ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.84K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
የሽፍታው ግጥም ሲጥም የሐምሌ ድምቀቶች ከነበሩት ገሚሱ . . .

በማቅረብም በመታደምም ጥዑም ምሽት ለሰጣችሁን ሁሉ ምስጋና ይሁን

እዚህ መድረክ ላይ ስራዎቻችሁን ልታካፍሉ የምትወዱ ሁሉ በቦታው በሰዓቱ ተገኝቶ ስም ማስመዝገብ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።

የሽፍታው ጷጉሜን 2 ላይ ይከሰታል እስከዛው የፊታችን ሐሙስ በተለየ መልኩ ለውጪ ቋንቋዎች በተዘጋጀው የአትሞስፌሩ ክፍት መድረክ እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 21 ለመጽሐፍ ንባብና ማስፈረሚያ ከዳዊት በላይነህ 'ምናባዊ ሂደት' የግጥም መጽሐፍ ጋር በተወጠነው የሳበኙ ዝግጅት እንገናኛለንና የዛ ሰው ይበለን።
👍1
የዳዊት በላይነህን ምናባዊ ሂደት እያነበብን ፊርማ እና ፎቶ እያስቀረን ወዳጆች የምናፈራበት ልዩ የመጽሐፍ ማንበቢያ እና ማስፈረሚያ ጊዜ በሳበኙ የግጥም ሲጥም መሰናዶ።

የፊታችን ቅዳሜ ሳፋየር ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘው ሳበኝ ከስምንት ሰዓት ጀምሮ በምናባዊ ሂደት በአካል እንገናኝ።
1
The third episode of our biweekly open mic poetry at Atmosphere is here once again

With your host: Hanny

Sign up starts at 6 and show begins at 6:30

Come share your pieces in front of a very supporting audience
Forwarded from Ankeboot Books
<<የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ>> 📚📖 በአንከቡት መፅሐፍት 🕸 ነገ ይጀምራል⚡️

ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ከመጻሕፍት ጋር የሚገናኙበት፣ በቋንቋ የሚጫወቱበት እና የማንበብ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ቦታ ነው።

🕸 ወደ ውቅያኖስ እንደሚሄድ ባህር፣ ልጆች ወደ ትልቅ እና ብሩህ የወደፊት ጉዞ ላይ ናቸው 🕸

የልጆችን የንባብ ባህል ለማበረታታት በባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ የመጽሐፍ ሽያጭ በልዩ ቅናሽያቀርባል።



🗓 ነሃሤ 20-22 / ዓርብ-ቅዳሜ-እሁድ
ከጠዋት 3ሰዓት-11ሰዓት

📍አንከቡት መጻሕፍት:4-ኪሎ
https://goo.gl/maps/qYYeeGcYpVTVzXQo8


ለተጨማሪ መረጃ
📞09 24 35 64 74

Ankeboot is excited to launch our recurring Kids Book Fair 📖📚 starting tomorrow!

Baher is a space for kids to discover, grow their interests, connect with books, play with language, and find their passion to read.

Like a river traveling to the ocean, kids are on a journey towards bigger and brighter future 🌊

Ankeboot wants to fill our kids’ journey with wonder, curiosity, knowledge, and innovation 🕸

Baher Book Fair offers book sales at a special discount, to encourage kids’ reading culture 🌊
Forwarded from Weyra
Our August Newsletter is up on the website!
Read at the link below.

https://weyra.org/the-nest-august/
Forwarded from Natiነት
ግጥም ሲጥም!

"ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ መድረክ ረቡዕ ጷጉሜ 2 2014 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሽፍታ ላውንጅ ይካሄዳል። 12:30 ሲልም ይጀምራል ተብሏል።

ምንጭ :https://t.me/KunetSitem

ለበለጠ ኪነጥበባዊና ሁነታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/EventAddis1
👍6
Forwarded from LinkUp Addis
Gitem sitem presents Open Mic Night at shifta on Wednesday 7 September 2022. Doors to this event open at 6:00pm. The entrance fee is 50ETB.
To get updates on events happening within the city
https://linkupapp.page.link/tv-screen
@linkupaddis
our Special edition of open mic poetry night at atmosphere is finally here.

This very thursday we bring you screenings of slam poetry and unplugged live performances.

Get ready to sign up,perform and to join us witness the champions slumming it, poets pouring their souls out into the mic and the warmth of the company.
👍1
ዓመቱን ሙሉ አንዳች ሳናቋርጥ ለሁሉም ክፍት የሆኑ የግጥም መድረኮችን ከእናንተው ጋር በመሆን ወደእናንተ ስናደርስ ቆይተን የሽፍታው ዝግጅታችን በአዲስ ዓመት ድባብ ሊቀበላችሁ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል።

ሁላችሁም እንድትመጡም እንድታቀርቡም ተጋብዛችኋል።

ቦሌ ሞኤንኮ አጠገብ በሚገኘው ሽፍታ ሬስቶራንት ከ12 ሰዓት ጀምሮ አቅራቢዎችን መመዝገብ እንጀምራለንና ከእናንተ የሚጠበቀው በቦታው ሰዓት አክብሮ መገኘት ብቻ ነው።

በሰዓት የማይታማው መሰናዶዋችን ልክ 12 ከ 30 ሲል ይጀመራል።

የመግቢያ ዋጋችን 50 ብር ብቻ ሲሆን እዛም ላይ የአራዳ ግብዣ የታከለበት ነው።

መጥታችሁ በበአል ድባብ ግጥምን አጣጥሙ!
👍41
I'm on Instagram as @hibreqal. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1h4lt84uxvm8k&utm_content=pb1rfdw