Tomarit seliniya📝
347 subscribers
86 photos
10 videos
83 links
Tomarit seliniya
...
ምርጥ ግጥሞች, አጫጭር ሳቢ ታሪኮች ደስ ከሚያሰኙ አቀራረቦች ጋር

ግጥሞችን እና ሌሎች ፁፎችን ለመላክ
@AsktDr

Follow me on tiktok @seliniya2
Download Telegram
ግድ የለሽም እንኪ ...................
ሰው ባገኘ ቁጥር እኔን ሚከዳኝን
አሽቀንጥሮ ጥሎ ትቢያ ሚያሳየኝን
አጓጉል ሰው አምኖ የሚያስለቅሰኝን
እየተሰበረ ጠግነኝ ሚለኝን
ልቤን ውሰጅልኝ የሚያሰቃየኝን

#እባክሽን😔

T.me/haflyhaDr
T.me/haflyhaDr

Tomarit seliniya📝
Tomarit seliniya📝
Tomarit seliniya📝