ጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ3ኛው ግቢ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄደ
በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማይ ልጅዓለም፣ የጎንደር ከተማ ሥራና ክህሎት መምሪያ ኃላፊ አቶ አበበ ላቀው፣ የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ተስፋሁን መኮንን እና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካባቢን ከማስዋብ ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን በመቀነስ፣ የአካባቢ ሥነ-ምህዳርን በማጠናከርና ለቀጣይ ትውልድ ዘላቂ አረንጓዴ ቅርስ በማስተላለፍ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል።
የተተከሉት የፍራፍሬ ችግኞች ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ በመሆናቸው፣ ለኮሌጁ ማኅበረሰብ ተጨማሪ ጥቅም እንደሚያስገኙም ተጠቁሟል።
የተተከሉት ችግኞች በአግባቡ ተንከባክበው እንዲፀድቁና እንዲያድጉ ሁሉም አካላት በትብብርና በኃላፊነት ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላክቷል።

❤2
የጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።
የኮሌጁ ስራ አመራር ፣ የዘርፍ ተጠሪዎች እና የስራና ክህሎት ሀላፊዎች እና የስራ በድን መሪዎች በተገኙበት አጠቃላይ አፈፃፀሙ የተገመገመ ሲሆን የበጀት አመቱ የአፈፃፀም ስኬት ለቀጠይ በጀት ዓመት ስራዎችን በላቀ መንገድ ለመፈፀም የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል ።
በተጨማሪም በኮሌጁ በኢንሸቲቭ እና በኢንተርፕራይዝ ስራዎች የኮሌጁን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ የተሰራው ስራ አበረታች መሆኑ እና በቀጠይ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቁሟል ።
በዋናነት በስማርት ሲቲ የዲጅታል ፕሌት ፕሮጀክሽን ከጎንደር ከተማ አስተዳደር እና በክልሉ ከሚገኙ ከተሞች ዘመናዊ የቤት ቁጥር ማምረት ስራ ላይ የላቀ እንቅሳቃሴ የተለበት ሲሆን በተጨማሪም በኮንቲነር ሞደፊኬሽን የፈጣን ምግቦች መሸጫ ስራ ከቀዳማዊት ጽ/ቤት ጋር እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የኮሌጁን አቅም የሚያሳዩ እና የሚያሳድጉ ናቸው።
እንዲሁም የገጠር ኮሪደር ልማት ላይ የአካባቢውን ችግር ሊፈታ የሚችል የብሪክ ቴክኖሎጂ በኮሌጁ አሠልጣኞች የተሰራ ሲሆን በቀጣይ ሽግግር በማድረግ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተመላክቷል ።
በመጨረሻም የቀረበው ሪፖርት ሀሳብ ከተሰጠበት በኋላ የቀጣይ በጀት ዓመት የላቀ ስራ ለመስራት የጋራ ግንዛቤ በመያዝ መርሀ ግብሩ ተጠናቋል

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ ተመራቂዎች ፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እና የኮሌጁ ማህበረሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን የምረቃ ስነ ስርዓት ቦታው - #ዞን #አዳራሽ መሆኑን አየገለፅን ተመራቂዎች #የመመረቂያ #ጋወን ከወዲሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን ።
👍1