Grace Commission
2.54K subscribers
8 photos
5 links
የታረቀ ማኅበረ ሰብ _ 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥20
Download Telegram
#ወንጌል ለሁሉም፤ ሁሉም #ለወንጌል!
3👍3
"ስለ ነገሮች የምናውቀው ዕውቀት እጅግ በጣም አስፈላጊ ቢሆንም፣ ማን መሆናችንን ማወቅ በጣም የላቀ ዕውቀት ነው። ምክንያቱም፣ ማንነትን ማወቅ ራስን ማወቅ ነው፤ ራስን ማወቅ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ ነው፤ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ አካሂያዳችንን ማሳመር ነው" _ብሬኒ ብራውን
11👍3
ጌታ እንዴት ቸር ነው?

የሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ለ2018 ዓ.ም. ለሚያደርገው የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ የራሴ መጽሐፍ እና ኹለት አርትዖት የሠራሁላቸው መጻሕፍት በዕጩነት ቀርበዋል። እነዚኽን መጻሕፍት አንብባችሁ ከተጠቀማችሁ ድምፅ በመስጠት እንድታበረታቱን እጠይቃለኹ።

👉 የእኔ እና የእኅት ኤልሳ ጀንበሬ መጽሐፍ በመንፈሳዊ እድገት ዘርፍ ዕጩ ኾኖ ቀርቧል፦
👉 የፓስተር መኳንንት ዓለሙ ደግሞ በተግባራዊ ነገረ መለኮት ዘርፍ ዕጩ ኾነው ቀርበዋል።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
6
2👍2
4👍3
የመጽሐፌን ጥቂት ኮፒዎች በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል፦

👉 ስታዲየም መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መሸጫ ሱቅ
👉 አያት _ +251946627622
👉 ኻያ ኹለት _ +251911112308

ይህ መጽሐፌ ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ለ2018 ዓ.ም. ለሚያደርገው የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ዕጩ ኾኗል። ያነበባችሁት እና ድምፅ ያልሰጣችሁ ወገኖች ድምፅ እንድትሰጡ አበረታታለኹ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
4
Grace Commission pinned «ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform»