ዛሬ ምግብ በነጻ ነው🍝🍛🌮🥙🍔
👉#ዛሬ ምግብ በነጻ ነው!! ይህንን ይዘን ነበር ዛሬ በቢሾፍቱ አስፋልት ዳር የቆምነው ብዙዎች ወረቀቱን አይተው ማመን አልቻሉም ነበር ነገር ግን ጽሁፉን አምነው ወደእኛ ለተጠጉት ሁሉ ቆንጆ ምግብ ጋብዘናቸዋል። #አስተውሉ ምግቡ ነጻ ስለነበረ አይደለም ነገር ግን ስለተከፈለበት እንጂ!! ማንም የራበው አምኖን የመጣ በነጻ ሲበላ ቆይቷል!! ወንጌሉም ልክ እንደዚሁ ነው የምስራቹን ቃል ማን አምኗል!!! ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ በከፈለልን የደም ክፍያ እኛ የዘላለም ህይወትን አገኘን!!
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
1:7 በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
👉ይህንን እውነት ለተጋባዦቻችኝ አስረድተናል!!
በየመንገዱ በማውጣት 150 የሚሆኑ ሰዎችን ሰብስበን በነፃ ምሳ በማብላት ለሁሉም ነፃ ሊያወጣቸው በነፃ የወዳደቸውን ኢየሱስን ሰብከንላቸዋል። 12 ሰዎች ጌታን ተቀብለዋል። 150 የሚሆን ትራክት ተሰጥትአል። ለብዙዎችም ተፀልይዋል
ከFACEBOOK መንደር ነበር ያገኘሁት
እና ምን ሊላችሁ ፈልጌ ነው ሰው ኢየሱስን ለመስበክ ይህን ያህል ርቀት እየተጓዘ ነው።
የእውነት እግዚአብሔር ኢየሱስን ገብቶን እንድንረዳው ይርዳን
Reaction አይረሳ❤👍😍🥰👏
Evangelisteyu
https://t.me/gitim_alem

እስቲ በእውነት ባርኳቸው
Reaction አይረሳ❤👍😍🥰👏
Evangelisteyu
https://t.me/gitim_alem
🥰17❤8👍3👏2🙏2❤🔥1
አግዘኝ (Visit t.me/protestant_albums)
Hanna Tekle (Visit t.me/protestant_albums)
. ``አግዘኝ´´
ዘማሪት ሀና ተክሌ
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
ይሄ መዝሙር ግን ምን ዓይነት መልዕክት ነው በጌታ😭🥺
ሃና👏👏👏👏👏
ግጥሙን ብቻ ዝምላችሁ አንብቡ🥺👏
〰〰〰〰〰〰
ለውድቀት መሮጤ ምንድነው
ማዳንህ የገባኝ ጥንት ነው
አባቴ ልጄ አንቺ የኔ እያልክ
የጎረቤት ኑሮዬ ናፈቀኝ
ጥፋቱ ከጠላት ወይ ከኔ
ገብቶኝ እንዳልገባው መሆኔ
አመል ካልሆነብኝ በስተቀር
አሁን ምን ይገኛል ጠላት ሰፈር
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ማን አየኝ አላየኝ ኑሮዬን
አልደብቀው ካንተ ገበናዬን
ሰው ፈርቶ ሰው ሸሽቶስ እስከመቼ
ልኑር መጀመሪያ አንተን ፈርቼ
እንዳልሞት ነበረ መዳኔ
ፈቅደህ የሞትክልኝ ካህኔ
እያወኩ ከገባሁ ከእሳቱ
ማን ሊመልሰኝ ነው ማን ብርቱ
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ነጻነቴም በዛ መሰለኝ
ምን አለበት ኑሮ ለመደኝ
ቀለለኝ የጥፋት መንገዴ
ላይቀርልኝ ካለፈ መንደዴ
የማውቀውን እውነት ሳልገፋ
ከበር መልስ ሳልሆን ሳልጠፋ
ብላቴናነቴን ታደገው
አውለው ከቤትህ ከሚበጀው
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ (ደግፈኝ)
ብቻዬን አቅም የለኝ (ብቻዬን----አቅም የለኝ)
ያየህልኝን ቁም ነገር (ያየህልኝን----ቁም ነገር)
እንዳላጣው በተራ ነገር (እንዳላጣው----ተራ ነገር) (፪x)
Reaction ❤️😍👍😭🥰
ማድረግ እንዳይረሣ
share♻️Share♻️Share♻️
https://t.me/gitim_alem
https://t.me/gitim_alem
ዘማሪት ሀና ተክሌ
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
ይሄ መዝሙር ግን ምን ዓይነት መልዕክት ነው በጌታ😭🥺
ሃና👏👏👏👏👏
ግጥሙን ብቻ ዝምላችሁ አንብቡ🥺👏
〰〰〰〰〰〰
ለውድቀት መሮጤ ምንድነው
ማዳንህ የገባኝ ጥንት ነው
አባቴ ልጄ አንቺ የኔ እያልክ
የጎረቤት ኑሮዬ ናፈቀኝ
ጥፋቱ ከጠላት ወይ ከኔ
ገብቶኝ እንዳልገባው መሆኔ
አመል ካልሆነብኝ በስተቀር
አሁን ምን ይገኛል ጠላት ሰፈር
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ማን አየኝ አላየኝ ኑሮዬን
አልደብቀው ካንተ ገበናዬን
ሰው ፈርቶ ሰው ሸሽቶስ እስከመቼ
ልኑር መጀመሪያ አንተን ፈርቼ
እንዳልሞት ነበረ መዳኔ
ፈቅደህ የሞትክልኝ ካህኔ
እያወኩ ከገባሁ ከእሳቱ
ማን ሊመልሰኝ ነው ማን ብርቱ
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ነጻነቴም በዛ መሰለኝ
ምን አለበት ኑሮ ለመደኝ
ቀለለኝ የጥፋት መንገዴ
ላይቀርልኝ ካለፈ መንደዴ
የማውቀውን እውነት ሳልገፋ
ከበር መልስ ሳልሆን ሳልጠፋ
ብላቴናነቴን ታደገው
አውለው ከቤትህ ከሚበጀው
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ (ደግፈኝ)
ብቻዬን አቅም የለኝ (ብቻዬን----አቅም የለኝ)
ያየህልኝን ቁም ነገር (ያየህልኝን----ቁም ነገር)
እንዳላጣው በተራ ነገር (እንዳላጣው----ተራ ነገር) (፪x)
Reaction ❤️😍👍😭🥰
ማድረግ እንዳይረሣ
share♻️Share♻️Share♻️
https://t.me/gitim_alem
https://t.me/gitim_alem
❤12🥰4😭3👍2🙏1
ቸር ነህና || ተከስተ ጌትነት
የዜማ ስንቅ TUBE | @Zema_Sink
. ቸር ነህና
ተከስተ ጌትነት-||-New Live
ይሄን መዝሙር ዝምብላችሁ ስሙ በቃ🤕😍
ተከስተ ጌትነት-||-New Live
ይሄን መዝሙር ዝምብላችሁ ስሙ በቃ🤕😍
❤4👍1🥰1🙏1
Forwarded from Prophetic realm via @Qualitymovebot
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ