General Wingate Students Channel
5.02K subscribers
559 photos
49 videos
29 files
46 links
ይህ የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተማሪ ቻናል ነው። @Gw2016bot
This is the Student Channel of General Wingate Polytechnic College.
Download Telegram
Forwarded from Fozita🦋🦋
ሰላም በዚህ ዝርዝር ውስጥ ስማቹ ያለ ሰልጣኞች በነገው እለት የሚጀምር ለ 5 ቀን የሚቆይ አበል ያለው ስልጠና ሰላለ ከነገ 2:30 ጀምሮ ጊቢ ውስጥ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን
Forwarded from addis Azimeraw
Forwarded from Jabesa Mulatu Gibe
Wingate
General Wingate Students Channel
Wingate
ከሰኞ 09/02/2019 ጀምሮ ምዝገባ ይካሄዳል በአንጋፋወ ኮሌጃችን መሰልጠን ለሚፈለጉ ሁሉ ቦታ ሳይሞላ ቀድመው ይመዝገቡ
Forwarded from eyosi eyosi
📢 ለአዲስ ተመዝጋቢ ሰልጣኞች በሙሉ
 
ሰዓቱ ደረሰ!
 
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ12 የስልጠና ዘርፎች እና በ28 ሙያዎች አዳዲስ ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ሰዓታት ቀርተውታል!
 
📅 የምዝገባ ቀን፡- ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ.ም
📄 የሚያስፈልጉ መረጃዎች፡
 • ከተነሱ 6 ወር ያልሞላው 2 የ3x4 ጉርድ ፎቶ
 • ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
• የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ
• የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት
 
"የወደፊት ስኬትዎ በጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ይጀምራል!"
Forwarded from Kumsa Ararsa
Forwarded from Belay Debebe
General Wingate Students Channel
Photo
1. በደርባን ሲመንት ማስታወቂያ መሰረት የተመዘገባችሁና ዶክመንት ያስገባችሁ በሙሉ ነገ ማክሰኞ በ17/02/2019 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ሰዓት ስቴድየም ኪዩንስ ሱፐርማርኬት ያለበት ህንፃ 11ኛ ፎቅ እንደትገኙ
2. ባለፈው ያልተመዘገባችሁና የአካውንቲንግ፣የማርኬቴግና የሴክሪታሪ የ2016፣ የ2017ና የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎችም ዶክመንት በመያዝ ምመጣት ትችልላችሁ።
ማሳሰቢያ ዶክመንት የሌላችሁና በቅርብ ማምጣት የምትችሉ ከሆነ መጣችሁ መፈተን ትችላላችሁ።
የነገው ፈተና የቢዝነስ ዲፓርትመንትን ብቻ ነው የሚመለከተው ሌሎች በትግስት ጠብቁ ብለዋል።
General Wingate Students Channel
የነገው ፈተና የቢዝነስ ዲፓርትመንትን ብቻ ነው የሚመለከተው ሌሎች በትግስት ጠብቁ ብለዋል።
ማሳሰቢያ :- ለተመራቂዎች የስራ ፈተና እንጂ የአዲስ ተመዝጋቢዎች ፈተና አይደለም!!!
ራስዎን በብቁ ሙያ ማነጽ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ጥራቱን የጠበቀ እና በገበያ ላይ ተፈላጊ የሆኑ ሙያዎችን ለመማር ትክክለኛው መዳረሻ ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ነው።
 
ኮሌጃችን ከዚህ በታች ባሉ ዘርፎች ውስን ሰልጣኞችን ብቻ  በውስን ቀናት መዝግቦ ያጠናቅቃል፡፡

ኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ (Electrical Electronics)
 
አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ (Automotive Technology)
 
ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ (Construction Technology)
 
ሜታል ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ (Metal Manufacturing Technology)
 
ውድዎርክ ቴክኖሎጂ (Woodwork Technology)
 
ቻይልድ ኬር (Child Care)
 
ሆቴል ኤንድ ሆስፒታሊቲ (Hotel and Hospitality)
 
አርባን አግሪካልቸር (Urban Agriculture)
 
በተለያየ ምክኒያት ምዝጋባ ያላደረጋችሁና የምዝገባ ጊዜ ይራዘመንልን የሚል ጥያቄ ያቀረባችሁልን አመልካቾች  እንዲሁም በእነዚህ ዲፓርትመንቶች ስር በሚገኙ ሙያዎች መሰልጠን የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ጥቅምት 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም ብቻ ምዝገባ አድርገን ስለምናጠናቅቅ ኑ ተመዝግባቺሁ በመሰልጠን የሙያ ባለቤት ይሁኑ እንላለን፡፡

ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ውድ የክሉናሪ አርት (Clunary art) የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ በቀድሞው ስሙ ክዩንስ ሱፐር ማርኬት በአሁኑ ስሙ ኬር ፎር የተባለው ድርጅት የቅጥር ፈተና ስላዘጋጀ የፊታችን ረዕቡ በ25/02/2019 ከጠዋቱ 4:30 ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ በሚገኘው ክዩንስ ሱፐር ማርኬት ያለበት ሉሊ ህንፃ 1ኛ ወለል ላይ በስዓት እንድትገኙና እንድትፈተኑ።