𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
17.9K subscribers
2.24K photos
1.08K videos
15 files
905 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
يُؤْتِكُمْ خَيْرًا مِّمَّا أُخِذَ مِنكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
ከተወሰደባችሁ የተሻለን ይሰጣችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
👍299🥰7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
准备

ቀጣይ ዓመት ከተማራቹ በኃላ ብሬ ያለውን ትተረጉሙልኛላቹ 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁501
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
准备 ቀጣይ ዓመት ከተማራቹ በኃላ ብሬ ያለውን ትተረጉሙልኛላቹ 😁
በ አዲሱ curriculum ዘንዶ ምርጥ የ protein ምንጭ ነዉ የሚል ይመጣል ጠብቁ! 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁253👾1
አዲስ የምትገቡ ተከታዮቻችን የምትፈልጉትን ተከታታይ ታሪክ ከላይ Search 🔍 በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ🫡
21🫡4
✒️የዛሬ 100 ዓመት የት ነን አህባቢ!

ለረጅሙ ሃያታችን ስንቅ እንያዝ ባረከላሁ ፊኩም! 🖋️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
33🥰6💔4👍2
.
በነገራችን ላይ የሰርጌ እለት ሁሉም ሰው ወደ ቤቱ ተመልሶ ምሳ በልቶ ሚመጣበት የ 2 ሰዓት ጊዜ ይኖረዋል 🤗
🍓27😁23👏52👍2
ያገቡ ሴቶች ባላቸውን ለመጠበቅ አሁን ያሉበት ሁኔታ 💪 ሳይፈልጉ በረኛ ሆኑኮ ¡

➥ ላጤ ላጤ እያሉ ስላስቸገሩን እንዙርባቸው አ ¿
😁613😨2👍1
በደንብ share ይድረግ
💔15👏31👍1
ወንጀላችን በበዛ ቁጥር የሸይጧን ምርኮኛ እንሆናለን። ከወንጀል አደጋ ደግሞ ሁሌም የሸይጧን ምርኮ ውስጥ መሆንህ፣ በዝንባሌህ እስር ቤት መግባትህና በስሜትህ ሰንሰለት መታሰርህ ነው።

​በጠላት እንደተማረከ ሰው አስከፊ ሁኔታ ላይ ያለ፣ ዝንባሌን እንደመከተል ጠባብ እስር ቤት የገባና በስሜት ሰንሰለት እንደመታሰር የከበደ አደጋ የለም።

​በእንዲህ አይነት ሁኔታ ላይ ያለ ሰው እንዴት ነው ወደ አላህና ወደ ሚቀጥለው ሀገር የሚያቀርበውን ስራ የሚሰራው? በሸይጧን ተማርኮ፣ በዝንባሌው ታስሮ፣ በስሜቱ ታስሮ ሳለ።


አላህ ካለንበት ጨለማ ያውጣን።


𝐀𝐌𝐈𝐍.. ❤️‍🩹
28👍11
أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ

በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
😢33👍86💔6


ቃይስ ቢን አል-መሉህ ለይላ ከተባለች ሴት እብድ ያለ ፍቅር
❤️ ይዞታል። እና በመስኪድ ውስጥ ወደ ሴቶች መስገጃ ስትሄድ ተከትሏት መራመድ ጀመረ። እና የት እንዳለ ሳያስተውል ሰዎች በተሰበሰቡበት በሰላት መስከጃ ተረማምዶ አለፈ። በድጋሚ በዛው መንገድ በአጠገባቸው አለፈ። ይህን የተመለከቱት ሰጋጆች እንዲህ አሉት፦

"እኛ በምንጸልይበት ጊዜ አስሬ አትመላለስ፤ ወይ ለምን ከእኛ ጋር አትጸልይም?"

እሱም፡-"እየጸለያችሁ ነበር እንዴ?"

እነሱም፦"አዎ እየሰገድንም እየጸለይንም ነበር!"

ይሄን ሲሰማ እንዲህ አላቸው፡-

"የእውነቴን ነው በአላህ እምላለሁ አላየኋችሁም!።
የእውነቴን ነው እኔ ለይላን እንደ ወደድኳት እናንተ አላህን ብትወዱ ኖሮ
ጭራሽም ባላያችሁኝ ነበር.."
🙁

🤩hafu_post
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥18👍85
🛋 ውጤት 🛋

🏆1'ኛ👉 ኻሊድ መሀመድ 
535 + 20=555

🏆🏆2'ኛ👉 SM promotion
519 + 20=539

🏆🏆🏆3'ኛ👉 Nihal
424+20=444

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🥰
የዲን ወንድም እና እህቶችን እንድንሰባሰብ ውድድሩ እንዲዘጋጅና ቀንና ማታ ስለ እስልምና ለመተዋወስ Post በማድረግ ደፋ ቀና ለሚሉት አድሚኖች ምስጋናና ዱዓ አድርሱልኝ🥰

አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በ 
@Waver_boy1 በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ💯

ለተሳተፋችሁ 70+ ሰዎች በሙሉ ጀዘዓከላህ ኸይር ኢንሻአላህ በቅርቡ የተለየ ውድድር አለ ተዘጋጁ🥋

በተወዳዳሪዎች ተጋብዛችሁ ወደ ቻናላችን የገባችሁ ሰዎችም ይሄን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል በመቀላቀላችሁ ኩራት ይሰማናል፤ቤተሰባዊነታችን በአዳዲስ የቻናል ፕሮግራሞች ተጠናክሮ ይቀጥላል ኢንሻአላህ👐

አላህ የሁላችንንም ኸይር ስራ ይቀበለን💜🤲🏽
🎉10
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
Photo
አሸናፊዎች ከገንዘብ በተጨማሪ የቁርዓን ስጦታ🎁 አላቸው ይሄን ያደረግነው ለኛም ቀጣይነት ያለው አጅር ፈልገን ነው😉

1 እና 2 የወጡ አሸናፊዎቻችን ቁርዓናቸውን ሰደቃ እንድሰጥላቸው ጠይቀውኛል ለደረሳዎች Or ለመስጂድ ገቢ የምናደርግ ይሆናል አላህ ከፍ ያድርጋችሁ ጀግኖቼ💪😊

አጅሩን ማሰብ ነው ወላህ🎊
👏295🍓2