Tomarit seliniya📝
347 subscribers
86 photos
10 videos
83 links
Tomarit seliniya
...
ምርጥ ግጥሞች, አጫጭር ሳቢ ታሪኮች ደስ ከሚያሰኙ አቀራረቦች ጋር

ግጥሞችን እና ሌሎች ፁፎችን ለመላክ
@AsktDr

Follow me on tiktok @seliniya2
Download Telegram
አ ለ ም የ ተ ይ ኝ . . .

ቋንቋሽ አወዛግቦኝ ልረዳሽ ካልቻልኩኝ
ልቀርብሽ ስሞክር ከራሴ ከራኩኝ
መንገዴን ላቅናበት ጎዳና ቀይሪ
ድጋሚ ልሰብሪኝ ድንጋይ አትወርውሪ
በቃ ተይኝ አለም
የወደቀን መጣል ጀግንነት አደለም


#በቃ_ተይኝ😞

T.me/haflyhaDr
T.me/haflyhaDr