. ❓የመዝሙር ጥያቄ❓
💿ይህ መዝሙር የማነው?💿
👇
🎶የደህንነቴ መደምደሚያ🎶
🎶የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ🎶
🎶ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ🎶
🎶እኔም ተባልኩኝ ልጅህ🎶
ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
💿ይህ መዝሙር የማነው?💿
👇
🎶የደህንነቴ መደምደሚያ🎶
🎶የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ🎶
🎶ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ🎶
🎶እኔም ተባልኩኝ ልጅህ🎶
ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
❤1
የእግዚአብሔር ምህረት:-
በቁጥር ማይቆጠር
በመያዣ ማይሰፈር
በፀሎት ማነስ የማያንስ
በኃጢአት ጥልቀት ማይጨረስ
እንደ ወንዝ አይደለም በበጋ የሚደርቅ
እንደ ፀሐይ አይደል በምሽት የሚጠልቅ
እንደ ምንጭ ነው ሁል ጊዜ የሚፈልቅ!
በፀሎት ብዛት ያላበዘነው የእግዚአብሔር ምህረት!
በተቆራረጠ መንፈሳዊ ህይወት ያልተቆራረጠ
በደከመ መንፈሳዊ ህይወት የበረታ ኃይልን የሰጠን የእግዚአብሔር ምህረት!!
ምህረት የማያልቅበት አምላክ አለን!
ሰው ሲምር እየቆጠረ በእግዚአብሔር ምህረት እየተረሳ አለን!
@Grace_Generation
@Grace_Generation
#GRACE_TALK
በቁጥር ማይቆጠር
በመያዣ ማይሰፈር
በፀሎት ማነስ የማያንስ
በኃጢአት ጥልቀት ማይጨረስ
እንደ ወንዝ አይደለም በበጋ የሚደርቅ
እንደ ፀሐይ አይደል በምሽት የሚጠልቅ
እንደ ምንጭ ነው ሁል ጊዜ የሚፈልቅ!
በፀሎት ብዛት ያላበዘነው የእግዚአብሔር ምህረት!
በተቆራረጠ መንፈሳዊ ህይወት ያልተቆራረጠ
በደከመ መንፈሳዊ ህይወት የበረታ ኃይልን የሰጠን የእግዚአብሔር ምህረት!!
ምህረት የማያልቅበት አምላክ አለን!
ሰው ሲምር እየቆጠረ በእግዚአብሔር ምህረት እየተረሳ አለን!
@Grace_Generation
@Grace_Generation
#GRACE_TALK
❤1
Forwarded from Christian wave folder via @GospelTube2Bot
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
#GRACE_DAILY
ማለዳችንን በፀሎት እንጀምር🤲🏽
አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር 🕊️
ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ 👑
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች
እንዲሁም በምድር ትሁን.. 🌍
የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ 🍞
በደላችንንም ይቅር በለን 🤝
እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል
አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን 🛡️
ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ
መንግሥት ያንተ ናትና
ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ አሜን! 🙏 መልካም ቀን💥🌝
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ማለዳችንን በፀሎት እንጀምር🤲🏽
አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር 🕊️
ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ 👑
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች
እንዲሁም በምድር ትሁን.. 🌍
የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ 🍞
በደላችንንም ይቅር በለን 🤝
እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል
አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን 🛡️
ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ
መንግሥት ያንተ ናትና
ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ አሜን! 🙏 መልካም ቀን💥🌝
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤1❤🔥1
“የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም። ”
ገላትያ 5:22-23 NASV
#GRACE_DAILY
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#GRACE_WORSHIP
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤1🔥1
QUIZ = 74 ጥያቄ 74
👉 በክርስቲያናዊ ዶክትሪን/አስተምህሮ መሠረት የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ " አንድነት " በምንድን ነው _______❓❓
👉 በክርስቲያናዊ ዶክትሪን/አስተምህሮ መሠረት የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ " አንድነት " በምንድን ነው _______❓❓
Anonymous Quiz
0%
1 . በአካል፣ በስም እና በግብር (በተግባር)።
88%
2 . በመለኮታዊ ባሕርይ (በፈጣሪነት፣በዘላለማዊነት፣ በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ በመገኘት፣ ...)።
0%
3 . ምንም ዓይነት አንድነት በመካከላቸው የለም።
13%
4 . በሐሳብ እና በዓላማ ብቻ እንጂ በፈጣሪነት አንድ አይደሉም።
0%
5 . መልስ የለም።
👍1
የፀጋ ትውልድ | Grace Generation
QUIZ = 74 ጥያቄ 74
👉 በክርስቲያናዊ ዶክትሪን/አስተምህሮ መሠረት የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ " አንድነት " በምንድን ነው _______❓❓
👉 በክርስቲያናዊ ዶክትሪን/አስተምህሮ መሠረት የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ " አንድነት " በምንድን ነው _______❓❓
እስኪ መልሳችሁን አስቀምጡና በዚሁ ርእስ ላይ እንወያይ
❤2
Forwarded from 💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from ተስፋ በኢየሱስ
🌑🌑🌒🌒🌒🌓🌓🌓🌔🌔🌔🌕
በዚህ ለሊት ብርክ ብላቹ የምታመሹባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ
⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀
ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በዚህ ለሊት ብርክ ብላቹ የምታመሹባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ
⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀
ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#GRACE_TEACHING
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ
እግዚአብሔር
ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር
ደግሞ ያደርግላችኋል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
እግዚአብሔር ሳይፈቅድ በህይወታችን ምንም አይሆንም!
ሰው ማድረግ ስለቻለ ብቻ በእኛ ህይወት የሚደረግ አንዳች የለም!
እግዚአብሔር በእኛ ለይ ያለው ዓላማ መልካም ብቻ ነው!
እሱ እሺ እንጂ ለምን አይባልም ምክንያቱም ሲጨርስ እንኳን ማለታችን አይቀርም!
እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ቀይሮ ያሳይናል!
በእኛ ለይ ክፉ ሀሳብ የለውምና!
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ
የማይፈቅድ
እግዚአብሔር
የታመነ ነው፥
ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር
መውጫውን
ደግሞ ያደርግላችኋል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
እግዚአብሔር ሳይፈቅድ በህይወታችን ምንም አይሆንም!
ሰው ማድረግ ስለቻለ ብቻ በእኛ ህይወት የሚደረግ አንዳች የለም!
እግዚአብሔር በእኛ ለይ ያለው ዓላማ መልካም ብቻ ነው!
እሱ እሺ እንጂ ለምን አይባልም ምክንያቱም ሲጨርስ እንኳን ማለታችን አይቀርም!
እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ቀይሮ ያሳይናል!
በእኛ ለይ ክፉ ሀሳብ የለውምና!
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤3🙏1
15 Tolo Na | ቶሎ ና | Mesk...
Meskerem Getu
#GRACE_WORSHIP
👧🎤መስከረም ጌቱ
⚪🏳️ቶሎ ና
ተባረኩበት ♥️🙏
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
👧🎤መስከረም ጌቱ
⚪🏳️ቶሎ ና
ተባረኩበት ♥️🙏
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤2❤🔥1
Forwarded from Christian wave folder via @GospelTube2Bot
2k Subscribe is calling.... 🔥
2k ስንገባ Giveaway ይኖረናል share&react🙏🔥 guys
2k ስንገባ Giveaway ይኖረናል share&react🙏🔥 guys
🔥2❤1
Forwarded from ርኆቦት ዜማ Rhobot Zema🇪🇹 (🅴ʏᴏꜱɪ 🔮)
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#GRACE_DAILY
የዮሐንስ ወንጌል 1:5 አማ54
እንዴት አደራችሁ ውድ የፀጋ ትውልድ ቤተሰቦች ✨🌅
የተባረከ የተቀደሰ የምናገለግልበት የምንሰብክበት የምንሮጥበት የሰላም የደስታ የፍቅር የስኬት የ ፍሬ ሳምንት መጀመሪያ ይሁንልን 🙏♥️ተባረኩ 🙏♥️
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።”
የዮሐንስ ወንጌል 1:5 አማ54
እንዴት አደራችሁ ውድ የፀጋ ትውልድ ቤተሰቦች ✨🌅
የተባረከ የተቀደሰ የምናገለግልበት የምንሰብክበት የምንሮጥበት የሰላም የደስታ የፍቅር የስኬት የ ፍሬ ሳምንት መጀመሪያ ይሁንልን 🙏♥️ተባረኩ 🙏♥️
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤2🔥1
Forwarded from Christian wave folder via @GospelTube2Bot
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
እራርቶልናል Betelhem Hailu
Kingdom Sound
#GRACE_WORSHIP
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
#በጸጋ_የተጠራን_ለክብሩ_እንኖራለን
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
🅂🄷🄰🅁🄴 @Grace_Generation
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤2