Ye ADIS zemen bisrat
Enkutatash taime zemash
Sigetmu siazemu sikegnulsh
Sedalsh fikatsh grum meazash
Be aynehilinaye welel bilo tayegn ya dink wibetsh
Le adissu zemen liyu absari honesh
Birkyew wibetsh yanchi adey abebash
Siyasabk silanchi lthogn lememtatsh
Ye Ethiopia 🇪🇹 bicha hono enku meleyash
Sisgetew medawn be bicha abeboch
Maren liseruln sitatru niboch
Be brhan sigelet ya chigag demena
Lemidir sineger ye adissu zemen liyu bisrat zena
Ye zinab nigsna zemenu abkto
Bezach filklkua bedemakua sehay ye nigsna zemen zemenu tewajto
Ye desta minch honesh lehisanat setoch
Abebayehosh silu zorew kebet betoch
Hisanat wendoch yizew yemiyamamru siloch
Berafun ankuaktew sisetu legetoch
Be andlay hono meblat metetatu
Demom keza belay endet yasdestal fikrn megaratu
Wedaj zemed sayker beand lay simuala
Gorebet tegagzo yetechegerewn bet guada simola
Libachn behaset bedesta simola
Ke adis Zemen wedya eko mn ligegn
Desta ena fikrn abzto yemiyasgegn
Enkutatashachn hulem nurilgn
Endihu endamarebsh degmo be adissu amet dagm neyilgn 🌼🌼🌼🌼
# Lucy
Enkutatash taime zemash
Sigetmu siazemu sikegnulsh
Sedalsh fikatsh grum meazash
Be aynehilinaye welel bilo tayegn ya dink wibetsh
Le adissu zemen liyu absari honesh
Birkyew wibetsh yanchi adey abebash
Siyasabk silanchi lthogn lememtatsh
Ye Ethiopia 🇪🇹 bicha hono enku meleyash
Sisgetew medawn be bicha abeboch
Maren liseruln sitatru niboch
Be brhan sigelet ya chigag demena
Lemidir sineger ye adissu zemen liyu bisrat zena
Ye zinab nigsna zemenu abkto
Bezach filklkua bedemakua sehay ye nigsna zemen zemenu tewajto
Ye desta minch honesh lehisanat setoch
Abebayehosh silu zorew kebet betoch
Hisanat wendoch yizew yemiyamamru siloch
Berafun ankuaktew sisetu legetoch
Be andlay hono meblat metetatu
Demom keza belay endet yasdestal fikrn megaratu
Wedaj zemed sayker beand lay simuala
Gorebet tegagzo yetechegerewn bet guada simola
Libachn behaset bedesta simola
Ke adis Zemen wedya eko mn ligegn
Desta ena fikrn abzto yemiyasgegn
Enkutatashachn hulem nurilgn
Endihu endamarebsh degmo be adissu amet dagm neyilgn 🌼🌼🌼🌼
# Lucy
አሰኘኝ ወደ እናቴ ሆድ ዳግመኛ እንደገና መግባት
ምትፈልገኝን አይነት ሴት ሆኜ እንደአዲስ ለመሰራት።
ፈለኩኝ ሻትኩኝ መመለስ
የልጅነት ወዜን ማደስ።
ተመኘው መቀደድ መጥፋት
ልክህ ሆኜ ለመሰፋት።
ግና....
አይቻለኝምና መሟሟት እንደ ባህር ጨው
የማልዳስስህ አካሌ ሁሌ ምትኖረው በሀሳቤ ነው።
@Nillionaire_0
ምትፈልገኝን አይነት ሴት ሆኜ እንደአዲስ ለመሰራት።
ፈለኩኝ ሻትኩኝ መመለስ
የልጅነት ወዜን ማደስ።
ተመኘው መቀደድ መጥፋት
ልክህ ሆኜ ለመሰፋት።
ግና....
አይቻለኝምና መሟሟት እንደ ባህር ጨው
የማልዳስስህ አካሌ ሁሌ ምትኖረው በሀሳቤ ነው።
@Nillionaire_0
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው።
ግጥሞችን ለመላክ @Abebekasu @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!! @gitmv ስንኝ ቋጠሮ ብቻ!!
ግጥሞችን ለመላክ @Abebekasu @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!! @gitmv ስንኝ ቋጠሮ ብቻ!!
የጅምሬ መጀመሪያ የእቅዴ ውጥን፣ የሐሣቤ ማሥቀመጫ የቅዠቴ ጓዳ ሣጥን፣ ተፈጽሞ ሣይጀመር ከሌላውጋ ቢወዳደር፣ ጌጥ ኣሥውቦት ላዬ ቢያምር ለካ ልቤ ባዶ ነበር። ታቹ ቅጠል ላዩ እንጀራ፤ ውጪው ለምለም ውሥጡ በራ፣ የሐዘን መነሻ የጭንቀት ጎተራ፤ የትካዜ ሻማ የጽልመት ደመራ፣ ከውሥጤ ኣጣልቶ ከራሤ ያለያየኝ፣ የሖነ ግዜ ላይ ዕኔም ልብ ነበረኝ።፤ ለራሡ የገባዉን ቃልኪዳን የጣሠ፤ ግማሽ ጎኑ ከድቶት በ1 እግሩ ያነከሠ፣ ከሐሠት ኣእዛምዶ ከእውነት ያለያየኝ፤ የእሬሣ ክፋይ ልብ እንኳ ነበረኝ። የጸብ ተጎራባች የደሥታ ባላንጣ፤ የሓዘን ተጠሪ የሥኬት ጋሬጣ፣ እድለቢሥ ቁልቋል ከአጋም የተጠጋ፤ በእሾሕ ተወግቶ ሌላውን የወጋ፣ በምግባር ያነሠ በምሥል የገዘፈ፣ በኢሕግ ያመነ ሊያውም ባልተጻፈ፣ የበረደ እሣት ፍሙ የከሠመ፤ በማይድን በሽታ ከጥንት! የታመመ፣ ከቁጥቋጦ ቅጠል መሐል የተዋጠ፤ ከኣለም ውቅያኖስ ገብቶ የዘቀጠ፣ ከጉድጓድ የገባ ርቆ ከተማሠ ልብ እንኳ ነበረኝ ከሰው ያላነሠ። ታድያ ምን ያደርጋል፣ የኣኗኗር ፈሊጥ የሒወት ምእራፍ፣ የልፋት ጉልላት የእሩጫችን ጫፍ፣ በድንገት ተቋጭቶ ሣይታይ ካለቀ፤ ኣጽሜ ሢመነምን ጥርሤ እየሣቀ፣ አርፌ ቁጭ ብዬ እድሜዬ እሥኪጠባ፣ ከ2 ክንድ ምድር ልቀበር ልገባ፣ ቃሌን ሠጥቻለሑ በኖረኝ ልመካ፤ በሌሎች መሥፈሪያ የራሤን ላልለካ።✍️@eyader24 @eyader24
አንተ እዚህ የለህም
አንተ እዚህ የለህም፣
ሰርክ አመት አትጣም፣
ቤቴም ይለምደዋል ያላንተ መኖሩን፣
አይኔም ይጠግበዋል ሳያይህ መዋሉን፣
ገላየም ይለምዳል ለብቻ ማደሩን ፣
ግን ይህን ያልቻለ አንድ ነገር አለ፣
ሳያስብህ ውሎ ሳያስብህ ማደር ፍጽሱም ያለመደ፣
ልቤ አንተን በማለም በትዝታ ብቻ ዘመናት ነጎደ፣
ሊረሳህ አልቻለም ፈጽሞ ሊተውህ፣
ከልቤ ቦታላይ በደማቅ ታትመህ፣
ለመርሳት ያልቻልኩት ምንድነው ጥበብህ፣
እርግጥ ነው ደርሶኛል የላከው ደብዳቤ፣
ግን ከፍቶ ለማንበብ አልደፈረም ልቤ፣
መልክቱ መሰለኝ የያዘ ይህንቃል፣
ወዳንች ላልቀርብ ርቂያለው በሃይል፣
ሆኖ ብመጣ እንኩዋን አይንሽ አላይም፣
ደግሜ ላገኝሽ ላይሽ አልፈልግም፣
እናም የኔ አበባ፨
ባገኝ ይህን ፅሁፍ ከመልክትህ ጋራ፣
የቆሰለው ልቤ እንዳይደማ ፈራ፣
እርግጥ ነው አውቃለሁ አንተ እንዲ አትልም፣
ቢሆንም የኔ ውድ ባንተ መከፋትን መቆጣት አልሻም፣
ስትመጣ በአካል ታነብልኛለህ፣
በርቱዕ አንደበት ትገልጽልኛለህ፣
ባስተዋይ አእምሮ ታብራራልኛለህ፣
እስከዛ የኔ አለም…
ባለህበት ሰናይ ሰላምህ ይብዛልኝ፣
ለወደደህ ልቤ ዝንት አለም ኑርልኝ ፣
Hawlet.A
አንተ እዚህ የለህም፣
ሰርክ አመት አትጣም፣
ቤቴም ይለምደዋል ያላንተ መኖሩን፣
አይኔም ይጠግበዋል ሳያይህ መዋሉን፣
ገላየም ይለምዳል ለብቻ ማደሩን ፣
ግን ይህን ያልቻለ አንድ ነገር አለ፣
ሳያስብህ ውሎ ሳያስብህ ማደር ፍጽሱም ያለመደ፣
ልቤ አንተን በማለም በትዝታ ብቻ ዘመናት ነጎደ፣
ሊረሳህ አልቻለም ፈጽሞ ሊተውህ፣
ከልቤ ቦታላይ በደማቅ ታትመህ፣
ለመርሳት ያልቻልኩት ምንድነው ጥበብህ፣
እርግጥ ነው ደርሶኛል የላከው ደብዳቤ፣
ግን ከፍቶ ለማንበብ አልደፈረም ልቤ፣
መልክቱ መሰለኝ የያዘ ይህንቃል፣
ወዳንች ላልቀርብ ርቂያለው በሃይል፣
ሆኖ ብመጣ እንኩዋን አይንሽ አላይም፣
ደግሜ ላገኝሽ ላይሽ አልፈልግም፣
እናም የኔ አበባ፨
ባገኝ ይህን ፅሁፍ ከመልክትህ ጋራ፣
የቆሰለው ልቤ እንዳይደማ ፈራ፣
እርግጥ ነው አውቃለሁ አንተ እንዲ አትልም፣
ቢሆንም የኔ ውድ ባንተ መከፋትን መቆጣት አልሻም፣
ስትመጣ በአካል ታነብልኛለህ፣
በርቱዕ አንደበት ትገልጽልኛለህ፣
ባስተዋይ አእምሮ ታብራራልኛለህ፣
እስከዛ የኔ አለም…
ባለህበት ሰናይ ሰላምህ ይብዛልኝ፣
ለወደደህ ልቤ ዝንት አለም ኑርልኝ ፣
Hawlet.A
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😪😪መታመን ሞቷል😪😪
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🌷🌷🌹መታመን ሞቷል🌹🌷🌷
ቀበርኩት ብቻዬን
ትናንትና ማታ
☹️☹️☹️አፍስሼው እምባዬን☹️☹️
🌷🌹ልቤ እየሳሳለት🌹🌷
🌷🌹ሆዴ እየራራለት🌹🌷
😓😓😓ትናንት እሁድ ለታ😓😓😓
😥😥😥ሸኘሁት በማታ😥😥
😞አንቺ ና ብለሺኝ😞😞
☹️ጥለሺኝ ስትጠፊ😟😟
የገላዬን ሙቀት
ወደዛ ስትገፊ
ብከብደኝም ቅሉ
ጨከነና ልቤ
😩😩😩😩😩😩😩
የመቃብር ወጉን
ስዬው በምናቤ
እምነትን ቀበርኩት
ሸኘሁት ባሳቤ
😭😭😭😭😭😭
by Gutu.Z
😪😪መታመን ሞቷል😪😪
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🌷🌷🌹መታመን ሞቷል🌹🌷🌷
ቀበርኩት ብቻዬን
ትናንትና ማታ
☹️☹️☹️አፍስሼው እምባዬን☹️☹️
🌷🌹ልቤ እየሳሳለት🌹🌷
🌷🌹ሆዴ እየራራለት🌹🌷
😓😓😓ትናንት እሁድ ለታ😓😓😓
😥😥😥ሸኘሁት በማታ😥😥
😞አንቺ ና ብለሺኝ😞😞
☹️ጥለሺኝ ስትጠፊ😟😟
የገላዬን ሙቀት
ወደዛ ስትገፊ
ብከብደኝም ቅሉ
ጨከነና ልቤ
😩😩😩😩😩😩😩
የመቃብር ወጉን
ስዬው በምናቤ
እምነትን ቀበርኩት
ሸኘሁት ባሳቤ
😭😭😭😭😭😭
by Gutu.Z
ልንገራት?ንገራት!!
የኔ ፍቅር ላላጣት እራሴን ጎዳሁ ሳልነግራት
ወይ ነግሬአት አላረፍኩ ፍቅሬን አልተነፈስኩ
እንዲሁ ጭንቀት እራሴን እየወቀስሁ
ነግሬአት እህትነትዋ ከማጣ ከምትርቅ ካጠገቤ
ወይ ደግሞ እሺ ብላኝ ገደብ የለሽ ደስታ ላዘነላት ልቤ
አውይ አሁንማ ሲቃዬ በዛ ልጥራት ካለችበት
እሷን ሳይሆን ሌላ እንዳፈቀርኩ ላማክራት እንዳልኩ
አንተኮ ጥሩ ሰው ብላ እንደጀመረች አለችኝ ንገራት
እኔም እሺ ብዬ እሷ መሆናን ስነግራት እኔን ለመውገር ድንጋይ ነው የቀራት
ወይ ልንገራት?ንገራት!
Sam💝 to Mar 💝
@gitmv
የኔ ፍቅር ላላጣት እራሴን ጎዳሁ ሳልነግራት
ወይ ነግሬአት አላረፍኩ ፍቅሬን አልተነፈስኩ
እንዲሁ ጭንቀት እራሴን እየወቀስሁ
ነግሬአት እህትነትዋ ከማጣ ከምትርቅ ካጠገቤ
ወይ ደግሞ እሺ ብላኝ ገደብ የለሽ ደስታ ላዘነላት ልቤ
አውይ አሁንማ ሲቃዬ በዛ ልጥራት ካለችበት
እሷን ሳይሆን ሌላ እንዳፈቀርኩ ላማክራት እንዳልኩ
አንተኮ ጥሩ ሰው ብላ እንደጀመረች አለችኝ ንገራት
እኔም እሺ ብዬ እሷ መሆናን ስነግራት እኔን ለመውገር ድንጋይ ነው የቀራት
ወይ ልንገራት?ንገራት!
Sam💝 to Mar 💝
@gitmv
ውርደትሽ አንሷቸው ውርደት ሊጨምሩ
ይኧው አየናቸው
መጥፎ ያልናቸውን መርቀው ሲምሩ
በገዛ ራሣቸው ትውልድ እየገዙ
ጥሩ ያሉት ሥራ መጥፎ እየሆነ ስንቴ ተወገዙ
በቀል ያረገዘን የህማማት ሥቃይ
እንድንሸከመው አረጉን መርቀው አውራጅና አሰቃይ
ማነው ያደረጋቸው ነፋጊና ከልካይ
ማነው ያደረጋቸው ነቃይና ተካይ
ሁሉም በየድርሻው
ሁሉም በየእርሻው ላብ አለኝ እያለ
የማይጠፋ አሻራ ጠማማ ችግኝን አፍልቶ ተከለ
ዝቅታሽ አንሷቸው ይባሱን
ሊያዘቅጡሽ
ይኸው አየናቸው፣
መላቅጥ ጠፍቷቸው መላቅጥ ሲያሳጡሽ
ከፍ ካለ ቦታ ዝቅታውን መርጠው
የተቀጠለውን ከመሐሉ ቆርጠው
እኔ ነኝ እያለ ፎካሪም ቀራሪም
እኔ ነኝ እያለ ጨራሽ አስጀማሪም
አተኳኮስ ማያውቅ አያነጣጥርም
ምላሠ ኮልታፋ አያቀጣጥርም
ወትሮስ ዘሩን እንጅ ስንዴውን አይቆጥርም
ሕመምሽ አንሷቸው ሕማም ሊደርቡ
ይኸው ታዘብናቸው፣
ከህማም ጎተራ ሰበዝ ሲሸርቡ
ማነው የሚያቅተው ጥያቄ ማነብነብ
ማነው የሚከብደው ሠማይን ማዘነብ
ሁሉም እየሆነ አቧራ አራጋቢ
ሁሉም እየሆነ በቁስል አንገብጋቢ
ፈዋሽ ነው ያጣነው የተራበ አጥጋቢ
መሆን ቢያቅታቸው ለችግርሽ ደራሽ
እንዴት ይሆናሉ እንቅፋትን አውራሽ
መሆን ሲገባቸው ሕመምሽን ጠጋኝ
እንደምን ይላሉ የናቴ አጥር ወጋኝ
እናም
በተቆራረጠ ባረጀ ዘመን ላይ ዓመታት ያልፋሉ
እነዚያ ዓመታቶች መቼም የማይጠፋን ታሪክ ይጽፋሉ
እነዚያ ታሪኮች ዘመን ያስቀራሉ
እነዚያ ታሪኮች፣
ለአንዳንዱ ሕይወትን
ለአንዳንዱ ሞትን ይመሰክራሉ
በተበጣጠሰ ባልተቀጣጠለ
የታሪክን ሊያፋልስ ማን የኑሮ ለጠለ
ባልታከመ ሥጋ ባልደነደነ አንጀት
እንዴት ይታሰባል እየዋሉ ማርጀት
እንደምን ይሆናል የዕድሜ ጣራን መፍጀት
✍Eyuel
ይኧው አየናቸው
መጥፎ ያልናቸውን መርቀው ሲምሩ
በገዛ ራሣቸው ትውልድ እየገዙ
ጥሩ ያሉት ሥራ መጥፎ እየሆነ ስንቴ ተወገዙ
በቀል ያረገዘን የህማማት ሥቃይ
እንድንሸከመው አረጉን መርቀው አውራጅና አሰቃይ
ማነው ያደረጋቸው ነፋጊና ከልካይ
ማነው ያደረጋቸው ነቃይና ተካይ
ሁሉም በየድርሻው
ሁሉም በየእርሻው ላብ አለኝ እያለ
የማይጠፋ አሻራ ጠማማ ችግኝን አፍልቶ ተከለ
ዝቅታሽ አንሷቸው ይባሱን
ሊያዘቅጡሽ
ይኸው አየናቸው፣
መላቅጥ ጠፍቷቸው መላቅጥ ሲያሳጡሽ
ከፍ ካለ ቦታ ዝቅታውን መርጠው
የተቀጠለውን ከመሐሉ ቆርጠው
እኔ ነኝ እያለ ፎካሪም ቀራሪም
እኔ ነኝ እያለ ጨራሽ አስጀማሪም
አተኳኮስ ማያውቅ አያነጣጥርም
ምላሠ ኮልታፋ አያቀጣጥርም
ወትሮስ ዘሩን እንጅ ስንዴውን አይቆጥርም
ሕመምሽ አንሷቸው ሕማም ሊደርቡ
ይኸው ታዘብናቸው፣
ከህማም ጎተራ ሰበዝ ሲሸርቡ
ማነው የሚያቅተው ጥያቄ ማነብነብ
ማነው የሚከብደው ሠማይን ማዘነብ
ሁሉም እየሆነ አቧራ አራጋቢ
ሁሉም እየሆነ በቁስል አንገብጋቢ
ፈዋሽ ነው ያጣነው የተራበ አጥጋቢ
መሆን ቢያቅታቸው ለችግርሽ ደራሽ
እንዴት ይሆናሉ እንቅፋትን አውራሽ
መሆን ሲገባቸው ሕመምሽን ጠጋኝ
እንደምን ይላሉ የናቴ አጥር ወጋኝ
እናም
በተቆራረጠ ባረጀ ዘመን ላይ ዓመታት ያልፋሉ
እነዚያ ዓመታቶች መቼም የማይጠፋን ታሪክ ይጽፋሉ
እነዚያ ታሪኮች ዘመን ያስቀራሉ
እነዚያ ታሪኮች፣
ለአንዳንዱ ሕይወትን
ለአንዳንዱ ሞትን ይመሰክራሉ
በተበጣጠሰ ባልተቀጣጠለ
የታሪክን ሊያፋልስ ማን የኑሮ ለጠለ
ባልታከመ ሥጋ ባልደነደነ አንጀት
እንዴት ይታሰባል እየዋሉ ማርጀት
እንደምን ይሆናል የዕድሜ ጣራን መፍጀት
✍Eyuel
ትዝታ ሲናፍቅ
እውነት አንዳንዴ ትዝታ ምንም ክፋት የለው፣
ከዛሬ ይሻላል ድንቅ ቀለም አለው ፣
ትናንት የሆነውን ወደሗላ እያዩ፣
ስንት ደስታ አለው ትዝታ ከላዩ፣
ከላይ ካፋፍ ካፋፍ፣
ትዝታ ሲገዝፍ ፣
ትዝ ትዝ የሚለኝ ፍቅራችን ነበረ፣
በደስታ ተገምዶ በጥብቅ የታሰረ ፣
አሁን ግን ትዝታ የነበር ቃል ድርሳን ፣
ልባቺን ሊነደል ቀስ በቀስ ያሳሳን ፣
ውል የነበረበት ቃል የተፃፈበት ፣
አሁን በትዝታ ነበር የሆነበት ።።
ት
ዝ
ታ
ትዝታ ክፋትም አለበት
ላይመለስ ነገር ህመም ሆኖ ያልፋል፣
ትዝታ ህመም አለበት ውስጠት ልብ ያቆስላል፣
በትላንት ላይ እሾህ ይተክላል፣
ሰርክ እየታሰበ ደስታን ያሳድፋል ፣
ንፉግ ሀሳብ የማይመለስ ተስፋ ጥሎ ፣
ህመምን ከደስታ እኩል አስከትሎ፣
ግና ምን ይደረግ
ህይወት ነው አቀበት፣
ተራራ ቁልቁለት ፣
ሜዳ ደልዳላ ነው ስቃይና ድሎት፣
ክፉ ነው ትዝታ
✍️አቤል አረጋ
(አቡ) @son_abu
እውነት አንዳንዴ ትዝታ ምንም ክፋት የለው፣
ከዛሬ ይሻላል ድንቅ ቀለም አለው ፣
ትናንት የሆነውን ወደሗላ እያዩ፣
ስንት ደስታ አለው ትዝታ ከላዩ፣
ከላይ ካፋፍ ካፋፍ፣
ትዝታ ሲገዝፍ ፣
ትዝ ትዝ የሚለኝ ፍቅራችን ነበረ፣
በደስታ ተገምዶ በጥብቅ የታሰረ ፣
አሁን ግን ትዝታ የነበር ቃል ድርሳን ፣
ልባቺን ሊነደል ቀስ በቀስ ያሳሳን ፣
ውል የነበረበት ቃል የተፃፈበት ፣
አሁን በትዝታ ነበር የሆነበት ።።
ት
ዝ
ታ
ትዝታ ክፋትም አለበት
ላይመለስ ነገር ህመም ሆኖ ያልፋል፣
ትዝታ ህመም አለበት ውስጠት ልብ ያቆስላል፣
በትላንት ላይ እሾህ ይተክላል፣
ሰርክ እየታሰበ ደስታን ያሳድፋል ፣
ንፉግ ሀሳብ የማይመለስ ተስፋ ጥሎ ፣
ህመምን ከደስታ እኩል አስከትሎ፣
ግና ምን ይደረግ
ህይወት ነው አቀበት፣
ተራራ ቁልቁለት ፣
ሜዳ ደልዳላ ነው ስቃይና ድሎት፣
ክፉ ነው ትዝታ
✍️አቤል አረጋ
(አቡ) @son_abu