Gurage Library
2.32K subscribers
110 photos
3 videos
188 files
121 links
Digital library for Gurages to read about their culture, history, and language.
Download Telegram
Forwarded from Gurage Library
DocScanner Mar 16, 2024 8-54 AM.pdf
2.4 MB
የጉራጌ እና የከንባታ ባለሰባቶች አቤቱታ!

"ካየሁት ከማስታውሰው"

ልዑል ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ
6👍1
#የተደለዙ_ገጾች

የተስፋዬ ወልደዮሐንስ "#የተደለዙ_ገጾች" መጽሐፍ ቅዳሜ ለንባብ ትበቃለች።

የተደለዙ ገጾች 10 አጫጭር እውነተኛ ታሪኮች የያዘ ሲሆን በእለተ ቅዳሚት በማለዳው ክብሩና ጃፋር ጋር ገበያ ላይ ይውላል።

ተስፋዬ በሀገር ውስጥ እና አለማቀፍ ተቋማት ውስጥ በጋዜጠኝነት በሚዲያና ኮኒንኬሽን አማካሪና አሰልጣኝ ሆኖ ይሰራል። አርታኢ እና የህይወት ክህሎት አሰልጣኝም ጭምር ነው።
🥰2
DX220344.pdf
12.5 MB
Doing development and being Gurage:
the embeddedness of development in
Sebat Bet Gurage identities
1
ጨዋታ አዋቂውና ከአሳቢው ወንድማችን ጋሽ ተወልደ ኃ/ሥላሴ ጋር ብዙ ያተረፍንበት ሸጋ ወግ አውግተናል።

ስለ ያልዳኑ የቀይሽብር ጠባሳዎች እና በጉራጌ አካባቢ ስለነበረው የኢሀፓ እንቅስቃሴ፣ በሀገረ አሜሪካ ስራ በጀመረበት ድርጅት ውስጥ መኪና ከማጠብ ተነስቶ ስራ አስኪያጅ የሆነበት የ40 ዓመት አስደናቂ ጉዞ፣ Sirani (ስራኒ) ስለተሰኘው መጽሐፋና በወጉ የተኖረው ህይወቱን ያለ ስስት አውግቶናል።

አድምጡት ታተርፋበታላችሁ።

https://youtu.be/NgKaQwUZKbU?si=QkgbSqVitwMsRPlp
5
ጀ ወልደስላሴ በረካ.pdf
1.5 MB
▼የሕይወት ትዝታ፤ከሌተናል ጀኔራል ወልደሥላሴ በረካ

#ጥቅምት 1996 ዓ.ም

https://t.me/guragelibrary

#ethiopianhistoryandtourism #enkssm
👍1
በየዘርፋ ብቁ መሪዎችን እንፍጥ

ታሪኩ መህዲ የኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መምህር፣ ተመራማሪ እና የበርካታ የፈጠራ ስራዎች ባለቤት ሲሆን በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለበርካታ ዓመታት በአሰልጣኝነት እና ተመራማሪነት አገልግሏል።

ታሪኩ የ"ታታሪ ቴክኖሎጂ ሶልዩሽንስ" መስራች እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ባለፉት ኹለት ዓመታት የተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ቋት እንዲካተቱ ሠርቷል አሁንም በመሥራት ላይ ይገኛል።

አሁን ላይ የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ማኅበረሰብ ምክትል ፕሬዚዳንት ለመሆን እየተወዳደረ ነው። "በ2030 በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የኢንተርኔት አቅርቦት እንዲዳረስ እና ለቴክኖሎጂ አካታችነት እሠራለሁ" ብሏል።

ታሪኩ መህዲን አስተያየት መስጫው ውስጥ ባለው ቅደም ተከተል መሠረት መምረጥ ትችላላችሁ።

.................

ድምፅ እንዴት ይሰጣል?
1, በቅድሚያ የአለም አቀፍ ኢንተርኔት ማህበረሰብ አባልነት በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ።
( https://community.internetsociety.org/s/new-registration )
2. በመቀጠልም ከተመዘጉቡ በኋላ በተመዘገቡበት ኢሜይል ድምፅ መስጠት ይችላሉ። በvice president ዝርዝር ውስጥ Tariku Mehdi kedir የሚለውን ይምረጡ።
ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeIXhaIw_tFaF6au80v8kHn2hxjTNy95wFdOA4cUMmt8qX9qQ/viewform )
ስለመረጡን እናመሰግናለን፤
"በ2030 በመላው ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተደራሽ እንዲሆን እሰራለሁ"

#ISOCEthiopia #DigitalInclusion #Ethiopia #AddisAbaba #AfricaTech
3👍1
በቅርቡ በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል በደመቀ ሁኔታ የተከናወነውን የዳኪየና ፋሽን ሾው በሞዴሊንግ አሰልጣኝ ቢንያም መንክርን የተዘጋጀ ነበር።

"ዳኪየና ፋሽን ሾው" በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ይህ ኩነት ጥበብ፣ ፋሽን እና ባህል ተጣምረው የታዩበት ድንቅ መድረክ ነበር።

ዝግጅቱ በተለይም የጉራጌን ማንነት ከሞዴሊንግ ጥበብ ጋር በማስተሳሰር የክውን ጥበባት፣ ግጥምና የኪነ-ጥበብ ስራዎችን ያካተቱ ማራኪ መድረክ ነበር።

ልዩ ትኩረት የነበረው የእናቶችን ውበትና ሁለንተናዊ መልክ የሚያሳዩ ልዩ የፋሽን ዝግጅት ነበር።

ከዚህ ቀደም "ሰብ ተሰቡ" በተሰኘው የፋሽን ሾው ስራው የሚታወቀው ቢኒያም፣ አሁንም በኢንዱስትሪው ውስጥ አዲስ አሻራ ማሳረፉን ቀጥሏል።

https://yt.psee.ly/8kwu7e
ይህ "ታሪክን የመደምሰስ ዘመቻ" (Campaign of Erasing History) የተሰኘው ትንታኔያችን ባለፉት ሦስት አሥርተ ዓመታት የታዩትን የሚከተሉትን ዋና ዋና ክስተቶች ሊያመለክት ይችላል፡፡


በጥንታዊ ሀገራት ላይ በተከፈቱ ጦርነቶች እና በወረራዎች ምክንያት በጥንታዊ ስልጣኔዎች (ለምሳሌ በኢራቅ፣ በሶርያ እና በሊቢያ) የነበሩ ሙዚየሞች፣ የጥንት መጻሕፍት እና ቅርሶች ወድመዋል። ይህ ደግሞ የአንድን ሕዝብ የታሪክ ትውስታ የማጥፋት ሂደት ተደርጎ ይወሰዳል።

የአርዮተ አለም ጉዳይ ሆነ የተፈጥሮ አብት ቅርምት እንደተጠበቀ ሆኖ በተለይ ኃያላን ሀገራት የራሳቸውን የበላይነት ለማረጋገጥ ወይም የፈጸሙትን ስህተት ለመሸፈን ሲሉ፣ የሌሎችን ሀገራት ታሪክ አዛብተው የማቅረብ ወይም አስፈላጊ የሆኑ የታሪክ ምዕራፎችን የማዳፈን ተግባር።

በተጨማሪም በአለም አቀፍ ደረጃ የምዕራባውያን ባህል እና አስተሳሰብ ብቻ እንደ ብቸኛ "የስልጣኔ መለኪያ" ተደርጎ እንዲወሰድ በማድረግ፣ የሌሎች ጥንታዊ ስልጣኔዎች እሴቶች እና ታሪኮች እንዲረሱ ወይም እንደ ኋላ ቀር እንዲቆጠሩ ማድረግ ችለዋል።

በዚህ በተንታኞች ይህንን አለማቀፋዊ "ጠባሳ" አስመልክቶ ሸጋ ትንታኔ ሰርተናለ፡፡ #ላይክ #ሼር ሰብሰክራይብ እያደረጋችሁ አንድታደምጡን ይሁን!!


https://yt.psee.ly/8n3t88
5👍1
📌 "ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ተመልካቾቻችን! በቀጠናችን እየታየ ያለው ይህ የኃይል አሰላለፍ እና የጦርነት ስጋት ለሁላችንም አሳሳቢ ነው። እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላላችሁ?

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በንግግር ሊፈታ ይችላል ወይስ ጦርነት የማይቀር ይመስላችኋል?

የግብፅ፣ የኤርትራ እና የሱዳን አዲስ ጥምረት በኢትዮጵያ ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል?

የምትገምቱትን እና ያላችሁን ሃሳብ በኮመንት አጋሩን። ቪዲዮው ለብዙዎች እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳይረሱ! 🙏👇"

ቪዲዮውን ከወደዱት፦

Like በማድረግ ድጋፋችሁን ግለጹ።
Subscribe በማድረግ ወቅታዊና ጥልቅ ትንታኔዎችን በየቀኑ ያግኙ።
Comment በሚለው ሳጥን ውስጥ የእናንተን ግምት እና ሃሳብ አጋሩን።

#Ethiopia #Eritrea #Sudan #HornOfAfrica #AbiyAhmed #IsaiasAfwerki #RedSeaGeopolitics #AfricanPolitics #BreakingNews #EthiopianNews #GreatHornOfAfrica #Egypt #Somalia #SecurityAnalysis

https://youtu.be/VQ_P_Zg_cXo?si=MhgkWqnevo0rqT_D
3👍1
Forwarded from Abeyu Hari digital
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ውብ እምድብር ለሁላችንም!”

ለታሪካዊቷ እምድብር ከተማ ልማት የቀረበ ጠሪ!

በምሁራን መፍለቂያነቷ የምትታወቀው፤ የታሪክና የባህል ማዕከል የሆነችውን እምድብር ከተማን ዘመናዊ፣ ፅዱና ለነዋሪም ሆነ ለጎብኚ ማራኪ ለማድረግ የኮሪደር ልማት ስራ ተጀምሯል።

በመሆኑም የካቲት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ አዲስ አበባ (ሜክሲኮ) በሚገኘው ተግባረ እድ አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ተዘጋጅቷል።

ስለሆነም በምድብር ከተማ የኖሩ፤ የተማሩ ሁሉ በሚሳተፉበት በዚህ ፕሮግራም የልማት አጋሮችና የከተማዋ ተወላጆችና ወዳጆች በሙሉ፤ በዕለቱ ለከተማችን ዕድገት ያላቸውን አጋርነት በተግባር እንድታሳዩ በአክብሮት እንጠይቃለን።

“ውብ እምድብር ለሁላችንም!”

የቸሃ ወረዳ እና የእምድብረ ከተማ አስተዳደር

ሓሪ ዲጂታል Hari Digital
👍7👏1
በዚህ ሳምንት እንግዳችን...

• የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት አሰልጣኝ፣
• የበርካታ ድንቅ የፈጠራ ስራዎች ባለቤት፣
• በአይቲ (IT) እና በተዛማጅ ዘርፎች ጥልቅ እውቀት ያካበተው፣

• በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ መድረኮች
ሽልማቶችን በመውሰድ ኢትዮጵያን ያስጠራው ወጣት — ታሪኩ መህዲ ነው።

🔍 በቆይታችን ምን ምን ዳሰስን?


• ጣፋጩ የልጅነት ጊዜያት
• ከቴክኒክና ሙያ ወደ ዓለም አቀፍ የፈጠራ መድረኮች የተደረገው ጉዞ።
• ለወጣቶችና ለጀማሪ የፈጠራ ባለሙያዎች የሚሆኑ ወርቃማ ምክሮች።
• የአይቲ ዘርፍ በኢትዮጵያ ያለበት ደረጃና የወደፊት ዕድሎች።

የታሪኩን አስደናቂ አነቃቂ ታሪክና ልምድ ለመስማት አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ!

https://www.youtube.com/watch?v=utVU8aITq9M

#TarikuMehdi #Innovation #TechEthiopia #Podcast #EthiopianTalent #TVET #CreativeMind #SuccessStory

@ሓሪዲጂታልHari Digital
👍32
Audio
ለታሪካዊቷ እምድብር ከተማ ልማት የቀረበ ጠሪ!

ዕሁድ የካቲት 15/2018 የታላቋ ቸሀ ጥሪ በተግባረዕድ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ቀጠሮ እንዳሎት አይርሱ ያስታውሱ !!

"የእምድብር ክተማ የወደፊት ገንቢ
ይሁኑ።"

• "አስተዋፅኦዎ ታሪክ ይሰራል።"
• "የቸሀ መጠርያ የእምድብርን አቅም ክፈቱ።"
• "ለነገው የተገናኘ ዓለም ኢንቨስት ያድርጉ።"
• "ለተሻለች የእምድብርን እንቅስቃሴው ይቀላቀሉ"

ሓሪ ዲጂታል Hari Digital
👍113