ዮሐንስ14: 23:
ኢየሱስም መለሰ፡ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል፡ ወደ እርሱም እንመጣለን፡ በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
24: የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።
in a sense ቃሉን አትጠብቁም ማለት እግዚአብሔር አትወዱትም ማለት ነው ። እግዚአብሔር ይመልሰን ማስተዋሉን ይስጠን Guys 💔💔💔
አስባችኋል እግዚአብሔር እንወደዋለን ስንል እሱ ግን አይወዱኝም ስለን💔💔
የማለዳ ስንቅ ነው❤️
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️

❤7👍1🙏1💔1
ብትሰጠኝ ምንም ነገር ሀገር ምድሩ ቢነጋገር
በዚያ ብዙም አልገኝም ካንተ በልጦ አይደንቀኝም
በዘመኔ ላትሆን ተራ መሃላ አለኝ ከነፍሴ ጋራ
እኔ አንተኑ ተርብያለሀ አንተን ደግሞ አንተኑ ጠግቢያለሁ
አብርሃም ቤት ይሳቅ ስመጣ መቸ ተተካ ያንተ ቦታ
እጅ አይበልጥም ከፊት ፈገግታ አይቀልም ሰጪ ከስጦታ
ሙሴ ኬንያዓንን ባይወርስም
አለ እንዴ እግዚአብሔር ያለ የለም
ማጉረምረም ማዘን መች ቻለበት
ማርና ወተት ሆነለት ....
ትበልጥብናለህ ኢየሱስ
እንወድሃለን ❤❤
https://t.me/gitim_alem
በዚያ ብዙም አልገኝም ካንተ በልጦ አይደንቀኝም
በዘመኔ ላትሆን ተራ መሃላ አለኝ ከነፍሴ ጋራ
እኔ አንተኑ ተርብያለሀ አንተን ደግሞ አንተኑ ጠግቢያለሁ
አብርሃም ቤት ይሳቅ ስመጣ መቸ ተተካ ያንተ ቦታ
እጅ አይበልጥም ከፊት ፈገግታ አይቀልም ሰጪ ከስጦታ
ሙሴ ኬንያዓንን ባይወርስም
አለ እንዴ እግዚአብሔር ያለ የለም
ማጉረምረም ማዘን መች ቻለበት
ማርና ወተት ሆነለት ....
ትበልጥብናለህ ኢየሱስ
እንወድሃለን ❤❤
https://t.me/gitim_alem
❤15🥰5❤🔥1🙏1
የልብን ስብራት የሚጠግን መንፈስ ያለው ቤተክርስቲያን ነውና እንዳትቀሩ
መጽሐፍ ቅዱስ ይያዝ
🚶♂️🏃♀️🏃♂️ወደ ቸርች
መጽሐፍ ቅዱስ ይያዝ
🚶♂️🏃♀️🏃♂️ወደ ቸርች
❤20🥰5🙏3🔥1
ፍርድ እና ምህረት
እናንት አስመሳዮች እናንተ ግብዞች፣
በሰው ውድቀት ተገን ለራስ ዳስ ሰሪዎች፣
እናንት ፈሪሳዊ ፃድቃን ነን 'ምትሉ፣
የዛሬው ፍርዳችሁ ምንድን ይሆን ውሉ፣
እኔን በአዳፋዬ ባለብኝ ኩነኔ፣
በሀጥያቴ ብዛት ከነምናምኔ፣
ጨቅይቼ ብታዩኝ ፊት አሰልፋችሁ፣
በገሀድ ልትፈርዱ ትወገር ብላችሁ፣
ማን ፈቀደላችሁ?
የሞት ፍርዴን ሊሽር ሞቴን በመሞቱ፣
አዳፋዬን አጥቦ አንፅቶ በፊቱ፣
ስለኔ ሀጥያት ሆኖ ፃድቅ ያደረገኝ፣
ሞትን ሳይሆን ህይወት ይዞ የመጣልኝ፣
የኔ ክቡር ዋጋ የፍርዴ ይቅርታ፣
የልቤ ቤት ፋና የፊቴ ፈገግታ፣
እርሱ ሆኖ ሳለ፣
ምነዋ ልባችሁ በእኔ ላይ ሊፈርድ በከንቱ ማለለ፣
አሁን በኔ ህይወት ፈራጁ እርሱ ነው፣
በደሙ የገዛኝ ዋጋዬ የሆነው፣
የፍርዴ ይቅርታ ፣
ታይቶ በኔ ፋንታ፣
ፍርዴን በምህረት በመስቀል አስታርቋል፣
ምህረቱን ሳገኝ መዳን ሆኖልኛል፣
አባት አፅድቆኛል።
ማንባችሁን በreaction ግለጹልኝ
❤ 👍 😍 🙏 🥰
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8

❤13❤🔥4👍1🥰1🙏1
እግዚአብሔር ምክንያት የለሽ ነው
በእግዚአብሔር ፊት ስናጠፋ bzw ሀጢአተኛ ነኝ ማለት ይልመደን Guys ።
በቃ ከእግዚአብሔር ጋር እማይሆን ጨዋታ ውስጥ አንግባ እኛ በድለን እግዚአብሔር ለማሳመን እና ድካማችንን ለመሸፍን ምክነያት ከመፈለግ ይልቅ በቃ ደክሞኛል እያልን ወደ ፊቱ መቅረብን እግዚአብሔር ያለማምደን ። ብዙ ሰዎች በሆነ ሀጢአት ከወደቁ በኋላ ቤተሰባቸውን፣ ድህነታቸውን፣ የትምህርት ደረጃቸውን እና ያሉበት ወቅታዊ ሀነታን ወዘተ በማቅረብ ከእግዚአብሔር ጋር ድርድር ልቀመጡ ይፈልጋሉ ። አስባችኆል እግዚአብሔርን ለሀጢአታችሁ ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ ምክንያት ስትደረድሩ ። bzw እግዚአብሔር ምክንያት የለሽ አምላክ ነው even ልገድል በምችል አጣብቅኝ ውስጥ ሆነህ አጢአት ብትሰራ በቃ ሀጢአት ሰርተሃል ነው እሱ የሚያቀው ግን እኛ ጌታ ሆይ እንደዚህ ልገድለኝ በምችል ሁነታ ውስጥ ነበርኩኮ ብትል አማርኛው አይገባውም ። ግን አስቡ Guys ሀጢአተኛ ነኝ ማለት ማንን ገደለ እግዚአብሔርስ እኔ ሀጢአተኛ ነኝ ብሎ ማንን አጠፋ ከምድር ላይ ማንን ደመሰሰ ።🥺 ውድ ወንድሞቸና እህቶቼ እግዚአብሔር እኮ ይቅር ባይ አምላክ ነው እኮ ግን ለምን ማስመሰል አስፈለገ በእግዚአብሔር ፊት በቃ ይብቃንና ተሸንፌያለሁ አንሳኝ አቅቶኛል አበርታኝ እንበል ። ለሀጢአታችን ማሳመኛ ጥቅስ አናሸራርፍ በቃ ተሸንፌአለሁ እንበል🥺
መ/ቅ ስናገር
Hebrews 5 (አማ) - ዕብራውያን
2: እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩትና ለሚስቱት ሊራራላቸው ይችላል፤
Hebrews 4 (አማ) - ዕብራውያን
15: ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
ጌታችን ኢየሱስ ከሀጢአት በቀር በሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እና እያለፍንበት ያለው መንገድ ሳይገባው ቀርቶ ይመስላችኋል በቃ እንድንሸነፍለት ይፈልጋል እሱ ብርቱ ነኝ እንዳንበል እሱ ያቀናልስ
እና ምን ሊላችሁ ነው በዚህ ማለዳ በቃ በደከምንበት ጉድጓድ ውስጥ ሆነን ወደ እሱ እንጩህ እሱ ይሰማናል ። በእግዚአብሔር ፊት ምክንያት አንሰበስብ🥺
መልካም ቀን ይሁንላችሁ 👋
React ማድረግ አይረሣ👍❤️😍😭🥰

❤10🥰5👍1🙏1😍1💔1
አሁን ያላችሁበት መጨረሻችሁ አይደለም ተስፋ አትቁረጡ ነገ መልካም ይሆናል 🤌
መልዕክት ነው bzw
መልዕክት ነው bzw
❤14👍4🙏3🥰2
ዛሬ ምግብ በነጻ ነው🍝🍛🌮🥙🍔
👉#ዛሬ ምግብ በነጻ ነው!! ይህንን ይዘን ነበር ዛሬ በቢሾፍቱ አስፋልት ዳር የቆምነው ብዙዎች ወረቀቱን አይተው ማመን አልቻሉም ነበር ነገር ግን ጽሁፉን አምነው ወደእኛ ለተጠጉት ሁሉ ቆንጆ ምግብ ጋብዘናቸዋል። #አስተውሉ ምግቡ ነጻ ስለነበረ አይደለም ነገር ግን ስለተከፈለበት እንጂ!! ማንም የራበው አምኖን የመጣ በነጻ ሲበላ ቆይቷል!! ወንጌሉም ልክ እንደዚሁ ነው የምስራቹን ቃል ማን አምኗል!!! ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ በከፈለልን የደም ክፍያ እኛ የዘላለም ህይወትን አገኘን!!
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
1:7 በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
👉ይህንን እውነት ለተጋባዦቻችኝ አስረድተናል!!
በየመንገዱ በማውጣት 150 የሚሆኑ ሰዎችን ሰብስበን በነፃ ምሳ በማብላት ለሁሉም ነፃ ሊያወጣቸው በነፃ የወዳደቸውን ኢየሱስን ሰብከንላቸዋል። 12 ሰዎች ጌታን ተቀብለዋል። 150 የሚሆን ትራክት ተሰጥትአል። ለብዙዎችም ተፀልይዋል
ከFACEBOOK መንደር ነበር ያገኘሁት
እና ምን ሊላችሁ ፈልጌ ነው ሰው ኢየሱስን ለመስበክ ይህን ያህል ርቀት እየተጓዘ ነው።
የእውነት እግዚአብሔር ኢየሱስን ገብቶን እንድንረዳው ይርዳን
Reaction አይረሳ❤👍😍🥰👏
Evangelisteyu

እስቲ በእውነት ባርኳቸው
Reaction አይረሳ❤👍😍🥰👏
Evangelisteyu
https://t.me/gitim_alem
🥰17❤8👍3👏2🙏2❤🔥1
አግዘኝ (Visit t.me/protestant_albums)
Hanna Tekle (Visit t.me/protestant_albums)
. ``አግዘኝ´´
ዘማሪት ሀና ተክሌ
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
ይሄ መዝሙር ግን ምን ዓይነት መልዕክት ነው በጌታ😭🥺
ሃና👏👏👏👏👏
ግጥሙን ብቻ ዝምላችሁ አንብቡ🥺👏
〰〰〰〰〰〰
ለውድቀት መሮጤ ምንድነው
ማዳንህ የገባኝ ጥንት ነው
አባቴ ልጄ አንቺ የኔ እያልክ
የጎረቤት ኑሮዬ ናፈቀኝ
ጥፋቱ ከጠላት ወይ ከኔ
ገብቶኝ እንዳልገባው መሆኔ
አመል ካልሆነብኝ በስተቀር
አሁን ምን ይገኛል ጠላት ሰፈር
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ማን አየኝ አላየኝ ኑሮዬን
አልደብቀው ካንተ ገበናዬን
ሰው ፈርቶ ሰው ሸሽቶስ እስከመቼ
ልኑር መጀመሪያ አንተን ፈርቼ
እንዳልሞት ነበረ መዳኔ
ፈቅደህ የሞትክልኝ ካህኔ
እያወኩ ከገባሁ ከእሳቱ
ማን ሊመልሰኝ ነው ማን ብርቱ
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ነጻነቴም በዛ መሰለኝ
ምን አለበት ኑሮ ለመደኝ
ቀለለኝ የጥፋት መንገዴ
ላይቀርልኝ ካለፈ መንደዴ
የማውቀውን እውነት ሳልገፋ
ከበር መልስ ሳልሆን ሳልጠፋ
ብላቴናነቴን ታደገው
አውለው ከቤትህ ከሚበጀው
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ (ደግፈኝ)
ብቻዬን አቅም የለኝ (ብቻዬን----አቅም የለኝ)
ያየህልኝን ቁም ነገር (ያየህልኝን----ቁም ነገር)
እንዳላጣው በተራ ነገር (እንዳላጣው----ተራ ነገር) (፪x)
Reaction ❤️😍👍😭🥰
ማድረግ እንዳይረሣ
share♻️Share♻️Share♻️
https://t.me/gitim_alem
https://t.me/gitim_alem
ዘማሪት ሀና ተክሌ
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
ይሄ መዝሙር ግን ምን ዓይነት መልዕክት ነው በጌታ😭🥺
ሃና👏👏👏👏👏
ግጥሙን ብቻ ዝምላችሁ አንብቡ🥺👏
〰〰〰〰〰〰
ለውድቀት መሮጤ ምንድነው
ማዳንህ የገባኝ ጥንት ነው
አባቴ ልጄ አንቺ የኔ እያልክ
የጎረቤት ኑሮዬ ናፈቀኝ
ጥፋቱ ከጠላት ወይ ከኔ
ገብቶኝ እንዳልገባው መሆኔ
አመል ካልሆነብኝ በስተቀር
አሁን ምን ይገኛል ጠላት ሰፈር
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ማን አየኝ አላየኝ ኑሮዬን
አልደብቀው ካንተ ገበናዬን
ሰው ፈርቶ ሰው ሸሽቶስ እስከመቼ
ልኑር መጀመሪያ አንተን ፈርቼ
እንዳልሞት ነበረ መዳኔ
ፈቅደህ የሞትክልኝ ካህኔ
እያወኩ ከገባሁ ከእሳቱ
ማን ሊመልሰኝ ነው ማን ብርቱ
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ
ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር
እንዳላጣው በተራ ነገር (፪x)
ነጻነቴም በዛ መሰለኝ
ምን አለበት ኑሮ ለመደኝ
ቀለለኝ የጥፋት መንገዴ
ላይቀርልኝ ካለፈ መንደዴ
የማውቀውን እውነት ሳልገፋ
ከበር መልስ ሳልሆን ሳልጠፋ
ብላቴናነቴን ታደገው
አውለው ከቤትህ ከሚበጀው
አዝ:- አግዘኝ ደግፈኝ (ደግፈኝ)
ብቻዬን አቅም የለኝ (ብቻዬን----አቅም የለኝ)
ያየህልኝን ቁም ነገር (ያየህልኝን----ቁም ነገር)
እንዳላጣው በተራ ነገር (እንዳላጣው----ተራ ነገር) (፪x)
Reaction ❤️😍👍😭🥰
ማድረግ እንዳይረሣ
share♻️Share♻️Share♻️
https://t.me/gitim_alem
https://t.me/gitim_alem
❤12🥰4😭3👍2🙏1
ቸር ነህና || ተከስተ ጌትነት
የዜማ ስንቅ TUBE | @Zema_Sink
. ቸር ነህና
ተከስተ ጌትነት-||-New Live
ይሄን መዝሙር ዝምብላችሁ ስሙ በቃ🤕😍
ተከስተ ጌትነት-||-New Live
ይሄን መዝሙር ዝምብላችሁ ስሙ በቃ🤕😍
❤4👍1🥰1🙏1
Forwarded from Prophetic realm via @Qualitymovebot
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ