"ድሃ ነህ" ከተባልክ እመን። ግን ጠይቅ በምንድን ነው ድሃ የሆንከው? በብር አይደል? Yeah, all says በብር... ስለዚህ ጠንክረህ ስራ። የሚሞት ሰውነት ይዘህ አትበጣጠስ። ይህንን ግን አትርሳ... ብር ብቻ ከሆነ አላማህ የሚሰራ አዕምሮና የሚሸጥ ገላ እንዳለህ አስተውል። ቸብችበው! ምናባቱ ከባዶ ሆድ ባዶ ቅንጭላት ይሻል ይሆናል።
ግን አንተ ሞራል አለህ.. ስለዚህ ገላህንና ህሊናህን ለገበያ አታቀርበውም። ዋጋዎች ሁሉ ከገንዘብ ድህነት አውጥተው ወደ identity crisis እንደሚወስዱህ ታውቃለህ።
ስለዚህ እንደ ልብህ ኑር። ብቻ ስሞትልህ እ💥 ሸጣ አይፎን ከያዘች ሴት ጋር እና አይፎን ገዝቶ እ💥 ከተሰጠው ሰው ጋር አትፎካከር። ያው ውድድር ከሜዳ ውጭ ሲሆን ጥሩ ላይሆን ይችላል ብዬ ነው።
The logic behind my post is "አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው
ታላቅ ችሎታ ነው" የሚለው የማህሙድ አህመድ ሙዚቃ ነው።
(Just viewed)
@gtmna

🤝4
"ነገ" ስለሚባል ቀን እያሰቡ መተከዝ ግን ስንፍናን መደበቅ ነው። ሁሉም ነገር በዛሬ ውስጥ ነው። በእርግጥ ትላንት ዛሬ ላይ ያለንውን እኛን ሰርቶናል። ነገም ቢሆን የዛሬዎቹን እኛን ነው የሚጠብቀው either beautifully or miserably.
So, why does today matter? ዛሬ ምቾት ያልሰጠህ ሰው፣ ስራ፣ ሐይማኖት ነገ ምን ሊፈይድልህ ሙጭኝ ትልበታለህ? "የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል" ይላሉ የሃገራችን ሰዎች። በርግጥ የትላንቱ የሊጥ አቦካክ ነው የዛሬውን እንጀራ የሚያሳምረው - - በርግጥ መወሰን ከቻልክ ዛሬ ላይ መቀየር ትችላለህ!
Love today, and live for today… it will multiply into tomorrow.

❤1👍1
ሐይማኖቶች እየበዙ ነው! የሐይማኖት መሪዎችና አስተማሪዎችንማ ቁጥራቸውን አጠይቁኝ። የኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ?
ሐይማኖተኛ ነን ባዮች በበዙበት ጊዜ፣ ተምረናል ያሉ ሰዎች እንደ አሸን በተስፋፋበት ጊዜ፣ "ፌሚኒዝም ነብሴ ነው" የሚል ፍልስፍና በተፈጠረበት ጊዜ፣ የትምህርት ተቋማት በየመንደሩ በሆኑበት በዚህ ጊዜ፣ ቴክኖሎጂ በየቤታችን በሆነበት ጊዜ ... ብቻ ብዙ ነገሮች በቀረቡን ጊዜ ለምን ገብረ-ገብነት እንደ ሰማይ እራቀብን? ለምን ሰው ተብሎ የሚያስጠራን ባህሪ ጠፋብን?
ደካማ ወንዶች ደካማ ሴቶችን ይፈጥራሉ። ደካማ ሴቶችም ደካማ ወንዶችን ይፈጥራሉ። ይሄ ደግሞ ለጥቃት ተጋላጭ ያደርጋል። በወንድ ላይ ተንጠልጥላ ወንድ የምትሳደብ ሴት፤ - በሴት ላይ ተንጠልጥሎ ሴት ላይ የሚፀዳዳ ወንድ በቃችሁ ሊባሉ ይገባል።
ሰው "ሰው" የሚለውን አውድ ትቶ ሴት ወይም ወንድ በሚል ስነ-ህይወታዊ (Biological) ክፍፍል የሚጃጃል ከሆነ ከበሬና ላም ተርታ መድቦ መጠበቅ ይሻላል ባይ ነኝ።
"ሰው ከከብቶች የሚለየው በሞራሉ ነው፤ የትኛው ከየትኛው የተሻለ መልካም ነው ብሎ በማሰቡ!)" ስለዚህ ሞራል አልባ ወንዶችን እረፉ ማለት ይገባል። Despite አንዳንድ ጋጠወጥ ሴቶች እንደ ብሌናችን የምንሳሳላቸው ፀዴ እንስቶች አሉ። እነሱ ባይኑሩም እንኳን ሰው በመባል ብቻ መነካት የለባቸውም። Respect people regardless of sex, color ....

👍4❤2🤝2
በመቃብር ላይ የተፃፉ ጥቅሶች ካነበብኩት፧
* አታልቅስ መጀመሪያም ኧኮ ሞቼ ነበር አሁን ዓይኔን ብቻ ነዉ የጨፈንኩት።
* በጣም አስፈላጊ ነኝ ብዬ ማሰቤ ቅዠት ነበር።
*እንዳመመኘ ስነግራችሁ አላመናችሁኝም ነበር አሁን ግን የተፈጠረውን አያችሁት።
* ምድጃዉ ተስተካክሎ ሲጨርስ ዱቄቱ ዳቦ ለመስራት ይዘጋጃል የሰዉ ስራ ሙሉ በሙሉ ሲስተካከል ህይወቱ ያልፋል።
* ሊያልፍልኝ ትንሽ ሲቀረኝ ሞት ቀደመኝ።
* ያ ሁሉ የለፋሁት የደከምኩት ለዚህ ነበር?
ከሩጫዬን ጨርሻለሁ ይሻላሉ ብዬ አስባለሁ።😂😂

👍4
Be around someone positive. Just talk to them, see them, ask them. Their energy brings light, clarity, and a spark that lifts your own spirit.
Positivity is contagious—it flows through their words, their laughter, their presence. When you surround yourself with people who radiate good energy, you don’t just witness it—you absorb it. Their vibe becomes a gentle reminder that life can be lighter, kinder, and more inspiring.
✍️From thoughts

🥰3
Just am curious;
እነዛ ስለቴዲ ዘፈን ሀጢያትነት
ሲያወሩ የነበሩ የሐይማኖት
አባቶች ምነው ስለዘረኝነት
ድምፃቸው ጠፋ?
Say no to nonsense!
@tmna
እነዛ ስለቴዲ ዘፈን ሀጢያትነት
ሲያወሩ የነበሩ የሐይማኖት
አባቶች ምነው ስለዘረኝነት
ድምፃቸው ጠፋ?
Say no to nonsense!
@tmna
👏2
Step out for coffee 🤎 and earn tip!
ቡና ለመጠጣት ቁጭ ብዬ ... ቡና የምታፈላዋን ልጅ ሳቅና ዳንስ እያየሁ ፈገግ ብዬ "ፈታ ብለሻል" አልኳት። "ደስታ ለነገ አይቀመጥም" አለችኝ እየሳቀች።
እውነት ነው ደስታ ለነገ አይቀመጥም! በርግጥ የምትጨፍርበትም ሙዚቃ የቴዲ ነበር። "ስምምነ"!!
ስምምነ - በሉልኝ! መውጣት ጥሩ ነው! ቲፕ አለው - ስንቅ የሆነ!

❤4
"ምድር መቼም ቢሆን ደም እንድንረጫት ጠይቃን አታውቅም፣ ደም የሚጠማው የሰው ልጅ አእምሮ ብቻ ነው...
ጦርነት የሌላው ሰው ሞት ለኔ ህይወት ይሆናል ብሎ እራስን የሚያታልሉበት ቅዠት ነው... " @bridgethoughts
መሰረታችን ጠፍቶብናል። ስለኢትዮጵያዊነት እያወሩ የመንደር ስራ ይሰራሉ፣ ሰለ ሰላም እየሰበኩ ለጦርነት ይጋብዙናል፣ የሴቶች መደፈር ይቁም ብለው እየሰበኩ በህዝብ ብር ሴቶችን ይሸምታሉ፣ ሌብነት ወንጀል ነው የሚል ህግ አውጥተው ሱፍ የለበሱ ዘመናዊ ሌቦችን ለቀቁብን...
መሪው መሪ ሃሳብ ይዞ ካልተጓዘ ተመሪው በሚችለው መንገድ ይጠይቃል። ይሄንን ደግሞ "ልማትን አደናቃፊ" ብለው ይከሱታል።
አያችሁ? ሰው ስለነፃነቱ መታገል ካቆመ የጥቂት ብልጣብልጦች መቀለጃ ነው የሚሆነው። ስለዚህ እንደ ሰው፣ ማሰብ እንደሚችል ሆነን ያለጦር መሳሪያ ነፃነታችንን እናስመልስ።

❤3
ከላይ ያለችውን ግጥም አሰብኩና ልጅቷ "አንተን ነው የምወድህ" ብትለኝ ... ከዛ እግዜሩ ቢገድላት የምፅፈው ግጥም ይሄ ነው:-
እኔን ወደደችኝ - ከግዜር አስበልጣ
በዚህ ተበሳጭቶ - አምላኳ ተቆጣ
ከመንገድ ላይ ጠራት - ወደ'ኔ ስመጣ
ፈጣሪም አይራራ - በክብሩ ለመጣ!
@gtmna
እኔን ወደደችኝ - ከግዜር አስበልጣ
በዚህ ተበሳጭቶ - አምላኳ ተቆጣ
ከመንገድ ላይ ጠራት - ወደ'ኔ ስመጣ
ፈጣሪም አይራራ - በክብሩ ለመጣ!
@gtmna
❤2😁2
እኔ ገነት መግባት አልፈልግም። ገነት ወይም ሲኦል የጅል ሐይማኖት መሪዎች ማስፈራሪያ ነው።
ገነት አለ ብላችሁ ካመናችሁ ደግሞ ሙቱ! እዚህ ምንም አትስሩም። ለምሳሌ ሃገራችንን የሚረብሹ መሪዎች ይሙቱልን እንጂ ገነት አይግቡ አንልም። ብቻ ሞት ይቅረባቸው - ለገነቱ ደግሞ ፓስተሮችና ቄሶች የማሪያም መንገድ ይስጧቸው! እንደስራቸውማ ገነት ተብለው የሚጠሩ ሴቶችን ብቻ ነው ማጫወት የሚችሉት!

አጉል ሐይማኖተኛ ሰው ያሳዝነኛል!
"ሴዶ ሙስሊም ስለሆነ አላሸነፈም፣ ዘሃራ ሙስሊም ስለሆነች አሸነፈች፣ .... "
ኧረ እፈሩ! ሰው ግን ቅንጭላቱን መጠቀም አቁሟል እንዴ?
ውድድሩ በአላህና በእግዚአብሔር ከሆነማ ጥሩ ነው። እኛም የሚያሸንፈውን እናምናለን¡
ጥያቄው ምን መሰላችሁ?
የወከልናቸው ሰዎች ሲሸነፉ ሐይማኖት ልንቀይር ነው እንዴ? ያው የተሸነፈ ጌታ ምን ይሰራል?
@gtmma

"ትንሽ ቦታ"
ስሜታዊ ሆኖ ለተናገረን ፣ ሊረዳን ፈልጎ ለሳተ ፣ ኑሮ አስክሮት ለገፋን ፣ ንዴት ገፍቶት ላጠፋ ፣ ግዜ አጣሁ ብሎ ላልጎበኘን ፣ ስናሸንፍ ላላጨበጨበ፣ ስንወድቅ ላላነሳን ፣ ስናስብለት ላልተረዳን ፣ ማደጋችንን ላላየ ፦
"ትንሽ ቦታ ለይቅርታ" አኑረናል
አማረልን ብለን ላሳዘንን ፣ አጉል ተስፋ ለሰጠነው ፣ ውድቀት ላይ ለሳቅነው ፣ ብልግናን ላጎላናው ፣ ድድብናን ላነፈስነው ፣ ማድረግ ችለን ላላደረግነው ፣ ችለን ለተጣመምነው ።
ለራሳችን ይቅርታ አድርገናል...
✍️Adhanom

👍2🙏1
ተምረን - ደነቆርን
እየሰራን - ተሳቀብን
ሃገር ስንል - ተዘረፍን
ብሔር ስንል - ኳስ አከልን
አማኝ ሆነን - ክህደት አየኝ
አለማመን - አሰቃየን....
ብቻ ብቻ....
እንዲህ እንዲህ - ስናይ ቅጥፈት
አንቺን ሰጠን - 'ምናርፍበት!
አንቺን ብቻ - ልዩ አድርጎ
ከሱ ገላ - ውብ ፈልጎ !!
ፈጠረልን - ለመፅናኛ
ሰየምልን - ለመዳኛ !!
ለምናልባት:-
እሱም ባይኖር - ያቅሙን ያክል
አንቺም ባቶ'ኝ - የሱን እኩል
ስምሽ ብቻ - ህይወት ተኩል!!
@gtmna
እየሰራን - ተሳቀብን
ሃገር ስንል - ተዘረፍን
ብሔር ስንል - ኳስ አከልን
አማኝ ሆነን - ክህደት አየኝ
አለማመን - አሰቃየን....
ብቻ ብቻ....
እንዲህ እንዲህ - ስናይ ቅጥፈት
አንቺን ሰጠን - 'ምናርፍበት!
አንቺን ብቻ - ልዩ አድርጎ
ከሱ ገላ - ውብ ፈልጎ !!
ፈጠረልን - ለመፅናኛ
ሰየምልን - ለመዳኛ !!
ለምናልባት:-
እሱም ባይኖር - ያቅሙን ያክል
አንቺም ባቶ'ኝ - የሱን እኩል
ስምሽ ብቻ - ህይወት ተኩል!!
@gtmna
❤2🔥1
ድድብና✅
አንዳንዴ ለእኛ ብለው ህይወታቸውን የሰውልን ሰዎችን ትተን ሌሎችን እንከተላለን። ይሄ ደግሞ የአዕምሯችንን መቀንጨር ያሳያል።
ለምሳሌ:- የእናታችን ውበት የደበዘዘው ለእኛ ለልጆቿ በነበራት ትጋት ውስጥ ነው። እኛ ግን ብርሃን ሊያሳየን የቀለጠልልን ውበት ትተን ያለምንም ጥቅም የሚያበራ ውበት ላይ አይናችን ይተከላል። ይሄ ደግሞ ከሃዲነት ነው። ወይም በቀላል አጠራሩ ድድብና ነው።
ሃገራችንም የዚህ ንፅር ማሳያ ናት። ለብርሃኗ ብለው የነደዱላትን ትታ ለራሳቸው ያማሩላትን ትመርጣለች። ምንም እንኳን የካፒታሊዝም (capitalism) አዙሪት ቢሆንም
ከድድብናስ አንድ እርምጃ እራቅን ማለት አይደል?
አስተውሎ መረዳት አይገልም!
✅መነሻ:- Diamond & Candle melting process....

በመስራት ውስጥ የተገለጠ ብርሃንና በማማር ውስጥ የተገለጠ ብርሃን እንደሚለያይ መረዳት አለብን። ያኔ የሚጠቅመንን እንመርጣለን። ከድድብናስ አንድ እርምጃ እራቅን ማለት አይደል?
አስተውሎ መረዳት አይገልም!
✅መነሻ:- Diamond & Candle melting process....
@gtmna
🤔2
ጎበዝ ለሆናችሁ ሴቶች: ሀገርም ጎረቤትም ጓደኛም ባልም ለሚኮራባችሁ እናንተ ውድ እንስቶች (አንድም ሶስትም ለሆናችሁ) ሴቶች ሙዚቃ ተጋበዙ እስኪ!
...
በዚህ ቆንጆ አረገሽ
በዚህ ደግ አዛኚ
ላዳም ዘር በሙሉ ህይወት እንድትሆኚ!"
ሴት✅
🎧ግዛቸው
@gtmna
...
በዚህ ቆንጆ አረገሽ
በዚህ ደግ አዛኚ
ላዳም ዘር በሙሉ ህይወት እንድትሆኚ!"
ሴት✅
🎧ግዛቸው
@gtmna
🥰3