G⚽️al.com
1.16K subscribers
7.39K photos
643 videos
1 file
490 links
የስፖርት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት
እንኳን ወደ ጎል.ኮም በደህና መጡ!
➠የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃዎች
➠የውጪ ሃገር የስፖርት መረጃዎች
➠የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ✍️ባነር፣ ሎጎ፣ኢንትሮ ለምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ልታገጙን ትችላላችሁ
@Champio19ns
@Henok1245
@Kenu_messi
Download Telegram
⭐️የሻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋቾች ውስጥ እጩ መሆን የቻሉ ☝️

@goal_com_1
ሊዮኔል ሜሲ ለሚያሚ በ 1.5 ዓመት!

🏟️ 36 ጨዋታዎች
⚽️ 31 ግቦች
🎯 18 አሲስቶች
🏆 2 ዋንጫዎች

@goal_com_1
🔴❗️ኤሪክ ቴን ሀግ : "ብዙ የጎል እድሎችን እንፈጥራለን ይህም በፕሪምየር ሊግ ሶስተኛው ከፍተኛ xG ነው"

"የመጨረሻውን ሶስተኛውን ማሻሻል አለብን እና በቦክስ ውስጥ ገዳይ መሆን አለብም. የእኛ አጥቂዎች ይህን ማድረግ ይችላሉ, እርግጠኛ ነኝ "

@goal_com_1
የወሩ እጩ አሰልጣኞች በወሩ ያስመዘገቡት ቁጥር !

👤 ማይክል አርቴታ
🏟️ 3 ጨዋታ
2 አሸነፈ
🚫 1 አቻ
0 ሽንፈት
7 ጎሎችን አስቆጠረ
🥅 4 ጎሎችን አስተናገደ

👤 ኡናይ ኤምሪ
🏟️ 3 ጨዋታ
2 አሸነፈ
🚫 1 አቻ
0 ሽንፈት
8 ጎሎችን አስቆጠረ
🥅 5 ጎሎችን አስተናገደ

👤 ማርኮ ሲልቫ
🏟️ 3 ጨዋታ
2 አሸነፈ
🚫 1 አቻ
0 ሽንፈት
5 ጎሎችን አስቆጠረ
🥅 2 ጎሎችን አስተናገደ

👤 ኤንዞ ማሬስካ
🏟️ 4 ጨዋታ
3 አሸነፈ
🚫 1 አቻ
0 ሽንፈት
9 ጎሎችን አስቆጠረ
🥅 3 ጎሎችን አስተናገደ

👤 አርነ ስሎት
🏟️ 4 ጨዋታ
3 አሸነፈ
🚫 0 አቻ
1 ተሸነፈ
8 ጎሎችን አስቆጠረ
🥅 2 ጎሎችን አስተናገደ

@goal_com_1
የመስከረም ወር የእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች

@goal_com_1
ባቫሪያኖቹ በአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 41 የምድብ ጨዋታዎችን አልተሸነፉም ነበር !

ዛሬ ግን በኡናይ ኤምሬዉ ቡድን ተረተዋል።

@goal_com_1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ

ጅሮና 2-3 ፈይኖርድ
ሻካታር 0-3 አታላንት
ባየር ሙኒክ 0-1 አስቶን ቪላ
ቤኔፊካ 4-0 አትሌቲኮ ማድሪድ
ዛግበርግ 2-2 ሞናኮ
ሊል 1-0 ሪያል ማድሪድ
ሊቨርፑል 2-0 ቦሎኛ
RB ሌፕዚግ 2-3 ጁቬንቱስ
ስትሩም ግራዝ 0-1 ክለብ ብሩጅ

@goal_com_1
የቶተንሀም አሰላለፍ !

01:45 | ፍሬንችቫሮሲ ከ ቶተንሀም

@goal_com_1
የፍሬንችቫሮሲ አሰላለፍ !

01:45 | ፍሬንችቫሮሲ ከ ቶተንሀም

@goal_com_1
ርያን ግራቨንበርች የሴፕቴምበር ወር የሊቨርፑል ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

@goal_com_1
ከፈረንጆቹ 2004 ጀምሮ የዋንጫ ብዛት :-

ሊዮኔል ሜሲ - 46
🇩🇪ባየርን ሙኒክ - 44
🇪🇸ባርሴሎና - 37
🇫🇷ፔዤ - 37
🇪🇸ሪያል ማድሪድ - 32
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ሲቲ - 24
🇮🇹ኢንተር ሚላን - 22
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቼልሲ - 21
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማን ዩናይትድ - 21
🇮🇹ጁቬንትስ - 20

🐐👏

@goal_com_1
በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ 3 የስፔን ቡድኖች ትናንት በአንድ ምሽት ተሸንፈዋል!

Barça Dances
🕺

@goal_com_1
Champions League this season 🤯

@goal_com_1
🎙ስለ ሻምፒዮንስ ሊግ ስታስብ ማን ቀድሞ አዕምሮክ ላይ ይመጣል ?

ካላፊዮሪ 🗣 ሮናልዶ

@goal_com_1
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን

@goal_com_1
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ 2ኛ ዙር ጨዋታዎች !

              እረፍት

       ፍራንክቫሮስ 0-1 ቶተንሀም

        ሆፈንየም 1-0 ዳይናሞ ኬቭ

              ላዚዮ 2-1 ኒስ

      ኦሎምፒያኮስ 1-0 ብራጋ

      ሪያል ሶሴዳድ 1-2 አንደርሌክት

            RFS 1-2 ጋላታሳራይ

      ስላቪያ ፕራግ 0-1 አያክስ

@goal_com_1
🚨 አፈትልኮ የወጣ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰላለፍ !

ኦናና

ማዝራዊ
ዴሊት
ማርቲኔዝ
ዳሎት

ካስሜሮ
ኤሪክሰን
ብሩኖ

ራሽፈርድ
ሆይለንድ
አማድ

#PORMUN

@goal_com_1
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ 2ኛ ዙር ጨዋታዎች !

                  ተጠናቀቁ

       ፍራንክቫሮስ 1-2 ቶተንሀም

        ሆፈንየም 2-0 ዳይናሞ ኬቭ

              ላዚዮ 4-1 ኒስ

      ኦሎምፒያኮስ 3-0 ብራጋ

      ሪያል ሶሴዳድ 1-2 አንደርሌክት

            RFS 2-2 ጋላታሳራይ

      ስላቪያ ፕራግ 1-1 አያክስ 🔴

@goal_com_1
🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ 2ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !

                     ተጠናቀቀ

       🇵🇹 ፖርቶ 3-3 ማንቸስተር ዩናይትድ 🇬🇧
   ፔፔ 27'                 ራሽፎርድ 7'
ሳሙ 34', 50'       ሆይለንድ 20'
                                     ማጓየር 90+1'

🏟️ ስታድዮ ዶ ድራጋኦ

#PORMUN