ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.8K subscribers
847 photos
55 videos
20 files
397 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
#MESTAfricaChallenge

ዛሬ ነሀሴ 6 / 2012 ዓ/ም ምሽት 12 ሰአት በዙም Zoom Online በሚካሄደው የሜስት አፍሪካ ቻሌንጅ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረውን ደቦ ኢንጂነሪግን Debo Engineering እንዲመርጡ ተጠይቋል።

ደቦ ኢንጂነሪንግ በኢትዮጵያ የእፅዋትን በሽታ በተንቀሳቃሽ ስልክ በመጠቀም መለየት የሚያስችል መተግበሪያ በ4 ቋንቋዎች እና በድምጽ እገዛ የሰራ አገር በቀል ድርጅት ነው።

ለመምረጥ የሚከተልውን ደረጃዎች ይከተሉ ፦

1. በመጀመሪያ በዚህ ማስፈንጠሪያ (Link)
https://www.eventbrite.com/e/mest-africa-challenge-2020-finale-tickets-114145546402
ይመዝገቡ

2. ከዚያም ወደ emial አድራሻዎ መልእክት ይላክሎታል ይህ መልእክት በAug 12, 2020 (ነሃሴ 6/2012) ምሽት 12 ሰአት ላይ zoom online የሚካሄደውን ውድድር መከታተል እና ደቦ ኢንጂነሪግን (Debo Engineering) መምረጥ ያስችሎዎታል

ለበለጠ መረጃ www.deboengineering.com
Facebook : Debo Engineering plc

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia