Tibeb be Adebabay brings you another exciting event!
#DEBATE
"Art is a Luxury" vs "Art is a Necessity"
Join us for this Saturday Morning, 30 July 2022 from 09:30-12:30 @Goethe in Addis Ababa.
Register to attend!
http://cutt.ly/OZgzp7w
See you there!
More info: +251929174797 ; +251913679201
#tibebbeadebabay

👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ከመንበረማርያም ኃይሉ ጋር ሳበኝ ውስጥ ያሳለፍነው ግሩም ቆይታ ላይ ያሳየነውን ይኽን ቪዲዮ ተጋበዙልን
ብዙዎች ጓጉተው የሚጠብቁት የሽፍታው ክፍት መድረካችን ደረሰ
ለማቅረብ የምትፈልጉ ሰዎች በሙሉ 12 ሰዓት ላይ ሞኤንኮ አጠገብ በሚገኘው በሽፍታ ተገኝታችሁ መመዝገብ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
መግቢያ 50 ብር ከአንድ ነጻ አራዳ ጋር!
#shifta #gitemsitem #arada #semuaudio #krinfud #linkupaddis #poeticsaturdays #heransyoga #hibreqal

👍2
The second open mic poetry night at Atmosphere
You all are welcome to sign up and mingle until 6:30 then the show begins.
Do you want to share your poems with amazing creative souls? Here is a chance you should not miss!
#poetry #artinaddis #openmic #poetrylovers #atmosphere #gitemsitem

👍1
Forwarded from ሆሄ የሥነ ጽሑፍ ሽልማት
የመረጡትን መጽሐፍ ርዕስ በመጫን ድምፆን ይስጡ። ለሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በግጥም ዘርፍ የዓመቱ ምርጥ መጻሕፍት እጩዎች።
Final Results
56%
ኮብላይ ዘመን
21%
እግዜርና ጥበቡ
23%
የነብያት ጉባዔ
ከመንበረማሪያም ኃይሉ ጋር በሳበኝ የነበረን ጊዜ ግሩም ነበር። ከቃል ሰሌዳ እያነበብን መንቢን በማስፈረም እና ከራሷም አንደበት ግጥሞቿን ሰምተን እንዲህ ማስታወሻ ፎቶዎች ተነስተን ተለያየን።
ቀጣይ ማንን ይዘን እንምጣ? ተከታተሉን
We had a great time with the poetess Menberemariam Hailu.
Stay tuned to find out who will be featured in the upcoming episode.

❤1
" ድኆች"
ጋሼ የዛሬ 50 ዓመት ጽፎት በጋሽ ስብሃት ገ/ እግዚአብሔር ቅንጭብ የእንግሊዝኛ ትርጉም ታክሎበት፤ " በርባንና ኢየሱስ " ከተሰኘ ተውኔት ጋር የአዳም ረታ ወንድም ይገረም ረታ በእንግሊዝኛ ጭምር ተተርጉሞ የወጣ መጽሐፍ ነው፡፡
ጋሽ ሥዩም ሌሎች ያልታተሙ የግጥም፣ የቲአትር ፣ መንፈሳዊ እና ጥበባዊ ለዛ ያላቸው ሥራዎች አሉት፡፡ እነዚህን ለማሳተም አንድም ስፖንሰር ማፈላለግ አንድም ይህን አዲስ መድብለ ተውኔት መጽሐፍትን በግል ወይም በቡድን በመግዛት ንቅናቄውን ያስተባብሩ፡፡ በምረቃ እና በምስጋና ፕሮግራሙ ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡
እነሆ በጋሼ ሰላምታና ክብር፡፡
አዘጋጅ: ሰም እና ወርቅ