GOD'S KINGDOM UNITY
ሰላም የተወደዳችሁ
✡እንፀልይ ዘንድ አስተምረን!
✔"ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፦ ጌታ ሆይ፥ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን እንዳስተማረ እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው። አላቸውም፦ ስትጸልዩ
እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ" (የሉቃስ ወንጌል 11: 2)
#ኢየሱስ #ፀሎት #የትምህርት #ውጤት #እንደሆነ #ስለሚያምን #ለደቀመዛሙርቱ #እንዴት #እንደሚፀልዩ #አስተማራቸው።
✔ፀሎት #የዕውቀትና #የመረዳት
#ውጤት ነው።
✞ከመፀለያችን በፊት ☞ወዴት እና ☞ወደማን °እንደምትፀልይ °ማወቃችን #ወሳኝነት አለው።
☞የሚለምንህን ሰው #የምትመልስለት #አቅም
#ስላለህ ብቻ #ሳይሆን #ከምትመልስለት #አካል ጋር #ህብረት #ሲኖርህ ነው።
✔ ✞የማግኘታችንና ✞የመቀበላችን ✞ዋስትና ✞እግዚአብሔር ✞አባታችን ስለሆነ
ነው።
✡የጠየኩት አባቴ ስለሆነ ✞እምቢ እንኳን #ቢለኝም ✞እሺ #ያለኝ ያክል #ያስደስተኛል።
☞ስለዚህ #ከሰይጣን #እሺ ማለት ✡የእግዚአብሔር #እምቢ
ማለት ይግዛችሁ።
☞ወደ #አባትህ #ስትሔድ #ቢሰጥህም #ቢከለክልህም #አባትህ ነው።
☞ፀሎት ✞የምትለምነውን #ከማወቅና #ከመረዳት ይጀምራል።
☞ልመናችን ደግሞ #ፈቃዱን #መፈፀም ነው ፡፡
✞የሰማይ #ደስታ #የመለኮት #ፈቃድ #ሲፈፀም #ማየት ነው፡፡
✞ሰማይ #የቆመው #ለፈቃዱ #እንደሆነ #ሁሉ #ፈቃዱም #በአርያም #እንደሆነ #እኛም #እንላለን #ፈቃድህ #በምድር #ትሁን፡፡
ጌታ ይባርካቹ
የጌታ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
share💯 share💯 share💯
✅ @kingdomunity✅
✅ @kingdomunity ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺