የዮሴፍ እና የወንድሞቹ ፍጻሜ ለምን ተለያዬ?
ዮሴፍ እና ወንድሞቹ [ቤተ-ሰቦቹ] ወደ ግብፅ የገቡበት መንገድ [ምክንያት] ይለያያል። ዮሴፍ ተሽጦ፣ እነርሱ ተቸግረው። ዮሴፍ እንደ ባሪያ፣ እነርሱ እንደ ነጋዴ። ርሱ ተገዝቶ፣ እነርሱ እህል ሊገዙ። ዮሴፍ ተገዶ፣ ወንድሞቹ ወደው።
ዮሴፍ ወደ ግብፅ ባሪያ ሆኖ ቢገባም፣ ገዥ [ለመፍትሒ የሚፈለግ ሰው] ሆኖ ኖሯል። ወንድሞቹ በዮሴፍ ምክንያት ለጊዜው ቢከበሩም፣ ከርሱ መሞት በኋላ በግብፅ ባሪያዎች ሆነዋል። ለ430 ዓመታት ያህል አስከፊ የባርነት ጊዜ አሳልፈዋል።
የዮሴፍን መሸጥ ሦስት ውጤቶች አምጥቷል። 1) ዮሴፍን ራእይ አካል አስይዟል። (ለራሱ) 2) ቤተ-ሰቡን ከራብ አድኗል። (ለቤተ-ሰቡ) 3) የግብፅን ሕዝብ ከራብ አትርፏል። (አስተዳደራዊ መፍትሔ)
የዮሴፍ እና የወንድሞቹ ፍጻሜ ለምን ተለያዬ?
ምናልባት ወንድሞቹ የዘሩትን አጭደው ይሆን? በሁለቱ መካከል ልዩነት ያመጣው፣ ራእይ እና ምልልስ ይሆናል። ዮሴፍ የሆነውን የሆነው በተቀበለው ራእይ፣ በአምላኩ ሞገስ እና በንጹሕ ምልልሱ ምክንያት ነበረ።

👍11❤7
"እግዚአብሔር ከምን እንዳዳነን ብቻ ሳይሆን፣ ለምን እንዳዳነን በቅጡ ልንገነዘብ ይገባል።" ማርቆስ ዘ/ብርሃን (ዶ/ር)
❤22🥰7👍3
መሆን ወይም አለመሆን!
ታላቁ እስክንድር፣ በአንድ ወቅት በርሱ ስም የሚጠራ ወታደር ሲሸሽ ተመልክቶ፣ "ወይ ተዋጋ፤ ወይ ስምህን ቀይር" አለው።

❤12👍3
በነገራችን ላይ እውነትን በዐመፅ (በተንኮል ወይም በአለመታዘዝ) በሚያፍኑ (በሚያድበሰብሱ) ሰዎች ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ይገለጣል! (ሮሜ 1፥18)
👍18❤5
ቤተ ክርስቲያን በወጥነት በመስቀሉ ቃል ትርክት ውስጥ መኖር አለባት!
❤12👍8
"ስለ ኢየሱስ የተሳሳተ ግንዛቤ በመያዝ ከእግዚአብሔር ጋራ የተስተካከለ ሕይወት መምራት አይቻልም" _ ዋረን
👍18❤4
መንፈሳዊ ነገሮችን፣ ለምሳሌ፦ መጸለይ፣ ስብከት ማዘጋጀት፣ ዝማሬ መጻፍ፣ መጽሐፍ መጻፍ፣ ወንጌል መናገር፣ ለሌሎች ማካፈል፣ ... በቀላሉ ማንቀሳቀስ የሚቻለው፣ የእግዚአብሔርን ቃል በወጥነት እና በቋሚነት በማንበብ ነው!
👍21❤7
የልጁ መልክ
የክርስትና ዋና ግብ፣ የእግዚአብሔርን ልጅ ክርስቶስን መምሰል ነው። ይህ የእግዚአብሔር ዐላማ፣ ከመፈጠራችን በፊት የታቀደ ነው። እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል፦ "ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና።" ሮሜ 8፥26
እንዴት ያለ ድንቅ ውሳኔ ነው!
ይህን ዘላለማዊ ዐላማ እውን ለማድረግ፣ እግዚአብሔር ዛሬም እየሠራ ነው፤ በክርስቶስ በኲል በእኛ ውስጥ የጀመረው ሥራ ገና አልተጠናቀቀምና።
ሕይወታችን በምንም ዐይነት ሁኔታ ውስጥ ቢያልፍ፣ እግዚአብሔር ዐላማውን አይተውም። በምናልፍበት በእያንዳንዱ ሁኔታ፣ የራሱን ዕቅድ እየፈጸመ ነው። ሁሉንም ነገር፣ ሁሉንም አጋጣሚ ወደ አንድ ክቡር ፍጻሜ ለማምራት ይጠቀምበታል። እኛ ዝም ያለ በሚመስለን ጊዜም እንኳ፣ ርሱ ያለማቋረጥ እየሠራ ነው።
ስለዚህ ልጁን የማይመስል ነገር ሁሉ ከሕይወታችን እየጠረበ ይወገዳል። ክርስቶስም በሕይወታችን በሁሉ ነገር ቀዳሚ ስፍራውን እንዲይዝ ያደርጋል። አሜን!
ኢየሱስን የማይመስል ማንኛውም ባሕርይ፣ አስተሳሰብ እና አኗኗር ከእኛ ላይ፣ ደረቅ ቅጠል ከዛፍ ላይ እንደሚረግፍ ይርገፍ! የክርስቶስ መልክ ግን በእኛ ውስጥ ዕለት ዕለት ይገለጥ። አሜን!
* ከላይ ያለው ታሪክ የተወሰደው፣ ሮናልድ ደን "ሰማዩ ዝም ሲል" በሚል ርእስ ከጻፈው መጽሐፉ ነው።

❤11🔥8👏2
"ስለ ነገሮች የምናውቀው ዕውቀት እጅግ በጣም አስፈላጊ ቢሆንም፣ ማን መሆናችንን ማወቅ በጣም የላቀ ዕውቀት ነው። ምክንያቱም፣ ማንነትን ማወቅ ራስን ማወቅ ነው፤ ራስን ማወቅ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ ነው፤ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ አካሂያዳችንን ማሳመር ነው" _ብሬኒ ብራውን
❤11👍3
ጌታ እንዴት ቸር ነው?
የሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ለ2018 ዓ.ም. ለሚያደርገው የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ የራሴ መጽሐፍ እና ኹለት አርትዖት የሠራሁላቸው መጻሕፍት በዕጩነት ቀርበዋል። እነዚኽን መጻሕፍት አንብባችሁ ከተጠቀማችሁ ድምፅ በመስጠት እንድታበረታቱን እጠይቃለኹ።
👉 የእኔ እና የእኅት ኤልሳ ጀንበሬ መጽሐፍ በመንፈሳዊ እድገት ዘርፍ ዕጩ ኾኖ ቀርቧል፦
👉 የፓስተር መኳንንት ዓለሙ ደግሞ በተግባራዊ ነገረ መለኮት ዘርፍ ዕጩ ኾነው ቀርበዋል።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform

❤6
በዚህ ሊንክ ገብተው ድምፅ ይስጡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
❤4👍3
ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
Google Docs
የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ድምፅ መስጫ
ውድ የሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቤተ ሰብ፤
ከዚህ በታች ያሉት መጻሕፍት፣ ከመስከረም 1 እስከ ጳጕሜ 5 ቀን፥ 2017 ዓ.ም. ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኅትመት የበቁና በወንጌላውያን ክርስቲያን ጸሓፍት የተጻፉ ሲሆኑ፣ ለ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ ከየዘርፉ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ሆነው የተመረጡ ናቸው። ከርስዎ የሚጠበቀው ድምፅ መስጠት ነው።
ድምፅ ሲሰጡ በዘርፉ ዕጩ ኾነው የተመረጡትን…

❤2👍2
የመጽሐፌን ጥቂት ኮፒዎች በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል፦
👉 ስታዲየም መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መሸጫ ሱቅ
👉 አያት _ +251946627622
👉 ኻያ ኹለት _ +251911112308
ይህ መጽሐፌ ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ለ2018 ዓ.ም. ለሚያደርገው የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ዕጩ ኾኗል። ያነበባችሁት እና ድምፅ ያልሰጣችሁ ወገኖች ድምፅ እንድትሰጡ አበረታታለኹ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
👉 ስታዲየም መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መሸጫ ሱቅ
👉 አያት _ +251946627622
👉 ኻያ ኹለት _ +251911112308
ይህ መጽሐፌ ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ለ2018 ዓ.ም. ለሚያደርገው የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ዕጩ ኾኗል። ያነበባችሁት እና ድምፅ ያልሰጣችሁ ወገኖች ድምፅ እንድትሰጡ አበረታታለኹ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
❤4
ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
Google Docs
የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ድምፅ መስጫ
ውድ የሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቤተ ሰብ፤
ከዚህ በታች ያሉት መጻሕፍት፣ ከመስከረም 1 እስከ ጳጕሜ 5 ቀን፥ 2017 ዓ.ም. ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኅትመት የበቁና በወንጌላውያን ክርስቲያን ጸሓፍት የተጻፉ ሲሆኑ፣ ለ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ ከየዘርፉ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ሆነው የተመረጡ ናቸው። ከርስዎ የሚጠበቀው ድምፅ መስጠት ነው።
ድምፅ ሲሰጡ በዘርፉ ዕጩ ኾነው የተመረጡትን…
ከዚህ በታች ያሉት መጻሕፍት፣ ከመስከረም 1 እስከ ጳጕሜ 5 ቀን፥ 2017 ዓ.ም. ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኅትመት የበቁና በወንጌላውያን ክርስቲያን ጸሓፍት የተጻፉ ሲሆኑ፣ ለ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ ከየዘርፉ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ሆነው የተመረጡ ናቸው። ከርስዎ የሚጠበቀው ድምፅ መስጠት ነው።
ድምፅ ሲሰጡ በዘርፉ ዕጩ ኾነው የተመረጡትን…
❤1
Grace Commission pinned «ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform»