ግጻዌ
8.72K subscribers
290 photos
5 videos
13 files
159 links
የየዕለቱን ግጻዌ የቅዳሴ ጊዜ ምንባባትና ምስባክ በዚህ ቻናል ያገኛሉ።
Download Telegram
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ጢሞ_6:1-11፡ወኩሉ ነባሪ ወቅኑይ"የእግዚአብሔር ስምና ትምህርቱ እንዳይነቀፉ ከቀንበር በታች ያሉ አገልጋዮች ሁሉ ለጌቶቻቸው ክብር ሁሉ እንደሚገባ ይቁጠሩ፡፡.................................................................................ይህንም በመመኘት ተሳስተው ሃይማኖታቸውን የለወጡ ብዙዎች ናቸውና ለራሳቸውም ብዙ መቅሠፍትን ሽተዋልና፡፡"
#1ኛ_ዮሐንስ_1:1-ፍጻሜ፡
ንዜንወክሙ በእንተ ውእቱ"ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና በጆሮአችን የሰማነውን
................................................አልበደልንም ብንል ግን እርሱን ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ዘንድ የለም፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_4:8-24፡ወመልዐ መንፈስ ቅዱስ ሶቤሃ ላዕለ ጴጥሮስ"ያንጊዜም በጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስ ሞላበትና እንዲህ አላቸው....................................................................................ተፈትተውም ወደ ሰዎቻቸው ሄዱ ሊቃነ ካህናትና ሽማግሌዎችም ያሉአቸውን ሁሉ ነገሩአቸው፡፡"
#ምስባክ
ወበኀቤየሰ ፈድፋደ ክቡራን አዕርክቲከ እግዚኦ
ወፈድፋደ ጸንዑ እምቀደምቶሙ
እኋልቆሙ እምኆፃ ይበዝኁ፡፡
#ትርጉም
አቤቱ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደምን እጅግ የተከበሩ ናቸው
ቁጥራቸውም እንደምን በዛ
ብቆጥራቸውም ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፡፡ #መዝ_138:17-18
#ወንጌል
#ዮሐንስ_21:20-ፍጻሜ፡
ወተመይጦ ጴጥሮስ"ጴጥሮስም መለስ ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ያን ደቀ መዝሙር ሲከተለው አየ...........
................................................ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የዘብዴዎስ ልጅ ሐዋርያው ዮሐንስ ጌታችን በሥጋ ወደ ሰማይ ባረገ በሠላሳ ዓመት ቄሳር ኔሮን በነገሠ በሰባት ዓመት በዮናናውያን ቋንቋ ለኤፌሶን ሰዎች የጻፈው ወንጌል ተፈጸመ፡፡ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡አሜን፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘወልደ ነጎድጓድ
@gitsawe
#ሚያዚያ_28
፶፯ ፭ተኛ እሑድ አርአየ ሥልጣኖ
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_4:14-ፍጻሜ፡ሶበሰኬ አገብረ ዳዕሙ ሕገገ ኦሪት"የኦሪትን ሕግ የፈጸመ ብቻ ተስፋ የሚያገኝ ዓለምንም የሚወርስ ቢሆን ኖሮ ለአብረሃም እምነቱ ባልጠቀመውም ነበር ተስፋውንም ባላገኘም ነበር፡፡........
................................................ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ለይቶ በአስነሣው ስለምናምን ስለ እኛም ነው እንጂ፡፡"
#ራእየ_ዮሐ_20:1-ፍጻሜ፡ወእምዝ ወረደ ካልእ መልአክ"ከዚህ በኋላም ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ..........................
................................................በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ የማይገኘውም ሁሉ በእሳት ባሕር ውስጥ ይጣላል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_10:39-44፡ወንሕነሰ ኵልኒ ሰማዕቱ"በይሁዳና በኢየሩሳሌም ባደረገውም ሁሉ እኛ ምስክሮች ነን እርሱንም በዕንጨት ላይ ሰቅለው ገደሉት፡፡.................
................................................ለሚያምኑበትም ሁሉ ኀጢአታቸው በስሙ እንደሚሰረይላቸው ነቢያት ሁሉ ምስክሮቹ ናቸው፡፡"
#ምስባክ
በልዑ ወጸግቡ ጥቀ
ወወሀቦሙ ለፍትወቶሙ
ወኢያኅጥኦሙ እምዘፈቀዱ፡፡
#ትርጉም
በሉ እጅግም ጠገቡ
ምኞታቸውንም ሰጣቸው
ከወደዱትም አላሳጣቸውም፡፡
#መዝ_77:29-30
#ወንጌል
#ዮሐንስ_21:1-15፡ወእምዝ አስተርአዮሙ ካዕበ ኢየሱስ"ከዚህም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ በጥብርያዶስ ባሕር አጠገብ ለደቀ መዛሙርቱ እንደ ገና ተገለጠላቸው......................
.................................................ጌታችን ኢየሱስም ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ ሲገለጥላቸው ይህ ሦስተኛ ጊዜው ነበር፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘዲዮስቆሮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
#ግንቦት_5
፶፯ ፮ተኛ እሑድ ፋሲካ
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_6:1-15፡ምንተ እንከ ንብል ንግበርሁ ኃጢአተ"እንግዲህ ምን እንላለን? የእግዚአብሔር ጸጋ እንዲበዛ ኀጢአት እንሥራን?........
.................................................እንግዲህ ኀጢአት አትገዛችሁም የኦሪትን ሕግ ከመሥራት ወጥታችሁ ወደ እግዚአብሔር ጸጋ ገብታችኋልና፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_4:4-12፡ዑቁ እንከ ውስተ ዝንቱ ምግባር ኢትሩፁ"እንግዲህ ወደዚህ ሥራ እንዳትሮጡ ዕወቁ......................
.................................................የሚያስተምርም እንደ እግዚአብሔር ቃል ያስተምር የሚያገለግልም እግዚአብሔር በሚሰጠው ኀይል ያገልግል ክብርና ኀይል እስከ ዘለዓለም ድረስ ገንዘቡ በሚሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይመሰገን ዘንድ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_23:15-22፡ወይእዜኒ ሑሩ ኀበ መልአከ"አሁንም እናንተ ከሸንጎው ጋር ወደ ሻለቃው ሂዱና የምትመረምሩትና የምትጠይቁት አስመስላችሁ ጳውሎስን እንዲያመጣው ንገሩት..
................................................አሁንም እስክትልክላቸው ይጠብቃሉ እንጂ እነርሱ ቆርጠዋል፡፡"
#ምስባክ
እስመ ሰበረ ኆኀተ ብርት
ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐፂን
ወተወክፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ፡፡
#ትርጉም
የናሱን ደጆች ስለሰበረ
የብረቱንም መወርወሪያ ስለ ቆረጠ
ከበደላቸው ጎዳና ተቀበላቸው፡፡
#መዝ_106:15
#ወንጌል
#ዮሐንስ_21:15-ፍጻሜ፡
ወእምድኅረ መስሑ"ምሳም ከበሉ በኋላ ጌታችን ኢየሱስ:-ስምዖን ጴጥሮስን.................................................................................ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘዲዮስቆሮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
❤️ #ዘቅዳሴ ❤️
#1ኛ_ተሰሎ_4:13-ፍጻሜ፡
ወንፈቅድ ታእምሩ አኃዊነ"ወንድሞቻችን ሆይ ስለ ሞቱ ሰዎች ተስፋ እንደሌላቸው ሰዎች እንዳታዝኑ ልታውቁ እንወዳለን፡፡................................................................................ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_1:1-12፡ስምዖን ኬፋ ገብሩ ወልኡኩ ለኢየሱስ ክርስቶስ"ከኢየሱስ ክርስቶስ ባርያና ሐዋርያ ከስምዖን ጴጥሮስ በአምላካችንና በመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ካገኘነው ከእኛ ጋር የተካከለ የክብር እምነትን ላገኙ................
................................................እንዲሁ ወደ ዘለዓለሙ ወደ ጌታችንና መድኀኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በምልዐት ይሰጣችኋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_23:10-16፡ወሶበ ተሀውኩ ፈድፋደ ፈርህ መልአክ"እጅግም በታወኩ ጊዜ ጳውሎስን እንዳይነጥቁት የሻለቃው ፈራና መጥተው ከመካከላቸው አውጥተው ወደ ወታደሮች ሰፈር ይወስዱት ዘንድ ወታደሮቹን አዘዘ፡፡......................
.................................................እኛ ግን ወደ እናንተ ከመድረሱ አስቀድሞ ልንገድለው ቆርጠናል፡፡"
#ምስባክ
ወበኀቤየሰ ፈድፋደ ክቡራን አዕርክቲከ እግዚኦ
ወፈድፋደ ጸንዑ እምቀደምቶሙ
እኌልቆሙ እምኆፃ ይበዝኁ፡፡
#ትርጉም
አቤቱ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደምን እጅግ የተከበሩ ናቸው
ቁጥራቸውም እንደምን በዛ
ብቆጥራቸውም ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፡፡
#መዝ_138:17-18
#ወንጌል
#ዮሐንስ_21:15-20፡ወእምድኅረ መስሑ ይቤሎ ኢየሱስ"ምሳም ከበሉ በኋላ ጌታችን ኢየሱስ፡- ስምዖን ጴጥሮስን 'የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን?" አለው................
.................................................በምን ሞት እግዚአብሔርን ያከብር ዘንድ እንዳለው ሲያመለክት ይህን ተናገረ ይህንም ብሎ ተከተለኝ አለው፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት፡፡(ዘበደኃሪ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ