ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.8K subscribers
847 photos
55 videos
20 files
397 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
ሚክያስ ሙሉጌታ ኖቫ አቢሊቲ ፌስቲቫል ላይ የመጨረሻውን ዙር የተቀላቀለ አጭር ፊልሞችን የሚሰራ የፊልም ባለሞያ ነው።
በሲድኒ፣ አውስትራሊያ በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል ከሌሎች የተለያዩ ሃገራት ከሚቀርቡ 18 ዕጩ ስራዎች አንዱ የሱ ነው። "Statue of Success" ሲል በሰየመው ፊልሙየኢትዮጵያ ባህል ከአክሱም ሃውልቶች ጋር ያለውን ዝምድና አሳይቶበታል።
ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጠቀም ድምጻችሁን በመስጠት ድጋፋችሁን እንድታሳዩ እንጠይቃለን።
https://www.focusonability.com.au/FOA/films/1953.html

A short filmmaker by name Mikiyas Mulugeta asks you all to vote him on the Nova Ability Film Festival in #Sydney, #Australia. He is one of the finalists among different 18 candidates. He curates the Ethiopian culture in relation to the #AxumObelisk through his film entitled "Statue of Success"
Press Vote and put your mark by following the link below:
https://www.focusonability.com.au/FOA/films/1953.html

ምንጭ፡ @NArcHomeArchitecture