#ከቶ_አይገባኝም
ጌታ ፍቅርህ እንጂ ያኖረኝ በጸጋ
ስራዬ እኮ አይደለም የጸሎቴ ዋጋ
በቸርነትህ ነው ዛሬን የደረስኩት
ድቅድቁን ጨለማ ባንተ ተሻገርኩት
ምህረትህ እኮ ነው ጻድቅ ያስመሰለኝ
ስራዬ መች ሆኖ በክብር ያቆመኝ
እንደ በደሌማ ድክመቴን ብትቆጥር
ከቶ አይገባኝም ጌታ ያንተ ፍቅር!!!
በሃጢአት ወድቄ ሲያገለኝ ሁሉም ሰው
ዛሬም አይዞህ ባዬ ያልተወኝ ጌታ ነው
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ጌታ ፍቅርህ እንጂ ያኖረኝ በጸጋ
ስራዬ እኮ አይደለም የጸሎቴ ዋጋ
በቸርነትህ ነው ዛሬን የደረስኩት
ድቅድቁን ጨለማ ባንተ ተሻገርኩት
ምህረትህ እኮ ነው ጻድቅ ያስመሰለኝ
ስራዬ መች ሆኖ በክብር ያቆመኝ
እንደ በደሌማ ድክመቴን ብትቆጥር
ከቶ አይገባኝም ጌታ ያንተ ፍቅር!!!
በሃጢአት ወድቄ ሲያገለኝ ሁሉም ሰው
ዛሬም አይዞህ ባዬ ያልተወኝ ጌታ ነው
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
❤15
የድሀ ፍቅር
ክፍል 4
እኔና ሜላት ፈተና ስለደረሰ ሰናጠና አምሽተን ልሸኛት እንደወጣሁ ካፌ ሻይ ብና እንበል ብላኝ ገብተን ቁጭ እንዳልን ድንገት የሜላት አባት ከፊት ለፊታችን ድቅን አሉብን እኔ ሰለማላውቃቸው ዝም አልኩ ሜላት ተርበተበተች ማ? ማነው አልኳት ?በጣቶቿ አፏን ተመተመች ዝም በል ለማለት ነበር ሜላት ከመቀመጫዋ ተነስታ አ.. አባቢ አለች እየተርበተበተች አባቢ ስትል ቀልቤ ግፍፍ አለ ደግነቱ ዩኒፎርሜን ከላይ ያለውን አላወለቅሁትም ነበር የየየክፍሌ ተማሪ ነው ስናጠና ቆይተን ሻይ ቡና እንበል ብለን ነው አለች እየተርበተበተች አባቷም ሰላምታ አይቀድምም ልጄ አሉ ይቅርታ አባቢ ብላ አቅፋ ሳመቻቸው እኔም ከመቀመጫዬ ተነስቼ ሰላም አልኳቸው የሜላት አባት ሰላም ብለውን በጊዜ ግቢ ቻው ብለውን ሌላ ወንበር ወደ አለው ጓደኛቸው ሄዱ እኔና ሜላት ደንግጠናል ያዘዝነው መጥቶልን ቶሎ ቶሎ ጠጣን አባቷ ቀድመው ሂሳብ ከፍለውልን ስለነበር ቻው ብለናቸው ተያይዘን ወጣን ሜላት ፊቷ ላይ የፍረሀት ስሜት ይነበባል ሜላቴ ምን ሆንሽ? ምን እያሰብሽ ነው አልኳት አባቢ አለች አባትሽ ምን አሁን እቤት ስገባ ጭቅጭቁ አይጣል ነው አለች በፍረሀት አይቆጡሽም አስጠኒዬ ነው በያቸው ባይሆን ሁለተኛ አብረን እንዳያዩን እንጠነቀቃለን አልኳት እሽ አልችኝና ግንባሯን ለመጀመርያ ጊዜ ስሜ ተለየኃት ሜላትን በታክሲ ሽኝቼ እኔ ወክ እያደርግሁ ወደ ቤት ተመለስኩ ግን የሜላትዬ ፍርሀት እኔን አሳሰበኝ አባቷ ይቆጡ ይሆን ? ብዙ ነገሮችን አሰብኩ ምክንያቱም የሜላት ቤተሰቦች ሀብታም ስለሆኑ ልጃቸው ደግሞ ከእንደኔ አይነት መናጢ ድሀ ጋር የፍቅር ግንኝነት እንዳላት ቢያውቁ ከባድ ነው የሚሆነው አምላኬ አደራህን ብዬ እቤቴ ገባሁ መንጋት አይቀር ነጋ ጠዋት ትምህርት ቤት ቶሎ ሄድኩ በሩ ላይ ጠበቅኋት እሷም እንደምጨነቅ ስለገባት በጠዋት መጣችልኝ ደስ አለኝ ቶሎ ብዬ ምን ተፈጠረ አልኳት ሰላም በለኝ እንጂ ቅድሚያ አለችኝ አቅፌ ሳምኳት ምንም አልተፈጠረም አባቢ ምንም አላልኝም አለችኝ በጣም ተደሰትኩ ለሚቀጥለው እንጠነቀቃለን አልኳትና ተያይዘን ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ ገባን እኔና ሜላቴ ፍቅራችንን በድብቅ አድርገን መዝናናትም ስንፈልግ ደበቅ ያለ ቦታ እየሄድን እንዝናናለን አብዛኛውን ጊዜ ግን እኛ ቤት ነው የምናሳልፈው አመቱ አልቆ ተፈትነን ውጤት መጣ ሁለታችንም አልፈናል ደስ የሚል ነገር ተመስገን አልተነጣጠልንም ሁለት ወር ክረምትን ያው እንደተለመደው እኔ እናቴን በማገዝ አሳለፍኩ ከሜላትም ጋ አልፎ አልፎ እቤት እየመጣች ካልሆንም ማታ ማታ እነሱ ሰፈር ቤተክርስቲያን ውስጥ እንገናኛለን በቃ ደስ በሚል መዋደድና መፈቃቀር አብረን ቀጠልን አዲሱ አመት ገብቶ ትምህርት ጀመርን 12ኛ ክፍልን በጣም መጠናት እንዳለበት ስለማምን ብዙ ጊዜያችንን በጥናት ነው የምናሳልፈው ሜላትም ከኔ ጋር ታጠናለች በርትተን መማር እንዳለብን ሁለታችንም እናምናለንና ስለዚህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል እናጠናለን እኔ ስናጠና ስለ ትምህርት ወክ ስናደርግ ስለ ነገ ተስፋ ነው የማስበው ወደፊት ምን ማድርግ እንዳለብኝና ምን መሆን እንደምችል ብዙ ነገር ሜላትን እንደማገባት ነው የማምነው ሁሌም ስለያት ወይ ግንባሯን ወይ አንገቷ ስር ስሜ እለያታለው አንድ ቀን ማታ ልሽኛት ታክሲ ተራ ቆመን ሜላት ፊቷን ጥላዋለች አኩርፋለች ምነው ሜላትዬ ምን ሆነሽ ነው አልኳት ሳመኝ አለችኝ ዓይን ዓይኔን እያየች እ!! አልኳት ሳመኝኝኝኝ! አልቸኝ ግንባሯን ሳምኳት ኡፍ ብላ ተበሳጨች ትዝ ሲለኝ እእእ አልኩ በእጆቼ ጉንጭና ጉንጯን ያዝ አድርጌ በስሱ ከንፈሯን ሳምኳት ደስ አላት ምን ዋ ጋ አለው ታዲያ ባልስማት ይሻል ነበር አባቷ......
ይቀጥላል.....
@gitm_post
Share & Like

👍7🥰1
የዘንድሮ ፈረስ አይቀድምም ጋሪውን
አታውቀውም እና ሒያጅና ቀሪውን
አልሰማሁም አትበል
እያነባህ ጠብቅ መርዶ ነጋሪውን
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
አታውቀውም እና ሒያጅና ቀሪውን
አልሰማሁም አትበል
እያነባህ ጠብቅ መርዶ ነጋሪውን
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
👍8❤1
#አፍቅሮተ_ነዋይ
ወዳጅ መስሎ ስሞ እውነትን የሸጠ
በሰላሳ ዲናር ክብሩን የለወጠ
ይሁዳ ቢሆንም በዓለም የታወቀ
ለብቻው ክህደትን በአዋጅ ያጸደቀ
ከእርሱ በወረሱት አፍቅሮተ ነዋይ
ስንቶች ተፈጥረዋል ወዳጅን አታላይ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ወዳጅ መስሎ ስሞ እውነትን የሸጠ
በሰላሳ ዲናር ክብሩን የለወጠ
ይሁዳ ቢሆንም በዓለም የታወቀ
ለብቻው ክህደትን በአዋጅ ያጸደቀ
ከእርሱ በወረሱት አፍቅሮተ ነዋይ
ስንቶች ተፈጥረዋል ወዳጅን አታላይ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
👌9
የድሀ ፍቅር
ክፍል 5
ለመጀመርያ ጊዜ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ድንገት አጠገባችን መኪና ሲጥጥ ብሎ ቆመ ደንግጠን ዞር ስንል የሜላት አባት መኪና ነበር ነይ ግቢ የሚል አጭር ቃል ሜላትም እሽ ብላ ቻው ብላኝ ወደ መኪናው ገባች አባቷ እኔን ገላምጦኝ መኪናውን አስነስቶ ሄደ ወይኔ አምላኬ ምናለ ባልሳምኳት ብታኮርፍ ይሻል ነበር ብዬ አሰብኩ ቀኑ አርብ ስለነበር ቅዳሜና እሁድ እንዴት ሊያልፍ ነው ስልክ እንኳን የለኝ ብቻ ጨነቀኝ እቤት ገብቼ ለእናቴ የተፈጠረውን ነገርኳት አዘነች ግን በቃ አይዞህ አምላክ ያለው ይሆናል አለችኝ እሽ አልኳት በማግስቱ እነ ሜላት ሰፈር ቤተክርስቲያን ሄድኩ ሜላት የለችም ጨነቀኝ ምን ተፈጥሮ ይሆን አላውቅም ሜላት ግን የለችም እሁድም አላገኝኋትም ይበልጥ ጨነቀኝ ሰኞ ጠዋት በጠዋት ተነስቼ ትምህርት ቤት ሄድኩ ሜላት ግን የለችም ተደውሎ ወደ ውስጥ እየገባሁ እያለ አንድ መኪና መጥቶ በር ላይ ሲቆም ሰማሁ ዞር ስል የሜላት ወንድም ሜላትን ይዞ መጣ ተንደርድሬ ሄጄ ሰላም ልላት ስል ዝም ብላኝ በቆምኩበት ትታኝ ገባች ፈዝዜ ቀርሁ ለምን አልኩ ወንድሟ ገላምጦኝ መኪናውን አስነስቶ ሄደ እኔም ቀስ እያልኩ ሜላት በቃ ተለየችኝ ተለያየን እያልኩ ወደ ክፍሌ አመራሁ እኛ ክፍል በር ላይ ስደርስ ሜላት ከየት እንደመጣች ሳላውቅ መጥታ ተጠመጠመችብኝ ከንፈሬን አንገቴን አይኔን ሁሉ ነገሬን ሳመችኝ ደህና ነህ ይቅርታ ይቅርታ እሽ አለችኝ ምን ተፈጠረ ምን ሆነሽ ነው አልኳት ለዕረፍት ሰአት እነግርሀለው አሁን እንግባ መምህር ሳይገባ አለችኝ እሽ አልኳትና እሷም ወደ ክፍሏ እኔም ወደ ክፍሌ ገባን የእረፍት ሰአት ደርሶ ሜላትን አግንቻት የተፈጠረውን እስክትነግረኝ ቸኩያለው በጣም ጨንቆኝም ነበር መማር ሳይሆን መፍዘዝ ሆነ ሰአቱን መግፋት ብችል ገፍቼ አሳልፈው ነበር ግን አልቻልኩም የእረፍት ሰአት ደረሰ መድረስ አይቀር ወጥቼ ልክ ሳገኛት ተጠምጥሜ ሳምኳት ምንድነው የተፈጠረው ንገሪኝ አልኳት እሽ አለችኝና ቁጭ አልን ሜላት ከቤተሰቧ ጋር ትልቅ ብጥብጥ እንደተፈጠረና ሁለተኛ ከኔ ጋር ከታየች ችግር እንደሚፈጠር ነግረዋት ሰለነበር አንተንም እንዲጎዱህ ስለማልፈልግ ነው የጠፋሁት ጠዋትም ወንድሜ እንዳያይህ ብዬ ነው ዝም ብዬህ የገባሁት ከዚህ በኋላ ከትምህርት ቤት ውጭ መገናኝት የምንችል አይመስለኝም ምናልባት ማታ ማታ ቤተክርስቲያን እንገናኛለን አለችኝ እሽ ብቻ አንቺ ምንም አትሁኚብኝ አልኳት ሜላትም ከቦርሳዋ ውስጥ አንድ ትንሽዬ ስልክ አውጥታ በዚህ ስልክ እንደዋወል አለችኝ እሽ አልኳት በቃ ከልቤ እንደምወዳትና ብትለየኝ እንደምጎዳ በደንብ ገባኝ ከዚይች ቀን ጀምሮ በስልክ ወይም ትምህርት ቤት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ቦታ መገናኝት አቆምን ሜላት ማጥናት ትታለች በቃ ከእኔ ጋር ለምዳ ብቻዋን ማጥናት አልቻለችም የማትሪክ 12ኛ ፈተና እየደረሰ ነው እኔ በጥናት ተወጥሪያለው ሜላት ግን ማጥናት ትታ እቤት ነው የምትውለው እኔም በምን መልኩ ላስጠናት እንደምችል ግራ ገብቶኛል ማታ ነው ስልክ ደወልችልኝ አወራን ምንም እንዳላጠናች ነገረችኝ አጥኚ ነገ ከትምህርት መልስ እንደምትቆይ ተናገሪና እናጠናለን አልኳት እሽ ብላኝ ቻው ተባብለን ስልኩ ተዘጋ በድጋሚ ስልኬ ጮኸ የማላውቀው ስልክ ነበር.....
ይቀጥላል.......

👍11🔥2
ቤተሰብ React ቀንሳችኋል
እስኪ 20 የተለያዬ React አድርጉ ከዚያ ምርጥ ግጥም እለቅላችኋለሁ

🔥18🥰5👏5👌4❤3👍1🖕1👀1🫡1😘1
#ቀልባቸው_ተወስዶ
ሞልተሽ በጎዳናው መልተሽ በመንገዱ
ሌሎች ትኩረት ሰጥተው እንዴት ይራመዱ
ቀልባቸው ተወስዶ በውበትሽ ፈዘው
ሁሉም አድናቂሽ ነው ያንቺ ነው ጎዳናው
ስንቱ ተላተመ ስንቱ ሰው ሰመጠ
አረማመድሽ ላይ ትኩረት እየሰጠ
አፍዝ አደንግዝ ነው መልክሽ አስገራሚ
ኬሬ ዳሽ ነው ጆሮሽ ማንንም አትሰሚ
ተመላለሽበት ጎዳናው የግልሽ
ግድ አይሰጥሽ ከቶ ማንም ቢከተልሽ
ጥላሽን ዘርግተሽ ከቤትሽ ውጪና
ሁሉም እግሩ ይጋጭ ልማዱ ነውና
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ሞልተሽ በጎዳናው መልተሽ በመንገዱ
ሌሎች ትኩረት ሰጥተው እንዴት ይራመዱ
ቀልባቸው ተወስዶ በውበትሽ ፈዘው
ሁሉም አድናቂሽ ነው ያንቺ ነው ጎዳናው
ስንቱ ተላተመ ስንቱ ሰው ሰመጠ
አረማመድሽ ላይ ትኩረት እየሰጠ
አፍዝ አደንግዝ ነው መልክሽ አስገራሚ
ኬሬ ዳሽ ነው ጆሮሽ ማንንም አትሰሚ
ተመላለሽበት ጎዳናው የግልሽ
ግድ አይሰጥሽ ከቶ ማንም ቢከተልሽ
ጥላሽን ዘርግተሽ ከቤትሽ ውጪና
ሁሉም እግሩ ይጋጭ ልማዱ ነውና
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
👍17
አቅቶኛልና ጌታ ሆይ አበርታኝ
አንተ ከተውከኝ ነው ጠላት የሚረታኝ።
ይግረመው ይድነቀው ዛሬም ተሻግሬ
የጠላትን ወጥመድ በስምህ ሰብሬ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
አንተ ከተውከኝ ነው ጠላት የሚረታኝ።
ይግረመው ይድነቀው ዛሬም ተሻግሬ
የጠላትን ወጥመድ በስምህ ሰብሬ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
❤14😇5👍2
የድሀ ፍቅር
ክፍል 6
እኔና ሜላት በስልክ ስናወራ ቆይተን ነገ ቤተስብን አስፈቅደሽ እናጠናለን ብያት ስልኩ ተዘጋ ስልኩን እንደዘጋሁት ሌላ ስልክ ተደወለልኝ የማላውቀው ስልክ ነበር ዝም አልኩት ደግሞ ተደወለልኝ ግራ ገባኝ ከሜላት ውጪ ይሄንን ስልክ ማንም አያውቀውም በሦስተኛው አነሳሁት በር ላይ ነኝ ውጣ የሚል ጎርናና ድምፀ ማን ልበል ስለው ውጣ ብሎኝ ስልኩን ዘጋው ደነገጥኩኝ ለእናቴ ሳልነግር መጣሁ ብዬ ወደ ውጪ ወጣሁ አንድ ግብዳ ሰውዬ በር ላይ ቆሞ አገኝሁት አቤት ማን ልበል አልኩት ና! አለኝ ቆጣ ብሎ ተጠጋሁት ስልክህን አለኝ አልሰጥም አልኩት! አምጣ ብሎ ጮኸ ሰጠሁት ስማ ከዚህ በኋላ ከሜላት ጋር እንዳላይህ ካየሁህ ግን ከምድረ ገፅ ነው የማጠፋህ አለኝ ወዲያው ከፊት ለፊት የመኪና መብራት በረጅሙ በራ ወደኛ ተጠጋ የመኪናው መብራት አይኔን እየወጋኝም ቢሆንም የግዴን አየሁት የሜላት ወንድም ነበር መኪናው ውስጥ የነበረው አጠገቤ የነበረውም ግብዳ አስፈሪ ሰውዬ ካስጠነቀቀኝ በኋላ መኪናው ውስጥ ገብተው ሄዱ ሜላት የሰጠችኝ ስልክ አዲስ ሴም ነበር ግን ከስልኳ ውስጥ ነበር ስልክ ቁጥሩን የወሰዱት በስልክ እንደምንገናኝና ትምህርት ቤትም አብረን እንደምንውል ቤተክርስትያን እንደምንገናኝም በደንብ ያውቃሉ ምክንያቱም በቅርብ እርቀት ይከታታሉን ስለነበር በጣም አዘንኩ ትንሽ በር ላይ ከቆምኩ በኃላ ወደ ቤት ገባሁ ለእናቴ ሁሉንም ነገር ነገርኳት በቃ ይቺ አመት እስክትጠናቀቅ ድረስ አብራችሁ አትሁኑ አለችኝ ግን እንዴት አድርጌ ሜላቴን እርቃታለው የማይታሰብ ነው ጠዋት ትምህርት ቤት ሄድኩኝ ሜላትን አገኝዋት ሰላም ተባባልን ጠዋት ደውዬ ነበር ስልክህ ዝግ ነው አለችኝ ከዚያ የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳት በጣም ተናደደች በቃ የራሴን ውሳኔ መወሰን ሊኖርብኝ ነው በጣም አበዙት አለች ሜላቴ እንደዚህ እንዳታስቢ ሁለታችንም ይችን አመት በሰላም ተምረን መጨረስ ይኖርብናል ከዛን በኃላ ፈጣሪ ያውቃል አልኳት ትንሽ ተርጋጋች እኔና ሜላት ከዛን ቀን ጀምረን ከትምህርት ቤት ውጪ በምንም አይነት ነገር አንገናኝም ፈተና ስለደረሰ ያለችንን ሰአት አጣበን እናጠናለን ግን ተነፋፍቀን ስለምንገናኝ ከምናጠናበት ሰዓት ይልቅ የምናወራበት ሰአት ይበልጣል እኔ ከትምህርት መልስ እቤት አጠናለው እሷ ግን አታጠናም ፈተና ደርሶ ማትሪክ ተፈተንን! ሁለት ወር እንዴት ሊከረም ነው ጭንቅ ሆነብኝ ገና ሳስበው አንድ ቀን ጠዋት ተነስቼ ቤተክርስቲያን ደርሼ ስመጣ የስራ ማስታወቂያ ለማንበብ ጠጋ ብዬ ቆምኩ ድንገት አይኔ ተወርውሮ አንድ ስራ ላይ አረፈ እነ ሜላት ሰፈር ካሴት (CD) ፊልም ማከራየት የወር ደሞዝ 150 ብር ይላል ደስ አለኝ ወዲያው ሄጄ ተነጋገርኩ ስራ ስላልነበረኝ እዛ ተቀጠርኩ ስልክ ቤት ሄጄ ለሜላት ነገርኳት ደስ አላት ፊልም ለመክራየት እየመጣች እንደምንገናኝ ተነጋገርን እቤት ሄጄ ለእናቴ ሁሉንም ነገርኳት ግን ክፍያው በቂ አይደለም ጫማ ብጠርግ በቀን ከ150 ብር በላይ አገኛለው ብቻ ትንሽ ጊዜ ልየው ብዬ አሰብኩኝ እናቴ ደስ ያለህን አድርግ አለችኝ ስራ ጀመርኩ ከሜላትም ጋ መገናኝት ጀመርን ስናፍቃት መጥታ አይታኝ በአይን አውርተን እንለያያለን እኔም ከቀጠረኝ ሰውዬጋ ተነጋግሬ በር ላይ ጫማ መጥረግ ጀመርኩ ታናሽ ወንድሜ ፊልም ማከራየት ጀመረ እንደምንም ብለን ሁለት ወር ክረምት እየተገፋ ነው እኔም የአቅሜን እየሰራሁ ጫማ እየጠረግሁ ጎን ለጎን የሞባይል ካርድ ማስቲካ ሌሎች ትናንሽ ነገሮችን እየሸጥሁ ነው እናቴ የሰው ቤት እንጅራ መጋገርና ልብስ ማጠብ ትታለች ሆቴል አንሶላ ማጠብና አልጋ ማስተካከል ትሰራለች ባለቻት ሰአት ደግሞ ሽንኩርት ቃሪያ ድንች ትቸረችራለች ተመስገን አሁን ነገሮች እየተስተካከሉ ነው ሁለት ወር ክረምት አለፈ የማትሪክ ውጤት ሊመጣ ነው ውጤቱ ምን እንደሚሆን አይታወቅም ብቻ አሪፍ ውጤት አምጥቼ እንደምይልፍ እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪ ጋር ሜላቴም እንድታልፍ ፀሎቴ ነው ብቻ መድረሱ አይቀር የማትሪክ ፈተና መጣ ሲባል እኔም ሜላትም ተያይዘን ውጤት ለመቀበል ሄድን ውጤትም ተቀበልን ግን .......

👍12
❤12👍1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 7
የማትሪክ ፈተና መጥቶ እኔና ሜላት ውጤት ለመቀበል ትምህርት ቤት ተገናኝን የማትሪክ ውጤት ቅድሚያ የኔ ወጣ ደስ የሚል ውጤት አምጥቼ አለፍኩ በጣም ደስ እለኝ ሜላትም ደስ አላት የሜላትም ውጤት መጣ ሜላት ግን አላለፈችም ነበር በጣም ያሳዝናል አዘንኩ አብረን እንደምንቀጥል ነበር የማስበው በቃ ግን አልሆነም ሜላት በውጤቷ ብዙም አልተበሳጨችም ይልቅስ የኔ ማለፍ አስደስቷታል እኔ ግን አዝኛለው ውዴ አለችኝ እንደከፋኝ አውቃ ወዬ አልኳት አየህ የእኔ መውደቅ አሪፍ ነው ምንክያቱም ባልፍ እንኳን አንድ ዮኒቨርሲቲ ላይደርሰን ይችል ነበር እኔ እዚህ ከሆንኩ ግን ቢያንስ አንተጋ እየመጣሁ እጠይቅሀለው የፈረደበት የአባቴ ድርጅት አለ እዛ መቀጠር እችላለው ለእናትህና ለወንድምህም እኔ ቅርብ ሆኜ እንከባከባቸዋለው አለችኝ ከሜላት ያልጠበኩትን ነገር ስሰማ በጣም ደነገጥኩ ይከፋታል ብዬ አስቤ ነበር በተቃራኒው ግን አልከፋትም እሽ ብያት ተያይዘን እኛ ቤት ሄድን ለእናቴ የኔ ማለፍ አስደሰታት ሜላት እንዳላለፈች ስታውቅ አዘነች ግን ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ እንደተለመደው ነጠላዋን አንጠልጥላ ወደ ቤተክርስቲያን ሄደች እኔና ሜላትም ያበጠው ይፈንዳ ብለን ተያይዘን ዘና ለማለት ሄድን ያን ጊዜ ግን ብር ስለነበረኝ እኔ ልክፈል አልኩ ሜላት አልፈቀደችልኝም እኔና ሜላት ስንዝናና ውለን መሸ ልንለያይ ስንል የባንክ አካወንት መክፈት እንዳለብኝና አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል መጀመር እንዳለብኝ ነገረችኝ ከተቻለ አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ እንዳይደርስህ ፀሎት አድርግ አለችኝ ለምን አልኳት ከጏደኞቼ ጋር ዘና ልንል ነው ብዬ ያለህበት ድረስ መምጣት እችላለው አዲስ አበባ ከደርሰህ ግን አልችልም አለችኝ እሽ እስኪ እናያለን ፈጣሪ ያውቃል አልኳት ሜላትን ወደ ቤቷ ሽኝቼ እኔም ወደ ቤቴ ሄድኩኝ በቃ እናቴ ደስ ብሏታል እኔም ደስ አለኝ የእናትን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል ምን በቃ ደስተኛ ነኝ ምን እንደሚፈጠር ባይታወቅም ፈጣሪ ያለው እንደሚሆን ግን አምናለው ሜላቴን ማጣት አልፈልግም በቃ ከልቤ እወዳታለው የመጀመረያየም የመጨረሻዬም እሷ ብቻ ናት በችግር ጊዜ እንኳን ፊቷን አላዞረችብኝም አብራኝ ነበረች ሁሌም ሳፈቅራት እኖራለው ቀኑ ደርሶ የት ዮኒቨርሲቲ እንደደረሰኝ አወኩኝ "ደብረማርቆስ"ዮኒቨርስቲ ነበር የደረሰኝ ለሜላት ደውዬ ነገርኳት ልቀይር ወይስ ይሁን አልኳት አይ አትቀይር አሪፍ ነው አለችኝ እሽ አልኳት በቃ እንገናኛለን ተባባልን ማድረግ የነበሩብኝን ነገሮች ሳስተካክል ዋልኩ እናቴ በአቅሟ የምትችለውን እያደረገች ነው የምዝገባ ጊዜ ሳያልፍ መመዝገብ ስለነበረብኝ ልሄድ እንደሆነ ለሜላት ነገርኳት እሷም
አብሬህ እሄዳለው አለችኝ እሽ ብያት እሷም ለቤተስብ ምክንያት ፈጥራ አብራኝ ሄደች
ተመዝግቤ ዞር ዞር ብለን ከተማዋን ስናይ ዋልን ደብረማርቆስ ውብ ናት እኔና ሜላት ደስ የሚል ጊዜ አብረን አሳለፍን ለመጀመርያ ጊዜ አንድ ክፍል ውስጥ አንድ አልጋ ላይ አደርን በህይወቴ የማልረሳው ድንቅ ቀን እኔና ሜላት ለሁለት ቀን ያክል ቆይተን ወደ አዲስ አበባ ተመለስን ነገ ማታ እቤት እመጣለው ብላኝ ተለያየን በማግስቱ ማታ ሜላት እቤት መጣች በእጆቿ ፊስታል አንጠልጥላለች ተቀብያት ገብታ ተቀመጠች ገና ከመቀመጧ ምንም እንዳትለኝ አለችኝ በፍረሀት ምንድነው አልኳት ፊስታሉን ፈትታ ለቢጃማ የሚሆን ቱታ የውጪ ቲሽርት ጅንስ ሱሪ ጫማ ቦርሳ ስልክ ሳይቀራት ገዝታ ነበር የመጣችው ምን ልበል ምንም እንዳትል ብላ አስጠንቅቃኛለች ዝም አልኩ አመስግናለው ከማለት ውጪ ሜላት ለኔ ከምንም በላይ ነች በርትተህ ተማር እኔም እየመጣሁ እጠይቅሀለው እነ ማዘር ከናፈቁህ አንተም በእረፍት ጊዜ መጥተህ ታያቸዋለህ ብቻ ትኩረትህ ትምህርትህ ላይ ይሁን አለችኝ እሽ ማሬ አልኳት እናቴም ተባረኪ ልጄ አለቻት በርታ እሽ ልጄ አለችኝ በስስት እያየች የእናት አንጀት ሆኖባታል ወንድሜም ስማ ለኛ እንዳታስብ እሽ እኔ እንዳንተ ጎበዝ እሆናለው አለኝ እሽ እልኳቸው ሁላችንም እንባ ተናንቆናል ትንሽ አምሽተን ሜላትን ሸኘኋት የተለመደውን ግንባሯን አንገቷን ከንፈሯን ስሜ ተለየኃት ዝግጅቴን አጠናቅቄ የዮኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ስለነበር ለመሄድ ወሰንኩ ሜላትም እናቴና ወንድሜ ሆነው ሸኙኝ እንደምወዳቸው ነገርኳቸው ሜላቴ አፈቅርሻለው አልኳት በቃ ቻው ብዬ ተለየኃቸው የሚያስፈልገኝን ሁሉ ይዤ ጉዞ ጀመርኩ የብቸኝነት ህይወት አንድ ተብሎ ተጀመረ እኔና ሜላት እንደዋወላለን ሜላቴ እዛው አባቷ መስሪያ ቤት መስራት ጀምራለች እኔም ትምህርቴን የመጀመርያ አመት የኢንጅነሪንግ ተማሪ ሆኜ ጀምርያለው.......
ይቀጥላል ...

❤9👍6🔥1
#አፈር_ነው_ቀለቡ
ወጥቶ መቅረት አለ ሞታችን ቅርብ ነው
እድሜ ክፋት አዝሎ ልብን እየመራው
ለንስሐ ግዜ ጠፍቶ የነፍስ ዋጋ
ሁሉም በየፊናው ለስጋው ሲተጋ
ሞት ድንገተኛ ነው አይዝም ቀጠሮ
አፈር ነው ቀለቡ ሁሉም ዞሮ ዞሮ።
ሰው ሁሉ ይጋፋል ለስጋ ልማዱ
ሞትን እየረሳ በገንዘብ ማበዱ
የትም ላያደርሰን የጀመርነው ጉዞ
የሚንከራተተው ቂም በቀልን ይዞ
ቅርብ ወራጅ በሞላ አልጠግብ ባይ መንጋ
አብዝቶ ይጓዛል ሞት እየዘነጋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ወጥቶ መቅረት አለ ሞታችን ቅርብ ነው
እድሜ ክፋት አዝሎ ልብን እየመራው
ለንስሐ ግዜ ጠፍቶ የነፍስ ዋጋ
ሁሉም በየፊናው ለስጋው ሲተጋ
ሞት ድንገተኛ ነው አይዝም ቀጠሮ
አፈር ነው ቀለቡ ሁሉም ዞሮ ዞሮ።
ሰው ሁሉ ይጋፋል ለስጋ ልማዱ
ሞትን እየረሳ በገንዘብ ማበዱ
የትም ላያደርሰን የጀመርነው ጉዞ
የሚንከራተተው ቂም በቀልን ይዞ
ቅርብ ወራጅ በሞላ አልጠግብ ባይ መንጋ
አብዝቶ ይጓዛል ሞት እየዘነጋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
❤9👍2
የድሀ ፍቅር
ክፍል 8
የአንደኛ እመት የኢንጂነሪንግ ተማሪ ሆኜ ትምህርቴን ጀመርኩ ከቤተሰብ ተለይቻለው ሜላቴንም በቀን 3 ጊዜ በስልክ ስለማወራት እንጂ ናፍቃኛለች ለወንድሜ ትንሽዬ ስልክ ገዝታ ሜላት ሰጥታው በሷ እየደወለልኝ በርታ እሺ እኔ ለእናታችን አለውላት ይለኛል የእናቴንም ድምፅ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ትምህርቴን በሚገባ እየተከታተልኩ ነው ምክንያቱም የእናቴን የወንድሜን የሜላትን ህልም ማሳካት እንዳለብኝና በተራዬ እነሱን ማስደሰት እንዳለብኝ አምናለሁ ለዛም ነበር በርትቼ የማጠናውና የምማረው ሜላት አባቷ መስሪያ ቤት እየሰራች ነው በየ ወሩ ትንሽ ብር በባንክ ታስገባልኛለች በቃ የምታደርግልኝ ነገር ከአዕምሮዬ በላይ ነው እሷ ለኔ የተሰጠች ልዬ ስጦታ ናት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ብዙም ጓደኛ አላፈራሁም ምክንያቱም አንዳንዶቹ ልጆች የከተማ ልጅ መሆኔን ይጠራጠራሉ በዛ ላይ ለእነሱ ስልጣኔ ማለት መጠጣት መቃም ማጨስ ነው ያንን ካላደርግሁ ለእነሱ ፋራ ነኝ ስለዚህ ማንንም መቅርብ አልፈልግም አንድአንዴ ከዶርም ከወጣሁ እንኳን ቤተክርስቲያን እንጂ ሌላ ቦታ የትም አልሄድም መሄድም አልፈልግም በዚህ ሁኔታ ግማሽ አመት ሆኖ ለዕርፍት ወደ አዲስ አበባ መጣሁ ሜላት ልምጣና ልጠይቅህ ስትለኝ እምቢ ያልኳት እንድትንገላታ ስላልፈለኩኝ እንጂ ሳትናፍቀኝ ቀርታ አልነበርም ሁሉም ተሰብስበው አገኘኋቸው ሜላት መኪና ተገዝቶላታል ከከተማ ውጪ ግን አይፈቀድላትም ሳገኛቸው ደስ አለኝ አብረን ወደ እኛ ቤት ሄድን ቤት ቀይረዋል ነገሮች ሁሉ ተስተካክለዋል ደስ አለኝ እናቴም በቋሚነት የጉልት ስራ እየሰራች ነው የዕረፍት ጊዜዬን ከቤትሰቤና ከሜላት ጋ በደንብ አሳለፍኩ ቀኑ አልቆ ወደ ዮኒቨርስቲ አመራሁ በቃ ትምህርቴን በደንብ እየተማርኩ ነው በማህል ሜላት መጣች አብረን ዘና አልን ሁለት ቀን ተቀምጣ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰች እኔም ወደ ጥናቴ ተመለስኩ የአንደኛ አመት በደረጃ ደስ በሚል ውጤት ተጠናቀቀ እኔም ቤተሰቤም ተደሰትን ወደ ቤተሰብ ተመለስኩኝ ሁለት ወር ክረምትን በፍቅር አሳለፍን ሜላቴም አብራኝ ነች ከስራ መልስ መኪናዋን ታቆምና በታክሲ እኛ ቤት ትመጣለች አብረን አምሽተን እሸኛታለው በእኔና በሜላት መካከል ምንም አይነት መጋጨትም ሆነ መኮራረፍ ተፈጥሮ አያውቅም በድህነቴ እወዳታለው ከእነ ድህነቴ ትወደኛለች በቃ ፍቅራችን እዚህ ድረስ ነው የሁለት ወር ክረምት አልፎ ወደ ዮኒቨርሲቲ ተመለስኩኝ ትምህርቴን በሚገባ መከታተል ጀመርኩ በቃ ሜላት እየመጣች እየጠየቀችኝ እኔም በእረፍት ጊዜ እየሄድኩ እያየኋቸው ዓመቱ ተጠናቀቀ ክረምት ሆኖ ወደ ቤተሰብ ተመለስኩ ሜላትን ግን አላገኝኃትም ነበር እቤት ሄጄ ሜላቴጋ ደወልኩ እመጣለው እቤት ቅድም ስብስባ ስለነበረ ነው አለችኝ ልቤ ፈራ ማታ ደርሶ እስከምትመጣ ስጠብቃት አመሸሁ መጣች ተጠምጥማብኝ አለቀሰች ይሄን ያክል ናፍቄሻለው ብዬ ቀለድኩባት አይ አይደለም አለችኝ ልትነግረኝ የፈለገችው ነገር እንዳለ ከአይኗ አነበብኩ እንባዋ በጉንጮቿ ላይ መውረድ ጀመሩ ግራ ገባኝ.......

👍10
ጌታ ሚመጣበት ቀኑ ባይታወቅ
ምልክት እኮ ነው የሰው መተላለቅ
የመምጫውን እለት ማንም ባይረዳ
ምልክቱ ቀርቧል ሰው ሳይሰናዳ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ምልክት እኮ ነው የሰው መተላለቅ
የመምጫውን እለት ማንም ባይረዳ
ምልክቱ ቀርቧል ሰው ሳይሰናዳ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
💯9👍2❤1
#የተፈታ_ትዳር
የኛ ነው ከምለው የኔ ነዉ ብለሽኝ
አልማዝ እና ወርቁን ብር እና ነሀሱን ሁሉንም ወስደሻል
ተመለሽ እና ነይ የእኔ የማልለው አንች ያፈራሽው ዕንባዬ ቀርቶሻል

👍5😢1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 9
ሜላቴ እቤት መጥታ ተጠምጥማ ሰላም አለችን ከድሮዋ ተለውጣብኛለች ፈገግታዋ የለም እንዲያውም እንባዋ ቅርር ብሏል ሜላቴ የኔ ፍቅር ምን ሆነሻል አልኳት ከመቀመጫዋ ተነስታ ተጠመጠመችብኝ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች ግራ ገባኝ ሜላቴ
ለመጀመርያ ጊዜ ከአይኗ እንባ ሲወርድ አየሁ በሳቅና በደስታዋ ነው እኔ የማውቃት በጣም ግራ ገባኝ ምን ሆነሽ ነው ይሄን ያክል ናፍቄሻለው እንዴ አልኳት እየቀለድኩ ማልቀሷን አላቆመችም ምን ሆንሽብኝ ብዬ እንባዋን ጠራረኩላት እስኪ ንገሪኝ ምንድነው የተፈጠረው? አስከፋሁሽ ያስከፋሽ ሰው አለ ምን ሆንሽ የኔ ፍቅር አልኳት እንባዋን ለማስቆም እየሞከርኩ ሜላቴም እንባዋን ለማስቆም እየታገለች በሚያሳዝን ድምፅ እወድሀለው አፈቅርሀለው ካንተ ተለይቼ መኖር አልችልም አለችኝ እንዴ የኔ ፍቅር ምን ሆነሽ ነው ምን ተፈጠረ አልኳት ሜላቴም ከልብ አዝና እንደዚህ ብላ የተፈጠረውን ነገረችኝ በጣም እያዘነች አባቷ ሊድሯት እንደሆነ ነገረችኝ ከአባቷ ጋር አብሮ የሚሰራ አንድ ሀብታም ልጁ ከአሜሪካ ተመልሶ ሀገሩ መኖር ስለሚፈልግ እኔን እንዲድሩለት ሲጠይቅ አባቴ እሽ አላቸው ግራ ገብቶኛል አይሆንም ካልሽ ልጄ አይደለሽም አላውቅሽም አታውቂኝም ብሎ አስፈራርቶኛል አለችኝ እንባዋ እየወረደ የምላት ስለጠፋብኝ ዝም አልኩ እኔ እሷን የኔ ማድርግ የምችለው በፍቅር ብቻ ነው በሌላ ነገር በምንም የኔ ማድርግ እንደማልችል አውቃለው በተለይ አባቷን በምንም ነገር ማሳመን እንደማልችል ሲገባኝ ተሰፋ የመቁረጥ ስሜት ተሰማኝ ግን እሷን ይበልጥ ማሳዘን ስላልፈለኩኝ አይዞሽ በቃ አታልቅሺ አልኳት ስሜቴን እየደበኩኝ እኔም አንድ አመት ነው የቀረኝ ለመመረቅ ስለዚህ አብረን እንሆናለን እስከዛ ግን ጠንካራ መሆን ይኖርብናል አልኳት እሽ ግን ያገባሻል የተባልኩት ልጅ አመት ያክል የሚቆይ አይመስለኝም አለችኝ አይዞሽ ተሰፋ አለን ግን አባትሽን እሽ እንዳትያቸው ቆይ እያልሽ ትንሽ እንዲቆይ አድርጊ ሜላቴ የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው ላጣሽ አልፈልግም አልኳት አቀፈችኝ አፈቅርሀለው እኔም ላጣህ አልፈልግም አለችኝ ሜላት ድንገት ስልኳ ጮኸ አባቷ ነበሩ ስልኳን አነሳችው የት ነሽ የሚል ጥያቄ አቀረቡላት ሰላምም ሳይሏት አለው እዚሁ ቢሮ አካባቢ ነኝ አለቻቸው የት እንዳለሽ አውቃለው እዛ የድሀ ልጅ ጋ ነሽ አይደል ሲሉ እኔና ሜላት አይን ለአይን ተያየን.......
ይቀጥላል .....
@gitm_post
LIKE & SHARE

👍5
#ማለቂያውን_ሰራ
ከአፉ ጥሩ አይወጣ ለሰላም ያልቆመ
በጭካኔ ስበት ስንቱን አጋድመ!!!!!
ጨራሽ ነው ጠመንጃ ጾታ ዘር አይለይም
ከውስጡ ወብ ሀሳብ አመንጭቶ አያውቅም
ድንቄም ስልጣኔ ድንቄም ውብ ፈጠራ
የሰው ልጅ ምስኪኑ ማለቂያውን ሰራ!!!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ከአፉ ጥሩ አይወጣ ለሰላም ያልቆመ
በጭካኔ ስበት ስንቱን አጋድመ!!!!!
ጨራሽ ነው ጠመንጃ ጾታ ዘር አይለይም
ከውስጡ ወብ ሀሳብ አመንጭቶ አያውቅም
ድንቄም ስልጣኔ ድንቄም ውብ ፈጠራ
የሰው ልጅ ምስኪኑ ማለቂያውን ሰራ!!!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
👍7💯3❤1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 10
እኔና ሜላቴ አብረን እየተነጋገርን ማልቀስ እንደሌለባት እየመከርኳት እያለ ድንገት የሜላት ስልክ ጮኸ አባቷ ነበሩ ስልኩን እንዳነሳችው ሰላም እንኳን ሳይሏት የት ነሽ አልዋት ሜላትም እረጋ ብላ እዚሁ ቢሮ አካባቢ ነኝ መጣሁ አለች በትህትና አትዋሽ
ውሽታም ከዛ ከድሀ ልጅ ጋ ነሽ አይደል ብለው ጮሁ እኔና ሜላት አይን ለአይን ግጥምጥም አልን ደነገጠች እሽ መጣሁ ብላ ስልኩን ዘጋችው ሜላት አይኔን ለማየት አቅም አጣች እንደአቀረቀረች ይቅርታ ውዴ አለችኝ የአባቷ አባባል ምንም ቢያበሳጨኝም እሷን ግን ማስከፋት አልፈለግሁም ተጠግቼ አቀፍኳት ካቀረቀረችበት ቀና አድርጌ ግንባሯን ሳምኳት በቃ ችግር የለውም አትጨነቂ እሽ የኔ ፍቅር አልኳት አዝናለው የአባቴን ይሄንን መጥፎ ባህሪ መቀየር አልቻልኩም አለች ችግር የለውም አትዘኚ ይበልጥ እንዳይቆጡ ሂጂ አልኳት እሽ ብላኝ ተነስታ ሄደች እኔም ከሄደች በኃላ ብዙ ነገር አሰብኩ እኔና ሜላት ስንለያይ ቻው ብላኝ ስትሄድ አንገቷን ግንባሯን ከንፈሯን ሳልስማት ሄዳ አታውቅም ዛሬ ግን ቻው ብላኝ ነው የወጣችው ግራ ገብቶኛል በጣምም ጨንቆኛል እንዳላጣት በጣም ፍርቻለው ሌላው ቢቀር ውለታዋን በፍቅር መመለስ ነበር ምኞቼ ግን ዛሬ ላይ ልቤ በፍረሀት ተውጧል አምላኬ አንተ እርዳኝ አልኩ በልቤ እቤት ውስጥ የነበርኩት እኔ ብቻ ነበርኩ እናቴም ወንድሜን የሉም ስለዚህ ሲመጡ የሚበሉት ምግብ ማዘጋጀት ፈለግሁ ተነስቼ ቤቱን አስተካክዬ ምግብ ሰራሁ ቡና አቀራረብኩ ከዛ እናቴን መጠበቅ ጀመርኩ ሜላቴ ግን ከአባቷ ጋር ምን እንደተፈጠረ ምንም አልነገርችኝም አልደወለችልኝም ጨንቆኛል ለሜላቴ ልደውልላት ስልኬን አነሳውና አስቀምጠዋለሁ ምናልባት አባቷ አብረዋት ቢሆኑስ ብዬ አስብና እተወዋለው ዝም ብዬ በሀሳብ እየተብሰለሰልኩ እናቴና ወንድሜ መጡ እናቴ ቤቱን ስታይ ደስ አላት ዮኒቨርሲቲ ከመሄዴ በፊት ቀድሜ እቤት ከገባሁ ምግብ ሰርቼ ቤት አስተካክዬ ነበር የምጠብቃት ዛሬም ያንን ስታይ በጣም ደስ አላት የእናቴ ደስታ እኔንም አስደሰተኝ የእናቴን ደስታ እያየው ድንገት ስልኬ ጮኸ ሜላቴ ነበረች ስልኩን አነሳሁት በር ላይ ነኝ ውጣ አለችኝ ደንግጬ ተንደርድሬ ወጣሁ ከመኪናዋ አልወረደችም መኪናውን ከፍታልኝ ገባሁ እቅፍ አድርጋ ሳመችኝ ትንፋሽ እስኪያጥረን ድረስ ተሳሳምን ቅድም ሳልስምህ የወጣሁት በአባቴ ተበሳጭቼ ነው ይቅርታ አለችኝ ሄዳም ምንም እንዳልተፈጠረና ዋሽታ አባቷን እንዳሳመነቻቸው ነገረችኝ ሜላቴ ቶሎ መሄድ አለባት ለዛም ነው ከመኪና ሳትወርድ የጠራችኝ በቃ አባቷን ማሳመኗ በጣም ስላስደስተኝ አቅፌ ሳምኳት በቃ መሄድ አለብኝ ብላኝ ከንፈሬን ጉንጫን ግንባሬን ስማኝ ሄደች እኔም ተመልሼ እቤቴ ገባሁ እራት በልተን ቡናችንን እየጠጣን ለእናቴ የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳት በጣም አዘነች እናቴ አንድ ነገር ማለት ትወዳለች "ሁን ያለው ይሆናል" ልጄ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው አለችኝ እሽ አልኳት ሜላት አባቷን ቆይ ትንሽ ብላቸዋለች የጋብቻውን ነገር አንስተውባት አያውቁም እኔም ዮኒቨርሲቲ የመጨረሻ አመት ተመራቂ ነኝ አባቷ ትንሽ ዝም ካሉ የሚያገባትም ትንሽ ከቆየ አሪፍ ነው ብዬ አሰብኩኝ ትምህርቴን ጀምሬ በጥሩ ሁኔታ እየተማርኩ ነው ሙሉ ትኩረቴ ትምህርቴ ላይ ነው ምክንያቱም የእናቴን ደስታ ለማየት ነው ድካሜ ከክላስ ውጥቼ ዶርማችን ውስጥ ቁጭ ብዬ እያጠናሁ እያለ ስልኬ ጮኸ ሜላት ነበረች.........

👍14
#የህልሜ_ደራሲ
አንችዬ....
ስስምሽ ስላደርኩ ትላንትና በህልሜ
ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ
ታዲያ ምን ያደርጋል...
የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
አንችዬ....
ስስምሽ ስላደርኩ ትላንትና በህልሜ
ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ
ታዲያ ምን ያደርጋል...
የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
💔16