ሰበር ዜና
የፌደራል ጊዜያዊ መጅሊስ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ስልጣኑን እንዲያስረክብ ተጠየቀ።
ሰኔ 2፣ ማክሰኞ 2012
የፌደራል ጊዜያዊ መጅሊስ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ለሕዝበ ሙስሊሙን ስልጣኑን እንዲያስረክብ የወሎ አስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
ለፌደራል ጊዚያዊ መጅሊስ
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ ሩህሩህ በሆነው ስም እንጀምራለን:
በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ነፃነት እና የእምነት እኩልነት እንዲከበርላቸው ለዘመናት ታግለዋል፡፡ በትግሉ ሂደት ውስጥ በአንድ በኩል በእምነቱ ሰርጎ ገቦችና ሆድ አደር ሙናፊቆች በሌላ በኩል አንድ እምነት አንድ ሀገር በሚሉ የአጼ ስርአት አራማጆች መንግስታዊ መዋቅርን በመጠቀም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚደርስን ተጽእኖ ጭቆና ለማስወገድ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ብዙ ዘመናት መቋጫ ያላገኘ የሂወት የንብረትና ስብእና መስዋትነት በመክፈል ላይ ይገኛል፡፡
አሁን ባለንበት ዘመንም ኢህአዲግ የአህባሽን አስተሳሰብ ሙስሊሙ ላይ በግዳጅ ለመጫን ባደረገው ሙከራ ህዝበ ሙስሊሙ ለሰባት አማታት ያህል ባደረገው እልህ አስጨራሽ መራር ትግል የድል ጭላንጭል ለመላው ኢትዮጲያ ህዝቦች ቢፈነጥቅም ለውጡ ከመጣ ቡኋላ ዶክተር አብይና ካቢኒያቸው የሙስሊሙን የዘመናት ጥያቄ እንዲመለስ ጥረት ቢያደርጉም ሙስሊም የሚለውን ስያሜ በመተው ሱፊና ሰለፍይ ተብሎ የተቋቋመው ጊዜያዊ የፌደራል መጅሊስ ስራውን ባለመስራቱ እና እርስ በርስ በመጓተት መንግስት መልስ እንዳልመለሰ እስኪመስል ድረስ ስራቸውን በአግባቡ ባለመወጣት ህዝበ ሙስሊሙንና መንግስትን በተለያዩ ቦታዎች ንትርክ እያስገቡ ይገኛሉ። የኢትዮጲያ ሙስሊሞች መብት ግን አሁንም እንደተለመደው በእጅ አዙር በጊዜያዊ መጅሊሱ ተነጥቋል፡፡
የወሎ ሙስሊም ማህበረሰብ በሚከተሉት ነጥቦች ምክንያት የፌደራል ጊዜያዊ መጅሊስ በህገ ወጥ መንገድ የነጠቀውን ስልጣን ለህዝበ ሙስሊሙ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲያስረክብ እንጠይቃለን፡፡
(1)ጊዚያዊ የፌደራል መጅሊስ ከአወቃቀር ጀምሮ ህዝበ ሙስሊሙን የማይወክል ህገ ወጥ ነው ከእያንዳንዱ መስጂድ ወረዳ ዞንና ክልል በቀጥታ ህዝቡን በጊዜያዊነት የሚያገለግሉ ሰዎች ተውጣተው የወከሉት ጊዜያዊ መጅሊስ ሳይሆን በፌደራል ደረጃ የተወሰኑ ሰዎች ተሰባስበው የሙሰሊሙን ሀብትና መዋቅር በ6 ወር እንዲያስተካክል የተሰየመ እንጂ በህዝበ ሙስሊሙ ይሁንታ በቋሚነት የተቀመጠ አይደለም፡፡
(2)በተወሰኑ ሰዎች ቢሆንም የተሰየመው ጊዜያዊ መጅሊሱ ለስድስት ወር የስራ ጊዜ ብቻ ሲሆን በነዚህም ጊዜ እንዲያከናውን የተሰጠውን ስራ ከመስራት ይልቅ ተዋረዱን ያልጠበቀ በየክልሎቹ ደብዳቤ በመፃፍ ሙስሊሙን ማህበረሰብ እርስ በርስ እንዲለያይ ከማድረግ ሳይቆጠብ አሁንም በህገ ወጥነት ያለ ሙስሊሙ ይሑንታ የስልጣን ጊዜው ማብቂያው ግልጽ ላልሆነ እና መቸ እንደሚያበቃ ለማይታወቅ ዘመን ስልጣኑን አራዝመዋል፡፡
(3)በተወሰኑ ሰዎች በተሰጠው የስልጣን ጊዜ ለሙስሊም የሚጠቅምና የሚታይ አንድም ስራ አልሰራም ይልቁኑ በሶስት ግለሰቦች መጅሊሱ እየተመራ እና እርስ በርሳቸው በመነታረክ ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና ለተስፋ መቁረጥ ዳርገውታል፡፡
(4)መዋቅሩን ወደ አማራ ክክል ባለማውረድ ህዝበ ሙስለሙን በመናቅና ትንትና በህውሀት ዘመን ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሲያሳስሩ ሲያስገድሉ ሲያሳድዱ የነበሩ አህባሽ አመራሮች ከነበደላቸው በህዝበ ሙስሊሙ መዋቅር ጫንቃ ላይ እንዲቀመጡ አድርጓል፡፡
(5)መንግስት የሙስሊሙን የዘመናት ጥያቄ ከለውጥ ቡኋላ መልስ ቢሰጥም የተወሰኑ የጊዜያዊ መጅሊሱ አመራሮች ለጥቅማቸው በመቆምና የሙስሊሙን የመብት ጥያቄ ሳይሆን የራሳቸውን አላማ ለማሳካት በሚያደርጉት ገመድ ጉተታ የሙስሊሙ ተቋማዊ ሰነድ እስካሁን በተወካዮች ምክር ቤት አልጸደቀም መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ለህዝበ ሙስሊሙ የሰጠውን 30.000 ካ.ሜ የነጃሽ መስጂድ ማሰሪያ ቦታ ጸድቆ ወደስራ እንዳይገባ የፌደራል ጊዜያዊ መጅሊስ ለግላቸው ክብርና ጥቅም በሚያርጉት ሽኩቻ ሊፈጸም አልቻለም።
(6)ጊዜያዊ መጅሊሱ በህዝበ ሙስሊሙ የማይታመንበት አድሎአዊ ከሙስሊሙ የአስተሳሰብ እድገት ጋር ማደግ የማይችልና ችግሩን ለምፍታት ቢሞከር ለመፍታትም ሆነ ለመማር ዝግጁ ያልሆነ ነው፡፡
በመሆኑም እኛ የወሎ ሙስሊሞች ነገሮቹ ወደ አልሆነ አቅጣጫ ከመሄዳቸው በፊት ዛሬ የናቅናትና ያፌዝንባት የህዝብ ድምጽ በአዱንያም ሆነ ነገ በአሄራ ከፍተኛ ዋጋ ከማስከፈሉ በፊት ብዙ ደምና መስእዋት ተከፍሎበት የመጣውን ለውጥ ጊዜያዊ መጅሊሱ የኢትዮጲያን ሙስሊም የሚምጥን አመራ አለመስጠቱን አውቆ ያለምንም ሁኔታ አስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ል በእምቢተኝነት የያዘውን ስልጣን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲያስረክብና ቀጥተኛ የህዝብ ውክልና ያለው ጊዜያዊ መጅሊስ እንዲቋቋም በአላህ ስም አጥብቀን እንጠይቃለን የኢጥዮጲያ መንግስት በመሪ ደረጃ የተቀመጡትን ሳይሆን የሙስሊሙን ጥያቄ ተገንዝቦ ከአህባሽ ዘመን ጀምሮ እስከ ጊዚያዊ መጅሊስ ያስቀመጣቸውን በማስወገድ የሙስሊሙን ማህበረሰብ መብት እንዲያከብር እንጠይቃለን፡፡
የመብት ተሟጋቾች አክቲቪስቶች በውጭ ያላችሁ ኢትዮጲያ ሙስሊሞች የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የሚድያ ሰዎች በኢትዮጲያ መሸዋወድና የመንግስት በሀይማኖት ጣልቃ መግባት ቀርቶ እዉነተኛ ዲሞክራሲ በሀገራችን እንዲሰፍን የእምነት እኩልነት በተግባር እንዲረጋገጥ የተለመደ ትግላችሁን እንድትቀጥሉ ጥሪያችንን እናስተላፋለን የሁሉም ክልሎችና መላው የኢትዮጲያ ሙስሊም መብት በትግል እንጂ በልመና እንደማይረጋገጥ ተገንዝበን የመጂልስ ባለቤት ለመሆን እንነሳ፡፡ እስከ ሰኔ 30/2012 ዓ.ል ጊዜያዊ መጅሊሱ ለህዝበ ሙስሊሙ ስልጣኑን ካላስረከበ ሰላማዊ ትግሉ በየአቅጣጫው እንደሚጀመር ከወዲሁ እናሳስባለን።
መልስና መብት ለተበደሉ ህዝቦች መልስ ያጣችና የተናቀች እውነተኛ መብት ድምጽና ጥያቄ ነገ ከፍተኛ ዋጋ ታስከፍላለች። የህዝብን ጥያቄ በአግባቡ ከመመለስ ይልቅ ለመጨፍለቅና ለመወንጀል መሞከር ተሸፋፍኖ እንደታፈነ እሳት ላይ ተኝቶ እንደማንቀላፋት ነው፡፡
ድል ለተጨቆኑ ህዝቦች!
አሏሁ አክበር!
የወሎ ኡለማ ምክር ቤት!
የቴሌግራም ቻናል-https://t.me/glababor

Telegram
Gali Ababor Official
Hubannoo sirrii uumuuf
👍1
Qiyaamaan dhihaateera
~★★★★★★★★★
Hadiisa Anas irraa odeeffame keessatti Ergamaan Rabbii (SAW) quba isaanii guddaafi akeektu wal bira qabanii "Aniifi Qiyaamaan akkanatti ergamne" jedhan. Bukhaariifi Muslimtu gabaasan. Kana jechuun Qiyaamaan dhaabbachuuniifi Ergamaan Rabbii (SAW) hanguma qubni guddaan isii akeektu caalu wal biraa hafaadha. Hadiisa biraa keessatti immoo "qilleensa Qiyaamaatii bubbisuu jalqabuu ka'uun ergame" jedhan. Kanaafuu addunyaa qofaa dheebochuu dhiifnee aakhiraa keenyaafis haa yaadnu.
https://t.me/glababor

Hadiisa Abuu Hurayraa irraa odeeffame keessatti Ergamaan Rabbii (SAW) ni jedhan: "yoo umriin kee dheerateef namoota wahii kan alangaa akka eegee loonii baatanii (ittiin nama rukutan) arguuf jirta. Isaan dallansuu Rabbii keessa oolanii jibbaa isaa keessatti dhiisifatu." Muslimtu gabaase. Gabaasa biraatiin Nabiyyiin (SAW) ni jedhan: "gara boodaa keessa poolisoota ganama dallansuu Rabbii keessa oolanii jibbaa Rabbii keessatti dhiisifatantu argamuuf deemu" jedhan. Xabraaniitu gabaase.
https://t.me/glababor
https://t.me/glababor
Barri keessa jirru obsaafi tasgabbii barbaada
★★★★★
Hadiisa Utbaa bin Gazwaan odeesse keessatti Ergamaan Rabbii (SAW) ni jedhan: "booda keessanirra guyyaa obsa cimaa barbaadutu jira. Namni yeroo sana keessatti waan amma isin irra jirtan qabate mindaa shantama keessanii argata." Albaaniin Sahiiha jedhe.

Yaa Salphina Nama Boonuu
★★★★★★★★★★★★★★★
عن عبدالله بن عمرو ـ رضي الله عنهما ـ قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: «يحشر المتكبرون يوم القيامة أمثال الذر في صور الرجال، يغشاهم الذل من كل مكان ، يساقون إلى سجن في جهنم يقال له : بُولُس ، تعلوهم نار الأنيار، يسقون من عصارة أهل النار، طينة الخبال» صدق رسول الله صلى الله عليه وسلم رواه الإمام الترمذي في باب صفة القيامة.
Hadiisa Abdullaa bin Amr odeessse keessatti Ergamaan Rabbii (SAW) ni jedhan: "Warri boonu guyyaa Qiyaamaa hanga mixii (gondaa) ta'anii suuraa namaatiin dirree Mahshar fidamu. Bakka hundarraa xinneenyi isaan haguuga. Gara mana hidhaa jahannama keessa jiruu "boolus" jedhamuutti oofamu. Ibiddi gubbaa isaaniitti ol ba'a. Malaa warra ibiddaa dhoqqee (horofa) isaa obaafamu." Tirmiziitu gabaase.
Boonuun haqa Rabbii guddaati. Nama haqa Rabbii falme Rabbiin isa xinneessuun shakkii hin qabu. Dirree Mahshar irratti xinnaatee hanga mixii suuraa namaa ta'ee ummanni irra ejjataa deema.
Ilmi namaa hamilee ittiin boonu tokkollee hin qabu. Nuti hundinuu yeroo lama kallattii fincaaniitiin baane. Jalqabni keenya bishaan nama qaanfachiisu ture. Booda Rabbiin nama guutuu godhee nu uume. Gaafa duunes xiraahaa (ajaa'aa) namni hundi irraa dheessu taana.
Kanaafuu hamilee kamiin boonna laata? Yaa Rabbi boonarraa nu tiksi. Guyyaa qiyaamaas xinnaatanii ummanni nurra ejjachuu irraa nu tiksi.

❤1
እንኳን ደስ ያለን፣ እንኳን አብሮ ደስ አለን
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ።
✔©ሙጂብ አሚኖ ዘ ኢስላም
═════ ═════ ═════ ═════ ═════ ═════
ሰኔ 4፣ ሐሙስ 2012
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዳራሽ በተካሔደው ስበሰባ የፌዴራል መንግስት የ2013 ረቂቅ በጀት ላይ በመወያየት ረቂቅ የበጀት አዋጁን ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር እይታ መርቷል። 4ኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ ተራዝሟል።
16ኛ መደበኛ ስብሰባ የም/ቤቱን 5ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ እና 5ኛ ልዩ ስብሰባ ቃለ ጉባኤዎችን መርምሮ በማጽደቅ የዕለቱ መደበኛ ስብሰባ የሚጀምር ሲሆን በዛሬው እለት በተጨማሪ አጀንዳነት የህግ፣ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረበ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ የሚቀርበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ረቂቅ አዋጁን አጽድቋል።
የዚህ ሕጋዊ ሰውነት ማግኘት ጅምሩ በ 1966 አባቶቻችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈሉበት ሲሆን ትግሉ በዱላ ቅብብሎሽ ዛሬ ላይ ደርሶ የድምጻችን ይሰማ እንቅስቃሴ ከዳር አድርሶታል።

Alhamdu lillaah
Osoma Ahbaashonni maqaa Muslimaatiin labsamuu mormanii har'a maqaa Muslimaatiin labsameera.

Paarlaamaan Wixinee Seeraa Manni Marii Dhimmoota Islaamaa Ityoophiyaa labsiin akka dhaabbatuuf dhihaateef raggaasise
Odeeyfannoo #Nuuralhudaa
June 11, 2020
Manni marii bakka bu’oota ummataa wal gahii idilee 16ffaa Khamiisa har’aa galma Waajjira Muummicha ministeeraatti geggeesseen, Wixinee Seeraa Manni Marii Dhimmoota Islaamaa Ityoophiyaa labsiin akka dhaabbatu dhihaateef sagalee caalmaan raggaasise.
Gaaffilee Hawaasni Muslimaa yeroo dheeraaf gaaffataa ture jidduu tokko Manni Marichaa labsiin beekamtii seeraa akka argatu kan jedhu yoo tahu, Koreen ogeeyyota seeraa hawaasa Muslimaa waggaa tokko dura dhimmicha gadi fageenyaan qoratuun, sanadii seeraa qopheessee Paarlaamaaf kan galche tahuun ni beekama.
#ManaMaree #Dhimmoota_Islaamaa_Ityoophiyaa

❤2
Osoma Ahbaashonni Shira Xaxanii Majlisni keenya Maqaa Muslima jedhuun Mirkanaa'eera
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
Hundi keenyayyuu akkuma yaadannu Ahbaashonni majlisa federaalaa maqaa Ashaa'iraafi Maaturiidiyyaa malee kan Muslimootaatiin akka hin mirkaneeffamne xalayaa barreessanii shira baay'ee xaxaa turan. Garuu tola Rabbiitiin, erganaa qabsoo obboleeyyaniitiin maqaa Islaamaatiin mirkanaa'ee jira. Kun waan baay'ee nama gammachiisuudha Alhamdu Lillaah.
Garuu aangoo seera qabeessummaa kenname kanaan eenyutu ittiin hojjata laata? Gaaffiin keenya ammas itti fufa. Hanga Muslimoonni bakka bu'aa dhugaa argatanitti qabsaa'uun dirqama ta'a.

Ahmedin Jebel Official - አህመዲን ጀበል:
ለታሪክ ይቀመጥ/ seenaadhaaf hataa'uu
★★★★★★★★★★★★★★★★★★
ለየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት(መጅሊስ) ሕጋዊ ሰውነት የሚሰጠው አዋጅ መውጣትን ባለፈው ሳምንት በነበረው የህግ፣የፍትህና የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይም ሆነ በዛሬው የፓርላማ ዉሎ ላይ በግልፅ የተቃወሙት ብቸኛው የፓርላማ አባልና የህወሃት አባል የሆኑት አቶ ካሳ ጉግሳ እኚህ ናቸው።መቃወም መብቱ ቢሆንም ለታሪክ ይቀመጥ።
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
Labsin Majliisa seeraan dhaabuudhaaf qophaahe torbe darbe walgahi koree seera fi haqa irattis ta'e waltaji parlaama harra harraa irratti qobaa isaa kan mormee miseensa hiwahaat kan ta'ee obbo kaasaa Gugsaan jechun kana. Senaadhaaf hataa'uu.

መንግስት ድርሻውን ተወጥቷል፤ የመጅሊስ ሰዎችስ መቼ ነው ድርሻቸውን የሚወጡ?
★★★★★★★★★★★★★★★★
መንግስትን የሚመለከት አንድ ትልቅ ጥያቄ ተመልሶልናል፣ የመጅሊስ ሰዎችን የሚመለከት ግን አንድም አልተመለሰም
ሸራተን ላይ በግዛዊነት የተመረጡ ኡለሞችና የቦርድ አባላት በስድስት ወር ውስጥ አራት ትላልቅ ስራዎችን ሰርተው ለሚመረጠው መጅሊስ እንዲያስረክቡ ነበር። እነዚህ ስራዎችም
1– መጅሊሱ በአዋጅ እንዲፀድቅ ማድረግ
2– እስከታች ቀበሌና መስጅድ ድረስ ወርደው የሙስሊሙን አንድነት ማስጠበቅ
3 – ሸራተን ላይ ለህዝበ ሙስሊሙ የቀረበውን መተዳደርያ ደንብና የኡለሞች የአንድነት ሰነድን አፅድቀው ተግባራዊ ማድረግ
4— የመጅሊሱን መዋቅር እስከታች አውርደው በስድስት ወር ገደማ ውስጥ ምርጫን አካሄደው ስልጣኑን ለተመረጡ ሰዎች ማስረከብ ነበር።
ከነዚህ ውስጥ የመጀመሪያው መንግስትን ይመለከታል፤ የተቀሩት ግን መጅሊሱን የሚመለከቱ ናቸው። መንግስት የራሱን ድርሻ ተወጥተው መጅሊሱን በአዋጅ አፅድቀውታል። በዚህ ላይ ብዙ የለፉና የሰሩ ወንድሞችም አሉ። የመጅሊስ ሰዎች ግን ከሚመለከታቸው ውስጥ አንዱንም አልሰሩትም። የሙስሊሙን አንድነት በታትነው የርስ በርስ ጭቅጭቅ ውስጥ ከተቱን። ህጉን ከማፅደቅ ይልቅ ለነሱ ስልጣን የሚመች ሌላ ህግ አወጡ። የመጅሊስ መዋቅር ወደ ታች እንዳይ ወርድና ምርጫም እንዳይካሄድ ደፋ ቀና ስሉ ይታያሉ። እንደነሱ ቢሆንማ አዋጁም የመዝሀብ ጭቅጭቅ ውስጥ ገብቶ ይሰረዝ ነበር። ግን በአላህ ፈቃድ ፀድቋል። ግዜያቸው ስያልቅም ለማስረዘም ዱባይ ላይ በቃለ ጉባኤ ፈርመው መጡ።
ታድያ መች ይሁን የመጅሊስ ሰዎች ድርሻቸውን የሚወጡ?

Yaa Muhammad (SAW) "Yoo kan Rabbiin jaalattan ta'eef na hordofaa; Rabbiin isin jaalataa yakka keessanis isiniif araarama" jedhi. (Qur'aana Aali Imraan: 31)
ከላይ ያለውን የክስ ወረቀትን ተመልከቱ/ waraqaa himannaa armaan olii ilaalaa
መንግስት የሾመው ኢማም/ Imaama mootumaan muude.
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
ኢህአዴግ መራሹ መንግስት በሙስሊሞች ሃይማኖት ዉስጥ ከመግባት አልፎ የመስጊድ ኢማም እስከ መሾም ደርሶ ነበር። በዚህ ሳያበቃም እኔ በሾምኩላችሁ ኢማም ለምን አንሰግድም አላችሁ? በሚል በአቃቢ ህግ ክስ ተመስርቶባቸው የታሰሩም ነበሩ። ይህ የክስ ቻርጅም ከታሪክ ይቀመጥ።
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
Mootummaan Ihaadeeg waa'ee Amantaa Muslimoota kessa seenu bira darbee Mashudaaf Imaami hanga muuduu gahee ture.Kana irra darbee maaf imaami ani isinii muudeen maaf salaatuu diddaan jedhee abbaan alangaa muslimoot irratti himata babee hidhamani turani. Waraqaan himmannaa kunis seenaaf hataa'uu.

Forwarded from WAHDA Channel (Jamaal Ib)
Buluuga.zip
107.1 MB
Bluugha Ostaaz Shaafii zip kana buusaa extract godhaa
Channel Jamaal kana join godhaa barnoota gosa adda addaa kennaa jira.
@JamalIb
@JamalIb