሳይ እባጭ
✔በፊንጢጣ አካባቢ የህመም ስሜት መኖር
የኪንታሮት መዘዞቹ (complications)
✔ኪንታሮቱ ውስጥ የደም መርጋት (thrombosis)ና ከፍተኛ ሕመም
✔ወጥቶ አለመመለስ (irreducible)ና መበስበስ (Necrosis)
✔ መመርቀዝ (infection)ና መግል መቋጠር
✔ያልተለመደ የሰውነት ክፍተት (fistula)
✔የሰውነት መሰንጠቅ (fissure)
✔ ሰገራን አለመቆጣጠር (Incontinence)
✔የተለመደ ባይሆንም የደም ማነስ ሊያስከትል ይችላል፡፡
ኪንታሮት እንዴት ይታከማል?
በመጀመሪያ ሕመሙ ያለበት ሰው እንደማንኛውም ሕመም ወደ ሐኪም ቤት ሄዶ ለመታከም ፍርሃትን/ሐፍረትን ማሰወገድ ይጠበቅበታል፡፡
፩. በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን (አትክልትና ፍራፍሬ..) መመገብ
፪. ፈሳሽ በበቂ ሁኔታ መውሰድ
፫. ለብ ባለ ውሃ ጨው ጨምሮ 20- 30 ደቂቃ በቀን ሁለቴ ወይም ሦሥቴ መዘፍዘፍ (በበረዶም ሊሆን ይችላል)
፬. ሁሌም ከተፀዳዱ በኃላ በንጹሕ ውሃ መታጠብ
፭. ሻካራ የመፀዳጃ ወረቀቶችን አለመጠቀም
፮. የሰገራ ማለስለሻ መድኃኒት
፯. የሚቀቡ የሕመም ማስታገሻ መድኃኒት መጠቀም
አብዛኛውን ጊዜ ከላይ በተጠቀሰው መንገድ ብቻ ሕመሙ ሊሻሻልና ሊጠፋ ይችላል፡፡በእነዚህ ሕክምናዎች ካልተስተካከለ
✔ ቀለል ያለ ቀዶ ሕክምና ሊያስፈልግ ይችላል፡፡
መከላከያ መንገዶች
✔በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ፣ ፈሳሽ በበቂ ሁኔታ መውሰድና የሆድ ድርቀትን ማስወገድ
✔ሰገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜውን ሳያሳልፉ ወደ ሽንት ቤት መሄድ
✔ መፀዳጃ ቤት ለረጅም ሰዓት አለመቀመጥ
✔ ከላይ የተጠቀሱ ምልክቶችን ሲያዩ ወደ ሕክምና ተቋም መሔድና ሐኪም ማማከር ያስፈልጋል።
ዶ/ር ዮሐንስ ክፍሌ ፤ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ሬዚደንት

THE FIRST WOMAN CARDIAC SURGEON: Dr Nina Starr Braunwald
On March 11, 1960, thirty-two-year-old New York doctor Nina Starr Braunwald (1928-1992), a pupil of the cardiologist Charles Hufnagel (1916-1989), was assisted by another famous heart surgeon, Dr. Starr BraunWald from New York.
Andrew Morrow performed the world’s first successful mitral valve replacement on a forty-four-year-old patient with severe mitral failure at the National Institutes of Health (NIH) Surgical Clinic in Bethesda, Maryland. The patient died four months after the surgery, probably due to a fatal arrhythmia.
Dr. Starr Braunwald performed the surgery after testing the valve on 24 dogs. The implanted valve prosthesis, called “Braunwald-Morrow”, was fitted by the doctor herself and was made of polyurethane flaps that served as the valve blades and Teflon tapes that served as tendon cords.
She later developed the “Braunwald-Cutter” valve, a mechanical valve covered in synthetic fabric, which was successfully planted in thousands of patients throughout the 1960s and 1970s.
Working with Kenneth Moser at UCSD, Nina Starr Braunwald played a fundamental role in the development of thromboendoarterectomy, a surgical treatment for chronic thromboembolic pulmonary hypertension (CTEPH)

Clinical_characteristics,_treatment_patterns,_and_outcomes_of_hospitalized.pdf
1.5 MB
Clinical characteristics, treatment patterns, and outcomes of hospitalized patients with acute heart failure in central Ethiopia: a retrospective observational study
Gashaw Solela & Yimer Seid
https://bmccardiovascdisord.biomedcentral.com/articles/10.1186/s12872-024-03905-z

Dear Dr Hailu Tamiru, words cannot express how proud I am, and the family is, of you on this huge achievement of graduating with a Doctor of Public Health (DrPH) from Harvard University.
Your journey from our small town to the halls of Harvard is truly inspiring, and it shows your strength, hard work, and constant commitment to making a difference.
Despite many challenges you faced, your strong determination and hard work pushed you forward. Your strength in facing tough times serves as a shining example to us all.
Your commitment to helping others has always been at the heart of who you are. From excelling in medical school to tirelessly serving our community in hospitals and the Ministry of Health, your dedication to improving the lives of others knows no limits.
Your contributions to global health through organizations like WHO and the Clinton Foundation have been amazing, and I am in awe of the impact you have made worldwide.
Your pursuit of more education, earning an MPhil from the University of Bergen and now a DrPH from Harvard University, shows your never-ending thirst for knowledge and your drive to make a difference in the world. But beyond your academic and professional achievements, it is your kindness, care, and constant support for our family, friends, and anyone in need that truly sets you apart.
Your journey shows that with hard work and dedication, extraordinary accomplishments are possible no matter where you start. Your success is a testament to your hard work, strength, and commitment to making a positive impact on the world.
As you start this new chapter of your journey, know that you have the love, support, and pride of your family behind you. We are all incredibly proud of you and excited to see the continued positive impact you will make on the world.
Congratulations once again on this well-deserved achievement.
Your proud brother,
Abreham Tamiru

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Lancet General Hospital presents our 24/7 call center, 9171, bringing you easy and accessible healthcare assistance. Our helpline is designed to provide a wealth of information, including appointment reservations, ambulance services, and other service inquiries. With just a phone call, our dedicated team is ready to assist you. The best part? You can reserve appointments without the need to visit our hospital. Enjoy the convenience of securing your appointment from the comfort of your own home. Get in touch:
Telegram | Facebook | Instagram | TikTok | Website |