የሚፈቀር ማግኘት በራሱ ሸጋ ነገር ነው! ያፈቅሩትን የራስ ማድረግም እንደዚያው መልካም ነገር ነው። ግን በዚህ ጊዜ Despite ማግኘት እና ማጣት የሚወደድ ነገር ማግኘት በራሱ በጣም ጥሩ ነው።
የሚወደድ ነገር ሲኖር መኖር ያጓጓል፣ የምንኖርለት ጉዳይ ግን የግድ ተቃራኒ ፆታ መሆን የለበትም!
@gtmna

❤4👍2
We ask for another beer to fill the empty glass, but what of the emptiness within our minds?
A glass can be topped up in seconds, yet a mind left hollow takes years to nourish.Beer numbs, but wisdom awakens.
The foam fades, but ideas ferment forever. An empty glass is a momentary thirst, an empty mind is a lifelong hunger.So let us not only pour into cups, but also pour into souls; with knowledge, kindness, and vision.

🤝2
የመቅዲን ምኞት ስናዳምጥ ... ! ለማንኛውም despite ማግኘትና ማጣት የሚወደድ ማግኘት በራሱ መባረክ ነው!
ያቺን ሴት ባረገኝ
ያቺን ያንተን መናኝ
ከልብህ ጫካ ውስጥ
ደብቆ ቢያስቀረኝ
ያቺን ሴት በሆንኩኝ
ሌሊት ስትተኛ እሽሩሩ ባልከኝ
ጋደም ከክንድህ ላይ
ልጥፍ ከደረትህ
ግብት ከውስጥህ ውስጥ
"ክስት"ከምኞ ትህ
ያቺን ያቺን ያቺን ያንተን ገዳም
በሷው በቆረብከው
ለሷው ቆብ በጫንከው
በውብ አንገትህ ላይ ማተብ ባጠለከው
ይቺን ሴት ባረገኝ
ምንኛ ባደለኝ
ከልብህ በፃፍከኝ
✍️ Mekdes Demessie
@gtmna
ያቺን ሴት ባረገኝ
ያቺን ያንተን መናኝ
ከልብህ ጫካ ውስጥ
ደብቆ ቢያስቀረኝ
ያቺን ሴት በሆንኩኝ
ሌሊት ስትተኛ እሽሩሩ ባልከኝ
ጋደም ከክንድህ ላይ
ልጥፍ ከደረትህ
ግብት ከውስጥህ ውስጥ
"ክስት"ከምኞ ትህ
ያቺን ያቺን ያቺን ያንተን ገዳም
በሷው በቆረብከው
ለሷው ቆብ በጫንከው
በውብ አንገትህ ላይ ማተብ ባጠለከው
ይቺን ሴት ባረገኝ
ምንኛ ባደለኝ
ከልብህ በፃፍከኝ
✍️ Mekdes Demessie
@gtmna
❤2🔥2
"ድሃ ነህ" ከተባልክ እመን። ግን ጠይቅ በምንድን ነው ድሃ የሆንከው? በብር አይደል? Yeah, all says በብር... ስለዚህ ጠንክረህ ስራ። የሚሞት ሰውነት ይዘህ አትበጣጠስ። ይህንን ግን አትርሳ... ብር ብቻ ከሆነ አላማህ የሚሰራ አዕምሮና የሚሸጥ ገላ እንዳለህ አስተውል። ቸብችበው! ምናባቱ ከባዶ ሆድ ባዶ ቅንጭላት ይሻል ይሆናል።
ግን አንተ ሞራል አለህ.. ስለዚህ ገላህንና ህሊናህን ለገበያ አታቀርበውም። ዋጋዎች ሁሉ ከገንዘብ ድህነት አውጥተው ወደ identity crisis እንደሚወስዱህ ታውቃለህ።
ስለዚህ እንደ ልብህ ኑር። ብቻ ስሞትልህ እ💥 ሸጣ አይፎን ከያዘች ሴት ጋር እና አይፎን ገዝቶ እ💥 ከተሰጠው ሰው ጋር አትፎካከር። ያው ውድድር ከሜዳ ውጭ ሲሆን ጥሩ ላይሆን ይችላል ብዬ ነው።
The logic behind my post is "አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው
ታላቅ ችሎታ ነው" የሚለው የማህሙድ አህመድ ሙዚቃ ነው።
(Just viewed)

🤝3
"ነገ" ስለሚባል ቀን እያሰቡ መተከዝ ግን ስንፍናን መደበቅ ነው። ሁሉም ነገር በዛሬ ውስጥ ነው። በእርግጥ ትላንት ዛሬ ላይ ያለንውን እኛን ሰርቶናል። ነገም ቢሆን የዛሬዎቹን እኛን ነው የሚጠብቀው either beautifully or miserably.
So, why does today matter? ዛሬ ምቾት ያልሰጠህ ሰው፣ ስራ፣ ሐይማኖት ነገ ምን ሊፈይድልህ ሙጭኝ ትልበታለህ? "የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል" ይላሉ የሃገራችን ሰዎች። በርግጥ የትላንቱ የሊጥ አቦካክ ነው የዛሬውን እንጀራ የሚያሳምረው - - በርግጥ መወሰን ከቻልክ ዛሬ ላይ መቀየር ትችላለህ!
Love today, and live for today… it will multiply into tomorrow.

❤1👍1
ሐይማኖቶች እየበዙ ነው! የሐይማኖት መሪዎችና አስተማሪዎችንማ ቁጥራቸውን አጠይቁኝ። የኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ?
ሐይማኖተኛ ነን ባዮች በበዙበት ጊዜ፣ ተምረናል ያሉ ሰዎች እንደ አሸን በተስፋፋበት ጊዜ፣ "ፌሚኒዝም ነብሴ ነው" የሚል ፍልስፍና በተፈጠረበት ጊዜ፣ የትምህርት ተቋማት በየመንደሩ በሆኑበት በዚህ ጊዜ፣ ቴክኖሎጂ በየቤታችን በሆነበት ጊዜ ... ብቻ ብዙ ነገሮች በቀረቡን ጊዜ ለምን ገብረ-ገብነት እንደ ሰማይ እራቀብን? ለምን ሰው ተብሎ የሚያስጠራን ባህሪ ጠፋብን?
ደካማ ወንዶች ደካማ ሴቶችን ይፈጥራሉ። ደካማ ሴቶችም ደካማ ወንዶችን ይፈጥራሉ። ይሄ ደግሞ ለጥቃት ተጋላጭ ያደርጋል። በወንድ ላይ ተንጠልጥላ ወንድ የምትሳደብ ሴት፤ - በሴት ላይ ተንጠልጥሎ ሴት ላይ የሚፀዳዳ ወንድ በቃችሁ ሊባሉ ይገባል።
ሰው "ሰው" የሚለውን አውድ ትቶ ሴት ወይም ወንድ በሚል ስነ-ህይወታዊ (Biological) ክፍፍል የሚጃጃል ከሆነ ከበሬና ላም ተርታ መድቦ መጠበቅ ይሻላል ባይ ነኝ።
"ሰው ከከብቶች የሚለየው በሞራሉ ነው፤ የትኛው ከየትኛው የተሻለ መልካም ነው ብሎ በማሰቡ!)" ስለዚህ ሞራል አልባ ወንዶችን እረፉ ማለት ይገባል። Despite አንዳንድ ጋጠወጥ ሴቶች እንደ ብሌናችን የምንሳሳላቸው ፀዴ እንስቶች አሉ። እነሱ ባይኑሩም እንኳን ሰው በመባል ብቻ መነካት የለባቸውም። Respect people regardless of sex, color ....

👍4❤2🤝2
በመቃብር ላይ የተፃፉ ጥቅሶች ካነበብኩት፧
* አታልቅስ መጀመሪያም ኧኮ ሞቼ ነበር አሁን ዓይኔን ብቻ ነዉ የጨፈንኩት።
* በጣም አስፈላጊ ነኝ ብዬ ማሰቤ ቅዠት ነበር።
*እንዳመመኘ ስነግራችሁ አላመናችሁኝም ነበር አሁን ግን የተፈጠረውን አያችሁት።
* ምድጃዉ ተስተካክሎ ሲጨርስ ዱቄቱ ዳቦ ለመስራት ይዘጋጃል የሰዉ ስራ ሙሉ በሙሉ ሲስተካከል ህይወቱ ያልፋል።
* ሊያልፍልኝ ትንሽ ሲቀረኝ ሞት ቀደመኝ።
* ያ ሁሉ የለፋሁት የደከምኩት ለዚህ ነበር?
ከሩጫዬን ጨርሻለሁ ይሻላሉ ብዬ አስባለሁ።😂😂

👍4
Be around someone positive. Just talk to them, see them, ask them. Their energy brings light, clarity, and a spark that lifts your own spirit.
Positivity is contagious—it flows through their words, their laughter, their presence. When you surround yourself with people who radiate good energy, you don’t just witness it—you absorb it. Their vibe becomes a gentle reminder that life can be lighter, kinder, and more inspiring.
✍️From thoughts

🥰3
Just am curious;
እነዛ ስለቴዲ ዘፈን ሀጢያትነት
ሲያወሩ የነበሩ የሐይማኖት
አባቶች ምነው ስለዘረኝነት
ድምፃቸው ጠፋ?
Say no to nonsense!
@tmna
እነዛ ስለቴዲ ዘፈን ሀጢያትነት
ሲያወሩ የነበሩ የሐይማኖት
አባቶች ምነው ስለዘረኝነት
ድምፃቸው ጠፋ?
Say no to nonsense!
@tmna
👏1
Step out for coffee 🤎 and earn tip!
ቡና ለመጠጣት ቁጭ ብዬ ... ቡና የምታፈላዋን ልጅ ሳቅና ዳንስ እያየሁ ፈገግ ብዬ "ፈታ ብለሻል" አልኳት። "ደስታ ለነገ አይቀመጥም" አለችኝ እየሳቀች።
እውነት ነው ደስታ ለነገ አይቀመጥም! በርግጥ የምትጨፍርበትም ሙዚቃ የቴዲ ነበር። "ስምምነ"!!
ስምምነ - በሉልኝ! መውጣት ጥሩ ነው! ቲፕ አለው - ስንቅ የሆነ!

❤4