🧠ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ - የአከርካሪ አጥንት እና የ ራስ ቅል ክፍተት እና የ ራስ ቅል አለመፈጠር | Neural Tube defects}
✅ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ ምንድነው ?
👉ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ ማለት የአንጎል፣ የአከርካሪ አጥንት እና የህብለሰረሰር ክፍልን የሚያጠቃ ከባድ የአፈጣጠር ችግር ነው። በእርግዝና የመጀመሪያው ወር ውስጥ እና እናትየው እርጉዝ መሆኗን ከማወቋ በፊትየሚከሰት የአፈጣጠር ችግር ነው::
👉ይህም የሚፈጥረው የነርቭ ቱቦ ሙሉ በሙሉ መዘጋት ሳይችል ሲቀር ነው።
✅የኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ ዓይነቶች።
1. ስፒና ቢፊዳ (Spina Bifida):-
የአከርካሪ አጥንት በትክክል ሳይዘጋ ሲቀር እንዴት ህብለሰረሰር በክፍተቱ ወደዉጭ ሲወጣ የሚከሰት ነው :: ይህ የአካል ጉዳት፣ ሽንት እና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር እና አንዳንዴም የ አእምሮ እድገት ዉስንነት ሊያስከትል ይችላል።
2. አኔሴፋሊ (Anencephaly):-
የራስ ቅል ክፍል ሳይፈጠር ሲቀር ማለት ነው ። እነዚህ ሕፃናት ብዙውን ጊዜ ገና ሳይወለዱ ወይም ልክ እንደተወለዱ ብዙም ሳይቆዩ ይሞታሉ::
3. ኤከፋሎሴል (Encephalocele):-
በራስ ቅል ላይ ክፍተት ሲፈጠር እና በክፍተቱ በኩል የአንጎል ክፍል ወደ ዉጪ ሲወጣ ማለት ነው :: የችግሩ ክብደት ወደ ዉጭ እንደወጣው የአንጎል መጠን እና ቦታው ይለያያል.
✅ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ ለምን ይከሰታሉ?
👉በብዙ ጥምር ምክንያቶች ሊከሰቱ ይችላሉ:: ከእነዚህም አጋላጭ ምክንያቶች መካከል
1).በደም ዉስጥ ዝቅተኛ የፎሊክ አሲድ መጠን ሲኖር
2). በኒውራል ቲዩብ ዴፈክት የተጠቃ የቅርብ ቤተስብ ካለ
3).በእርግዝና ወቅት ቁጥጥር ያልተደረገበት የስኳር በሽታ ወይም ከመጠን በላይ ውፍረት
4). አንዳንድ መድሃኒቶችን በተለይም ፀረ-የሚጥል መድሃኒቶችን (anti-siezure medication) መጠቀም
5). በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ ወራት ላይ ለከፍተኛ ሙቀት መጋለጥ (ትኩሳት, ሙቅ የገንዳ እና ሳውና ባዝ ).
6). የቅድመ እርግዝና እና ቅድመ ወሊድ ክትትል አለማድረግ
✅በእርግዝና ወቅት ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ መኖሩን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
👉ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ ቀደም ብሎ ለመለየት የቅድመ ወሊድ ምርመራዎች አስፈላጊ ናቸው። ቀደም ብለው በተገኙ ቁጥር ሕክምናውን ቀላል ከማረግ ባሻገር በተደራጀ መልኩ ለመስጠት ያስችላል
1. የደም ምርመራዎች (16–18 ሳምንታት እርግዝና)
በእርግዝና ወቅት የተለመደው ምርመራ የእናቶች ሴረም አልፋ-ፌቶፕሮቲን (MSAFP) ምርመራ ነው::ይህ በደምዎ ውስጥ ያለውን አልፋ-ፌቶፕሮቲን የተባለውን ፕሮቲን መጠን ይነግረናል።
ከፍተኛ የ AFP መጠን የአከርካሪ አጥንት ወይም ሌላ የነርቭ ቱቦ ችግሮች መኖራቸውን ሊያመለክት ይችላሉ.
2. በ20ኛ ሳምንት የሚደረግ ልዩ አልትራሳውንድ ምርመራ (standard mid 2nd trimester scan)
3. አምኒዮሴንቴሲስ (15–20 ሳምንታት እርግዝና)
👌የደም ወይም የአልትራሳውንድ ዉጤት ላይ በመመርኮዝ ይህ ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላል
👌ይህ ምርመራ የዘረመል እክሎች ካሉ ለማወቅ ያስችላላ::
✅ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ ያለባቸው ሕፃናት ከመወለዳቸው በፊት መታከም ይችላሉ?
👉ለተወሰኑ የአከርካሪ አጥንት ክፍተት ዓይነቶች የፅንስ ቀዶ ጥገና በልዩ ማዕከሎች ውስጥ ሊኖር ይችላል:: ግቡ ከመወለዱ በፊት የአከርካሪ አጥንትን ማስተካከል ነው::ይህ የአካል ጉዳትን ክብደት ሊቀንስ ይችላል ተብሎ ይታሰባል
✅ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ መከላከል ይቻላል?
አብዛኛውን ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትስ መከላከል ይቻላል፣በተለይ በተገቢው ቅድመ እርግዝና እንክብካቤ እና ዝግጅት ላይ በመመርኮዝ ።
1. ከእርግዝና በፊት እና በእርግዝና ወቅት ፎሊክ አሲድ መውሰድ ።
👉ይህ ኒውራል ቲዩብ ዴፈክትን ለመከላከል በጣም ውጤታማ እና ወሳኝ መንገድ ነው።
በመውለድ እድሜ ያሉ ሁሉም ሴቶች በየቀኑ 400 ማይክሮግራም (0.4 ሚ.ግ.)ከእርግዝና ቢያንስ አንድ ወር በፊት እንዲወስዱ ይመከራል:: እርግዝና ከተከሰተም ቡሃላ በመጀመሪያዎቹ 12 ሳምንታት መቀጠል ይኖርባቸዋል::
ለኒውራል ቲዩብ ዴፈክት ከፍተኛ ተጋላጭነት ካለ (ለምሳሌ በቅርብ ቤተሰብ ዉስጥ ተመሳሳይ ታሪክ ካለ,የስኳር በሽታ ካለብዎት፣ ፀረ-የሚጥል መድኃኒቶችን እሚወሰዱ ከሆነ ወይም በቅርብ ቤተሰብ ዉስጥ ኒውራል ቲዩብ ዴፈክት ካለ ) ከፍተኛ መጠን ያለው 4 ሚሊግራም (4,000 mcg) ፎሊክ አሲድ እንዲወሰድ ይመከራል ።
አስታውሱ ፡- አብዛኞቹ ሴቶች እርጉዝ መሆናቸውን ከማወቃቸው በፊት የነርቭ ቱቦ ፍጥረት ስለሚጠናቀቅ እና አብዛሀኛው እርግዝና ያለ እቅድ ስለሚከሰት እርጉዝ ለመሆን በሚያስችል ሁኔታ ላሉ ሁሉም ሴቶች ተገቢውን መጠን ፎሊክ አሲድ እንዲወስዱ የ ዓለም ጤና ድርጅት(WHO) ይመክራል
2. እርግዝናዎን በተገቢ ሁኔታ ማቀድ እርግዝና ከመከሰቱ በፊት በቂ ፎሊክ አሲድ እንዲወስዱ ያስችላል::
👌እርግዝናን በእቅድ ማድረግ ፎሊክ አሲድ እንዲወስዱ ከማስቻል በተጨማሪ ለኒውራል ትዩብ ዴፌክት የሚያጋልጡ ስር የሰደዱ በሽታዎችን ለመቆጣጠር እና መዳኒቶችን ለማስተካከል ዕድል ይሰጣል::
3. ሥር የሰደደ የጤና ችግሮችን መቆጣጠር
👉ከመፀነሱ በፊት የስኳር በሽታን በደንብ መቆጣጠር ወሳኝ እርምጃ ነዉ::
👉ከመጠን በላይ መወፈር የኒውራል ትዩብ ዴፌክትን ተጋልጭነትን ስለሚጨምር ;ከ እርግዝና በፊት ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖረን ማድረግ አስፈላጊ ነዉ::
4. ሌሎች ለኒውራል ቲዩብ ዴፈክት አጋላጭ ምክንያቶችን ማስወገድ ።
👉በእርግዝና የመጀመሪያ ወራቶች ላይ ከመጠን በላይ ሙቀትን እንዳይኖር መከላከል እና ከተከሰተም ቶል ማከም ለምሳሌ-
👌የሙቅ ገንዳ እና ሳውና ባዝ ማስወገድ
👌ከፍተኛ ትኩሳትን ቀደም ብሎ እና በተገቢው መንገድ ማከም::
👌አልኮል፣ ትምባሆ እና ሌሎች አደንዛዥ እጾችን ማስወገድ።
👌እንደ ፀረ-ተባይ እና የኢንዱስትሪ ኬሚካሎች ተጋላጭነትን መቀነስ
ዶ/ር አሚር ኑሪ(የማህፀን እና ፅንስ እስፔሻሊስት)
ሰናይ ጊዜ ተመኘው
Telegram page: https://t.me/dr_amirn
FB Page: https://www.facebook.com/profile.php?id=61557114896173&mibextid=ZbWKwL
https://youtu.be/evMc3QDi6D8?si=8xpvr6UsCssQIkdu
@HakimEthio

👍28❤5
Dr. Yetsedaw Gedefaw, a Neurosurgeon at Arsi University, has been awarded "The gifted hand award" by Medicine graduates of 2025
@HakimEthio
@HakimEthio
👍56❤20
Dr. Hiwot Fantahun, a General Surgeon at Arsi University, has been awarded "The Best Senior Award" by Medicine graduates of 2025
@HakimEthio
@HakimEthio
❤129👍19😁5
rjaf182 (1).pdf
829.7 KB
Ectopic splenic torsion—a challenging diagnosis in a resource-limited setting mimicking a gynecologic emergency: a case report
Ashenafi A Feleke, Muluken A Zemariam, Suleiman A Belay, Ayalkebet T Worku, Getachew S Yigezaw, Nigat A Addis, Eyasu F Yitina
Link: https://doi.org/10.1093/jscr/rjaf182
To send your papers use @HakimAds

👍8❤3😱1
s12245-025-00875-7.pdf
1 MB
Herbicide poisoning causing multiple colonic perforations: case report
Tesfaye Birhanu Abebe*, Daba Iticha Ayana*, Dereje Gebisa Bedada & Eyob Girum Weldeyes
https://doi.org/10.1186/s12245-025-00875-7
To send your papers use @HakimAds
@HakimEthio
Tesfaye Birhanu Abebe*, Daba Iticha Ayana*, Dereje Gebisa Bedada & Eyob Girum Weldeyes
https://doi.org/10.1186/s12245-025-00875-7
To send your papers use @HakimAds
@HakimEthio
👍10
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና አከባቢው ለምትገኙ!!
ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የነርቭ ምርመራዎችን በአቅራብያችሁ ማግኛት ከፈለጋችሁ፣ በሆሳዕና ከተማ በሚገኘው ዶ/ር ተገኝ የነርቭ ህክምና ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።
የምንሰጣቸው የነርቭ ምርመራዎች፦
1. Nerve conduction study(NCS)
2.Electromyography(EMG)
3.Repititive nerve stimulation(RNS)
4.Electroencephalography(EEG)
5. MRI and CT SCAN reading
አድራሻ፦ ዶ/ር ተገኝ የህክምና ማዕከል ፣ ሆሳዕና
ስልክ፦ 0911544732

👍8
https://forms.gle/mk3cKtqeZBkNfDXg6
☝️ይህ መጠይቅ ጦቢት ጤናዎች ልናዘጋጅ ላሰብነው የወሊድ ሥልጠና ግብ0ት እንዲሆን የተዘጋጀ ነው ።
📎በመሙላት እና ለሌሎችም በማጋራት ይተባበሩን።

Google Docs
የእርግዝና እና ወሊድ መዘጋጃ ሥልጠና
ይህን መጠይቅ ለመሙላት ፈቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን። የእርስዎ ምላሽ የተሻለ የወሊድ ሥልጠናን መስጠት እንድንችል ይረዳናል።
👍6😱1
Meet Mahlet Alemayehu, the 2025 Gold Medalist Clinical Pharmacy graduate from Arsi University with CGPA of 3.79.
@HakimEthio
@HakimEthio
❤67👍9
A Glimpse into the Life of a General Surgeon in Tigray, Ethiopia
I am a general surgeon working at a general hospital in Tigray, Ethiopia. My dedication to serving my people drives me to work day and night, often under extremely challenging conditions.
In the month of March 2025 alone, I performed 56 surgeries — without an assistant. I worked with only one scrub nurse, one runner, and one anesthesia nurse per shift. Our anesthesia team consists of just two nurses and one on monthly leave, rotating in shifts. Our total nursing staff is only 11.
Here’s a breakdown of the procedures I conducted that month:
13 Major Elective Surgeries
- 3 Thyroidectomies
- 3 Cholecystectomies
- 2 Transvesical Prostatectomies (TVP)
- 2 Sigmoidectomies
- 2 PPV ligations
- 1 Ileostomy Reversal
16 Major Emergency Surgeries
- Appendectomies
- Exploratory laparotomies with appendectomy, bowel derotation, and Hartmann’s colostomy
22 Minor Emergency Procedures
- 15 Abscess drainages (breast, hand, perianal, submandibular)
- 4 Corrective circumcisions for AUR (post-traditional phimosis)
1 Tube thoracostomy
5 Elective Minor Procedures
In addition to these surgeries, I also evaluated:
- 290 outpatients in the referral clinics
- 74 inpatients
Despite this heavy workload and commitment, my monthly salary is just 12,760ETB (~96 USD). With inflation skyrocketing, the cost of living is unbearable.
This is the harsh reality for nearly all physicians in Ethiopia today. We are overworked, underpaid, and undervalued. As a result, over 115 health professionals from the Tigray region alone have migrated to other countries in the past two years in search of a better life and dignity.
We are not asking for luxury — we are asking for basic fairness, recognition, and the ability to live with dignity while serving our people.
Dr. Teklay Solomon: General surgeon

👍169😢38❤6😱6
Message for those who leave medicine and plan to do so.
I understand how frustrating and exhausting it is to work in a system that doesn't support us the way it should. The financial struggles, lack of insurance, and the constant pressure make it feel like leaving is the only option. But before you walk away from the profession you’ve dedicated years to, remember this: "the system needs to change—not us".
If we keep leaving, who will fight for better conditions? Who will push for fair wages, proper healthcare benefits, and respect for our work? "We are stronger together." Your experience, skills, and dedication matter.
The healthcare system is broken, but it can be fixed "if we stand up for it instead of abandoning it".
Stay, if you can. Speak up, if you have the energy. Change is possible—but only if we refuse to let the system push us out.
Dr. Assefa Alemu: lecturer and general practitioner, Debre-Berhan University, Hakim Gizaw Hospital

👍93😁13❤5
Today, Onco Advanced Diagnostic Center had an engaging session at Alert Comprehensive Specialized Hospital Department of Gynecology and obstetrics,sharing information about the advanced services we provide at our new branch which is operating 24/7.
We are here around the clock to ensure you receive the best care possible. Visit us anytime!
📍Around Alert Hospital,Infront of Abune Aregawi Church
📞0949048888 | 0949065555| 0949045555
#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours #HealthcareExcellence

👍19❤1😢1