Ghion Maleda
21.1K subscribers
2.52K photos
331 videos
37 files
648 links
እንኳን ደህና መጡ !

ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @GhionMaleda13

ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል👉@GhionMaleda

ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/GhionMaleda

ደግና ቅን እንሁን 🙏
Download Telegram
እነዚህ ጥቂት ምዕመናን ለሀገራቸውና ለነፍሳቸው የሚጸልዩበትን ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበትን በእናተ እገዛ እዚህ አድርሰናታል🙏

እነዚህ ጥቂት ምዕመናን ለሀገራቸውና ለነፍሳቸው የሚጸልዩበትን፣ መንፈሳዊ አገልግሎት የሚያገኙትን፣ ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበትን የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ  ለመሥራት ለበርካታ ዓመታት ያሰቡ ቢሆንም በእነርሱ አቅም የሚሆን አይደለምና ተስፋ ቆርጠው እንደሚገኙ ከወራት በፊት ዘግበን ነበር።

ይቺ ቤተክርስቲያን በዚህ በማህበራዊ ሚዲያ በተጀመረ በተጀመረ ንቅናቄ እዚህ ደረጃ አድርሰናታል።

በእናንተው በውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ፣ በጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የመቅደስ ቅድስትና የቅኔ ማኅሌት የኮሎን ሥራዎች በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀዋል። ለዚህ ላበረከታችሁት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።

በጎን ደግሞ የሌሎች የእምነት ድርጀቶች በዚህ ደሳሳ ጎጆ የሚትጸልዩ አቅም የሌላችሁ ነችሁና ወደ እኛ ኑ በማለት ታላቅ የሆነ የስነልቦና ጫና እያደረሱባቸው ይገኛሉ እነርሱ ግን ይህንንና ሌሎችንም ጫናዎችን ችላው በሃይማኖታቸው ጸንተው ዛሬም አሉ ።

ስለዚህ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ለበጎ ነገር የሚትተጉ የተዘጉና የተዘነጉ የገጣሪቷን ቤተክርስቲያን ለማገዝና በረከት ለማግኘት ሁሌ የምትጥሩ በሀገር ውስጥና በውጪ የሚትኖሩ በዚህ ሥራ እንድትሰተፋ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን ።

ነገር ግን በአቅርቦት እጥረት ምክንያት 24 የበራንዳ ኮሎኖችን ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ አልተቻለም። ለዚህ የሚያስፈልጉት፦

🔹 ባለ14 ፌሮ ብረት – 72 ቤርጋ
🔹 ባለ8 ፌሮ ብረት – 48 ቤርጋ
🔹 ሲሚንቶ – 36 ኩንታል
🔹 የባለሙያዎች የሥራ ክፍያ

በአጠቃላይ 490,800 ብር ያስፈልጋል።   ውድ የእመቤታችን ልጆች፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ ሁላችሁም በዚህ ታላቅ የበረከት ሥራ የበኩላችሁን አሻራ እንድታኖሩ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

እመቤታችን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ዘወትር ትጠብቃችሁ፣ ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ፣ መልካም ምኞታችሁንም ትፈጽምላችሁ። ከ10 ብር ጀመረን  ሃያ አራቱን የበራንዳ ኮሎን እንሙላ 🙏

የልገሳ ሂሳብ ቁጥሮች (የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ)

🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000624326281
🏦 አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
🏦 አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101

📞 ለበለጠ መረጃና የሞራል ድጋፍ፦ 0933055802 ወይም 0911414852 ደውለው "አለንላችሁ" በማለት ከጎናቸው መሆንዎን ይግለጹ።     

በቴሌግራም ለማግኘት፦ @degnet0321

#ትኩረት ለገጠር ቤተክርስቲያን

@GhionMaleda
13🙏9👍3👏2
😭8🤬31👎1
እኔን በመተዉ ሌላ ሴት ሊያገባ ነዉ በሚል በበቀል የፍቅረኛዋን እናት የገደለችዉ ወጣት

የ35 ዓመቷ መሠረት ወርቅነህ ነዋሪነቷ በምዕራብ አርሲ ዞን ነገሌ አርሲ ከተማ ሲሆን ከዚህ ቀደም በነበራት ትዳር ሑለት ልጆች ብታፈራም በፍቺ ትዳሯ መፍረሱን የዞኑ ፖሊስ ዋና መምርያ የወንጀል ምርመራ ዋና ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ከድር ጅቦ ተናግረዋል፡፡

በ2014 ዓመት መሠረት ልጆቿን የቀድሞ ባለቤቷ ጋር በማስቀመጥ በተለያየ የንግድ ስራ ላይ ተሠማርታ በነገሌ አርሲ ከተማ 01 ቀበሌ መጃ ቂልጦ የተባለ አካባቢ ቤት ተከራይታ መኖር ጀምራለች፡፡ በሂደት ጉተማ ሒርዾ ከተባለ በእድሜ ከእርሷ ከሚያንስ ወጣት ጋር መግባባት ትጀምራለች፡፡

በ2014 የተጀመረው ይህ ትዉዉቅ ወደ ፍቅር ግንኙነት ተቀይሮ ለአራት አመት አብረዉ ይቆያሉ፡፡በድንገት ግን ጉተማ ሌላ ልጅ ሊያገባና ሰርጉ በወላጆቹ ቤት እየተደገሠ መሆኑን እንደሠማች በጣም በመናደድ ክሕደት ፈፅሞብኛል የምትለውን ጉተማን ለመበቀል ትዘጋጃለች።

ሚያዚያ 22 ቀን 2018 ዓም ምሽት 12 ሠዓት ላይ የጉተማ ሠርግ አንድ ሣምንት ሲቀረው መሠረት በቀጥታ ወላጅ እናቱ ቤት በመሔድ የስልሣ አመት ወይዘሮ ሚኒሉ ሴፉ አግኝታ በሠላማዊ መንገድ አናግራ ቡና ተፈልቶ እየጠጡ እያለ፣ ወይዘሮዋ ለሰርጉ የሚሆን በርበሬ አነሰኝ ብለው እንደ ወዳጅ ሲያናግሯት ፣ መሠረትም ምን ችግር አለው፣ እኔ ጋ አንድ ኩንታል በርበሬ አለ እንውሰድ ብላ ለእቅዷ መንገድ እንዳመቻቸች በሠጠችው የእምነት ቃል አረጋግጣለች፡፡

ወይዘሮ ምኒሉ ሴፉ በቀጥታ የተባለውን በርበሬ ለመውሰድ ከመሠረት ጋር ወደ ቤቷ ይሔዳሉ።እዚያም ሲደርሱ ምግብ ቀርቦላቸዉ ከበሉ በኃላ ልጆት እኮ እኔን አገባሻለሁ ብሎ ለአራት አመታት አብሮኝ ነበረ ፣ዛሬ ደግሞ ሌላ ሊያገባነው ስትላቸው እናት በርበሬውን ሣይወስዱ ተነስተው ሊወጡ ሲሉ ከኃላ ጭንቅላታቸውን በብረት ዘነዘና በመምታት ከጣለቻቸው በኋላ ደጋግሞ በብረት ዘነዘናው በመምታት ሕይወታቸው እንዲያልፍ በማድረግ በር ዘግታ ዞር ትላለች።

ምሽት ላይ ታናሽ ወንድሟን በመጥራት አስክሬኑን ተባብረው አራት መቶ ሊትር የሚይዝ የውኃ ማከማቻ ውስጥ በመክተት ያድራሉ።በነጋታው መሠረት አባቷን ኮንትሮባንድ እቃ እዚህ ዉሃ ማከማቻ ውስጥ ስላስቀመጥን አንተ ቤት ጓሮ ተሸሽጎ ይቀመጥ ጋሪ ይዘሕ ና በማለት አባቷ ኮንትሮባንድ ነው የተባለው አስክሬን ጭነው ከጓሮ ያስቀምጣሉ።

በዚያን እለት ማታ መሠረት ከታናሽ ወንድሟ ጋር በመሆን ጓሮ ውስጥ በመቆፈር አስክሬኑን ይቀብራሉ። ሚያያዝያ 29 ልጃቸውን የሚድሩት ወይዘሮ ድንገት መሠወር ተከትሎ በቤተሠብ ድንጋጤ ፈጥሮ ባለበት ሠዓት ከመሠረት ጋር ተያይዘው ከቤት መውጣታቸው ለልጃቸው ጉተማ ሒርዻ መረጃ ይደርሰውና ለፖሊስ ያመለክታል።

ፖሊስም መረጃው እንደደረሰው መሠረት ወርቅነህ እና ታናሽ ወንድሟን ዳንኤል ወርቅነሕን በቁጥጥር ስር ያውላቸዋል።ተከሳሾቹ ድርጊቱን መፈፀማቸውን አምነው ቃላቸውን በመስጠት አስክሬኑን ቆፍረው የቀበሩበትን ቦታ ያሳያሉ፡፡

ፖሊስ አስክሬኑን ለምርመራ ወደ ኩዬራ ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሆስፒታል በመመላክ የምርመራ መዝገቡን ይልካል። አቃቢ በከባድ የሠው መግደል ወንጀልና የተሠራ ወንጀል በመሸሸግ በእሕትና ወንድም ላይ ክስ ይመሠርታል።

ክሱን የተመለከተው የምዕራብ አርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓም በዋለው ችሎት፣1ኛ ተከሣሽ መሠረት ወርቅነሕ፣ አስቀድማ ሰው ለመግደል አስባ ፣ተዘጋጅታ በብረት ዘነዘና ደጋግማ በመምታት ከገደለች በኃላ የፈፀመችው ድርጊት እንዳይገለፅና እንዳይታወቅባት....

በማለት በውሐ ማጠራቀሚ ውስጥ አስክሬንን በማስቀመጥና ክብር በሌለው ሑኔታ መቅበሯ ጨካኝ፣ ነውረኛና አደገኛ ነዉ በማለት በሑለት የክስ ማቅለያዎች በሐያ ሶስት አመት እስራት እንድትቀጣ ሲወሠን፣

2ኛ ተከሳሽ ታናሽ ወንድሟና ተባባሪዋ ዳንኤል ወርቅነሕ፣ ወንጀል መፈፀሙን እያወቀ ወንጀል አድራጊው ከተጠያቂነ ለማዳን የረዳ በመሆኑ በአንድ አመት ከዘጠኝ ወራት እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት መሆኑን ፣ምክትል ኮማንደር ከድር ጅቦ ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል።

በተጨማሪ ይሕንን ዘገባ በተጠናከረ መንገድ እንድንሰራ የተባበሩንን የነገሌ አርሲ ከተማ ፖሊስ ፅፈት ቤት የወንጀል ምርመራ ክፍል ሐላፊ ኢንስፔክተር ወርቁ ሑሪሣና መርማሪ ፖሊስ ዋና ሣጅን ፍቃዱ ጉደታን ብ ያመሰግናል፡፡

በብረት ዘነዘና በመምታት ከጣለቻቸው በኋላ ደጋግሞ በብረት ዘነዘናው በመምታት ሕይወታቸው እንዲያልፍ በማድረግ በር ዘግታ ዞር ትላለች።

Via፦የነገሌ አርሲ ከተማ ፖሊስ ፅፈት ቤት

T.me/GhionMaleda
ግዮን ማለዳ
25😭6🥱3🤣2💔2🤬1🙏1🤝1
ስፔን ፈረንሳይን በአሳማኝ ሁኔታ በማሸነፍ ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ አለፈች!

በዳላስ ስታዲየም በተደረገው የአለም ዋንጫ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ስፔን ጠንካራዋን ፈረንሳይን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በመርታት በድንቅ ብቃት ለፍጻሜ ማለፏን አረጋግጣለች።

የመጀመሪያው አጋማሽ በ22ኛው ደቂቃ ላሚን ያማል ላይ በተሰራ ጥፋት የተገኘውን ፍጹም ቅጣት ምት ሚኬል ኦያርዛባል ወደ ጎልነት በመቀየር ስፔንን መሪ አድርጓል።

በ31ኛው ደቂቃ ላይ የፈረንሳይ ቁልፍ ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ በጉዳት ምክንያት ሜዳውን መልቀቁ ለፈረንሳይ መከላከያ ትልቅ ድክመት ፈጥሯል።

በሁለተኛው አጋማሽ በ58ኛው ደቂቃ ላይ የመስመር ተከላካዩ ፔድሮ ፖሮ ሁለተኛውን ጎል በማስቆጠር የፈረንሳይን ቡድን ተስፋ አጨልሟል።ስፔን እሁድ በኒው ጀርሲ በሚደረገው ታላቅ የፍጻሜ ጨዋታ የነገ የአርጀንቲና እና እንግሊዝ ጨዋታ አሸናፊን የምትጠብቅ ይሆናል።

ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda
20👍4💔4🔥1💊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚህችን ህፃን ቪዲዮ አያችሁት ወይ?

በtiktok አልቅሳ ብዙዎችን ያስለቀሰችው ህፃን
ይህች ህፃን የኬጂ ተመራቂ ስትሆን ትምህርት ቤቱ ባዘጋጀው መድረክ ፕሮግራም ላይ ይርዳው ጤናው እናቴ ነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ብሎ ስለ እናት በዘፈነው ሙዚቃው ጋር እንባዋ እየፈሰሰ አብራ ስትዘፍን ነበር።

በዚህ ለጋ ዕድሜዋ የእናት ፍቅር እና ውለታ በዚያ ልክ ተሰምቷት፣ በብዙ ህዝብ ፊት እንባዋ እየፈሰሰ በስሜት ስትዘፍን ማየት በጣም ይገርማል።

​የልጅቷ የስሜት ጥልቀት እና የንጹህ ልቧ መግለጫ የሆነው እንባዋ፣ ዘፈኑን ከመዝፈን ባለፈ መልዕክቱን በጥልቀት እንደተረዳችው ያሳያል። የእናት ውለታ ማንም ምንም ቢለው የማይከፈል ትልቅ የህይወት ስጦታ መሆኑን በዚህ ዕድሜዋ መረዳቷ ይደንቃል።

እግዚአብሔር ያሳድግሽ በሏት እስኪ
ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏

ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda
42💔7😭7😁3🙏2
በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!

ከመንግስት ጋር በጋራ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን።
ልዩ ጥቅሞች፦
Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም!
ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት።
ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበት አስተማማኝ እድል።
📐 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ)

🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር

🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር

🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር

🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር

📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ!
እድሉ ሳያመልጥዎት ቀጠሮ ለመያዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በታማኝነት እና በሃላፊነት እጠብቆታለሁ።
📱 ስልክ፦ 09-11-63-67-90
👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ ካሳሁን አንዷለም
💬 Telegram: @kassu23
🟢 WhatsApp:
https://wa.me/251777636790
4👍3🤔1
🤬5🤮4👎2
የ5 ዓመት ህፃን የደፈረ የ50 ዓመት የትምህርት ቤት ጥበቃ !

ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ተከሳሽ አቶ ሲሳይ ረጋሳ ደብሶ የተባለው ግለሰብ ዕድሜ 50 የመኖሪያ አድራሻ ቀቤና ልዩ ወረዳ ፍቃዶ ቀበሌ ባለትዳር እና የልጆች አባት ሲሆን በቀን 20/08/2018 ዓ.ም የወትሮ ስራ የሆነውን የብራይት አካዳሚ ት/ቤት ጥበቃ እየሰራ ባለበት......

ሰዓት የት/ቤት ተማርዎች የመለቀቂያ ጊዜ ደርሶ ወላጆች ልጆቻቸውን ሲወስዱ ከተማሪዎች መካከል የ5 አመት የሆነች ህጻን ልጅ ወላጆች አርፍደው ስለነበር ይህን እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም.....

ወላጆችሽ እስከሚመጡ እኔ ጋ ትሆኛለሽ ብሎ በመታለል የራሱን ክፍል አስጋብቷት በተደጋጋሚ ከንፈሯን በመሳም እና መራቢያ አካሉዋን በጣት በመሸት ያልጠነከራ ብልቱዋንና ፊንጢጠዋን በመፈራረቅ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ.....

የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀሙን ወለጅ እናቷ በወቅቱ ስለደረሰች ወዲያው ለህግ አካላት ስለደረሰች ግለሰቡ ለይ ክስ በመመስረት ፖሊስ ተከሳሽ ግለሰብን በቁጥጥር ስር በመዋል የምርመራ መዝገብ ተደራጅቶ ለአቃቤ ህግ በተላከው መሠረት አቃቤ ህግ ክስ ቻርጅ በመስጠት ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ሲመረምር ቆይቷል።

በዚህም መሠረት የቀቤና ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተከሳሽ ግለሰብ ለይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ለመስጠት በቀን 1/11/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት 7 አመት ከሁለት ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል።

አያይዘውም የቀቤና ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል ትራፊክ አደጋ ታክቲክ ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ ሳጅን ኢናያ ኃይሩ በሰጡት መግለጫ ወላጆች ልጆቻቸውን በትምህርት ቤትም ሆነ ሌሎች ቦታዎች ለይ የቅርብ ክትትል እና ጥንቃቄ በማድረግ የልጆችን አዕምሮአዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት ከሚያስከትሉ ነገሮች መከላከል እንዳለባቸው አሳስቧል። ግዮን ማለዳ መረጃውን ያገኘው የቀቤና ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ነው ።

ለወላጆች ለአሳዳጊዎች የጥንቃቄ መልዕክት ከግዮን ማለዳ ፦

ልጆችን ከትምህርት ቤት ለመውሰድ የተቀመጠውን ሰዓት በጥብቅ ማክበር ተገቢ ነው። ወላጆች በምክንያት የሚዘገዩ ከሆነ ለትምህርት ቤቱ አመራር አስቀድመው በማሳወቅ ህፃኑ በዋናው አስተዳደር ቢሮ ውስጥ በአስተማሪዎች ጥበቃ ስር እንዲቆይ ማድረግ አለባቸው።

ለልጆች ስለ "ጥሩ እና መጥፎ ንክኪ" ማስተማር፦ ህፃናት ገና በearly ዕድሜያቸው ማንም ሰው (የቤተሰብ አባል፣ ዘመድ፣ ጎረቤት ወይም ጥበቃ) የውስጥ ልብሳቸውን ወይም ሚስጥራዊ የሰውነት ክፍሎቻቸውን የመንካት መብት እንደሌለው ማስተማር ይገባል።

ክፍት ግንኙነት መፍጠር፦ ልጆች በዕለት ተዕለት ውሎአቸው ያጋጠማቸውን ነገር ሳይፈሩ እንዲናገሩ ማበረታታት። ማንኛውም ሰው "ይህ ሚስጥር ነው፣ ለማንም እንዳትናገር" ካላቸው ወዲያውኑ ለቤተሰብ እንዲናገሩ ማስተማር ያስፈልጋል።

በቀላሉ አለማመን፦ ልጆችን የምናውቃቸውም ቢሆኑ ከወላጅ ውጭ ለሌላ ለማንኛውም ሰው (የቅርብ ዘመድ፣ የትምህርት ቤት ሰራተኞች ወይም ጎረቤቶች) ብቻቸውን ትቶ አለመሄድ።

ውድ የግዮን ማለዳ ቤተሰቦች ህፃናት የሁላችንም ልጆች ናቸው። ከትምህርት ቤት ውጭም ሆነ በማንኛውም ስፍራ አደጋ ላይ ያሉ ወይም ብቻቸውን የቆሙ ህፃናትን ስናይ በመጠየቅና በመርዳት የዜግነት ድርሻችንን መወጣት አለብን።

የ5 አመት ህፃንን ደፍሮ 7 አመት ከ2ወር አስተማሪ ውሳኔ ነው ፍርድቤቱ የወሰነው ብላችሁ ታስባላችሁ ? ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን እስኪ ?

የህፃናት ጥቃት ይቁም ! አስተማሪ ውሳኔ ይወሰን !


T.me/GhionMaleda
ግዮን ማለዳ
16😭11👎9🤬4🥱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሜዳ ውስጥ ጭዋታ እየዳኝ በነበረት ጊዜ ከ50በላይ ደጋፊወች ወደ ሜዳ ዘለው በመግባት ዳኛ የደበደቡ ወጣቶች

ከላይ በቪዲዮ እንደምታዩት ሰሞኑን በጅማ ስታዲየም የክረምት ውድድር ላይ ከፍተኛ ድብደባ ሲደርስበት የታየው ወጣቱ ዳኛ መታደል አበራ ፤ የብስራተ FM ስፖርት ጋዜጠኛ ባንቺ አበራ ወንድም መሆኑ ታውቋል።

የቀድሞ የጅማ አባ ቡና ክለብ ግብ ጠባቂ የነበረው መታደል አበራ በኦሮሚያ ሻምፒዮና በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ምክኒያት በጊዜ እግር ኳስ አቁሞ ነበር።

የስፖርት ፍቅሩ ወደ ሚወደው የዳኝነት ሙያ የመራው ወጣቱ መታደል ኮርስ ወስዶ የተለያዩ ውድድሮችን በመምራት ይታወቃል።

ክረምት ጅማ ከተማ የሚዘጋጅ ውድድር ላይ በኮሚሽኑ ተመድቦ ውድድር እየመራ ለዋንጫ የሚደረግ ጨዋታ አቻ አልቆ በመለያ ምት ከተለያዩ በኋላ ነበር ..ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት ሆስፒታል የገባው ። (ቪዲዮው Ghion Maleda ቴሌራግም ቻናል ላይ በአሳዛኝ ሁኔታ ማግኝት ትችላላችሁ )

የ27 አመቱ ወጣቱ ዳኛ በ ጅማ ፍሮምሲስ ሆስፒታል ህክምና ክትትል በማድረግ የአፍንጫ ስብራት ኦፕራሲዮን ከተሰራ በኋላ ዛሬ በተሻለ ጤንነት ከሆስፒታሉ መውጣቱን እህቱ Banchi Abera አረጋግጣለች።

አብዛኞቹ ደጋፊዎች በቪዲዮ ላይ እንደሚታየው በግልጽ ማንነታቸው ይታወቃል አንድን ሰው ከ50 በላይ ሰው በደቦ እያሮሯጡ መደብደብ ምን አይነት ጭካኔ ነው?

በተለይ በኢትዮጵያ እግርኳስ በየትኛውም አካባቢ መሰል ስፓርታዊ ጭዋነት የጎዳላቸው ተግባራት ይፈፀማሉ ። ይሄንን ችግር በላቂነት መፍታት የሚቻለው እንዴት ነው ? ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን እስኪ?

ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda
20🤣10🥱5🖕4🤔2🤬2
👍6🖕2🤔1🤬1
" ኢትዮጵያ የቀይ ባህር መዳረሻዋን ያጣችው በውስጥ ድክመት እንጂ በጠላት ብርታት አይደለም " - ዐብይ አሕመድ ጠ/ሚ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው የብሔራዊ ምክክር ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ ለሺህ ዓመታት በባለቤትነት ያስተዳደረችውን የቀይ ባህር በር ያጣችው በጠላት ብርታት ሳይሆን በውስጥ ድክመትና በፖለቲካዊ ሸፍጥ መሆኑን ገልጸዋል።


ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቀይ ባህር ጉዳይ በተለይ ሲናገሩ፣ " ኢትዮጵያ ለሺ ዘመናት ያስተዳደረችውን፣ በባለቤትነት የያዘችውን፣ ለራሷም ለከባቢውም መጠቀሚያ ያኖረችውን ቀይ ባህር ያልተመረጠ መንግስት፣ ያልተወያየ መንግስት በሸፍጥ ኢትዮጵያን የጂኦግራፊ እስረኛ እንዲያደርግ ያደረገበት ዋናው ምክንያት በውስጥ ያለን ስንፍና እንጂ የኢትዮጵያን መሻትና ጥቅም ማስቆም የሚችል ኃይል ስለነበረ፣ ስላለ፣ ስለሚኖር አይደለም " ብለዋል።

ሀገሪቱ ስትዳከም ጣልቃ ስለሚገቡ ኃይሎችም ሲናገሩ፣ " ሁልጊዜም ጥቅማችን አሳልፈን የምንሰጠው ስንገነባ ያልነበሩ፣ ስንሿኮት ስንጣላ የሚያንዣቡ አሞሮች ስላሉ ነው " ብለዋል።

" አሞራ ሲታረድ ይመጣል፤ ሲገነባ የለም፤ ህዳሴን ስንገነባ እኛ ጋር አልነበሩም፣ ከተሞቻችን ሲያሸበርቁ እኛ ጋር ያልነበሩ፣ ልማት ስንጀምር እኛ ጋር ያልነበሩ፣ እርስ በርስ ስንጨቃጨቅ ግን ከየት መጡ ሳይባሉ ጥይት ሲያቀብሉ፣ ብር ሲያቀብሉ፣ በሚዲያ ፕሮፖጋንዳ ሲያደርጉ ይታያል" ሲሉም ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ " እጅግ የተከበረው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነገር ልብ እንዲል እፈልጋለሁ " በማለት፣ " ምንም ጉዳይ በውስጥ ቢያከራክረን፣ ምንም ጉዳይ በውስጥ ቢያጨቃጭቀን፣ እንዲህ ባለው መድረክ መነጋገር፣ መወያየት፣ መፍታት ስለምንችል...

ለሌሎች ኃይሎች ጥቅም የኢትዮጵያን መሻትና ብሔራዊ ፍላጎት አሳልፈን የምንሰጥ፣ በታሪክ ውስጥ እንክርዳድ ሆነን የምንታይ ዜጎች ላለመሆን እያንዳንዳችን ጥረት ማድረግ ይኖርብናል " ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ጥቅም ላይ ለሚደራደሩ የውጭ ኃይሎችም ጠንካራ መልዕክት አስተላልፈዋል።

" በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ለሚያንዣቡ አሞሮች ያለኝ መልዕክት፤ ከብቱን መርጠን የምንገዛ እኛ ነን፤ የቅርጫውን ባለቤት የምንወስን እኛ ነን " ብለዋል።

" የተረፈንን የማንፈልገውን ካልሆነ በቀር፣ የትኛውም አሞራ በጉልበት ከየትኛውም ቅርጫ ላይ አንዲት ኪሎ ስጋ መውሰድ አይችልም።

ስንፈልግ ስንወድ ለማጋራት ዝግጁ ነን፤ ከፈቃዳችን ውጭ ግን ለሺህ ዓመታት የኖረችና የጸናች ኢትዮጵያ አሁን ባለው ፕሮፖጋንዳ ትዘናጋለች፣ ጥቅሟን አሳልፋ ትሰጣለች ብሎ መገመት ከንቱ ምኞት ነው " ሲሉም ገልጸዋል።

" ከወዲው የእኛን ታሪክ በትክክለኛው መንገድ አገላብጣችሁና አውቃችሁ፣ ቀልባችሁን በመመለስ ለጋራ ጥቅም በጋራ እንድንሰራ ጥሪዬን ላቀርብላችሁ እፈልጋለሁ " ሲሉ መልዕክታቸውን አጠናቀዋል።

         T.me/GhionMaleda
           ግዮን ማለዳ
13👍6🤬4🤣4🤝2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድንግልናሽን በስንት አመትሽ ነው ያጣሽው ተብላ ስትጠየቅ ፍልቅልቅ ብላ እየሳቀች ካለ ሀፍረት በ 16 አመቴ ያለችው ወጣት

ይህች በቪዲዮ ከላይ የምትመለከቷት ልጅ ድንግልናሽን በስንት አመትሽ ነው ያጣሽው ተብላ ስትጠየቅ ፍልቅልቅ ብላ እየሳቀች ካለ ሀፍረት በ 16 አመቴ ትላለች

ሌላኛው የአርሰናል ማልያ የለበሰች ልጅ ደግሞ ከ1 አመት በፊት በ18 አመቴ በማለት እንደምናት በመማል ትናገራለች ።

ቆይ ግን ማፈሩ ከኛ ሆነ በቃ አንድ ሴት ሳታገባ ክብሯን አሳልፋ መስጠቷ ሊያሳፍራት እሚገባ እንጂ እንዲህ በጀብድ በአደባባይ እሚመሰከርለት ጉዳይ አልነበረም እሷ ብቻ ሳትሆን የሌሎችንም በ Ghion Maleda ቴሌግራም ቻናል ያገኙታል በ 16 እና 17 አመታቸው ክብራቸውን እንዳጡ በኩራት ሲናገሩ ነበር።

በባህላችንና በሃይማኖታችን ድንግልናን ጠብቆ ለትዳር መብቃት እጅግ ትልቅ ክብርና ኩራት ተደርጎ ይወሰዳል። ይህንን ማጣት አልፎ ተርፎም በአደባባይ መናገር እንደ ነውር ይቆጠራል።

ማህበራዊ ሚዲያዎችና የምዕራባውያን ባህል ተጽዕኖ በወጣቱ ትውልድ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጡ ነው። ። via ቤኪ

"ነውር" ወይም "ሚስጢር" የሚባሉ የግል ጉዳዮች በጎዳና ላይ ቃለ-መጠይቆች በማድረግ ወደ አደባባይ ማምጣት ትክክል ነው አይደለም ? ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን እስኪ ?

ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda
😭1110🤪5🤬3🥱2🤣2🤔1🖕1
ስምንተኛው ሺ ማለት ይሄን ይሄን እያዩ ነው ቆይ ወላጅስ እንዴት እንዴት አድርጎ ቢያሳድጋቸው ነው የፈጣሪ ያለህ 😭
🤬129🤣5🤪4🥱3🍌3🙏2🤝1
Ghion Maleda
በእድሜ የምትበልጥን ሴት ማግባት ጥሩ ነው ወይስ አይደለም? ድሬደዋ ተወልዳ በአሁን ሰአት በአሜሪካ ኒውዮርክ ነዋሪ የሆነችው ሮዛ በሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ ሆናለች። ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት ከፍቅረኛዋ ጋር ሆና የምትለቃቸው ቪዲዮዎች ብዙ አስተያየቶችን እያስተናገደ ቢሆንም ሁለቱ ጥንዶች ግን ሳይከፉ በቀልድ መልክ ምላሽ እየሰጡበት ነው። ድሬዳዋ የተወለደችው ሮዛ ህይወትን ቀለል አድርጋ የምትኖር…
#Update
በእድሜ ከ20 አመታት በላይ የምትበልጥን ሴት ማግባት መጨረሻው ይሄ ይሆን ?

ድሬደዋ ተወልዳ በአሁን ሰአት በአሜሪካ ኒውዮርክ ነዋሪ የሆነችው የ56 አመቷ ሮዛ በ30ዎቹ መጀመሪያ የሆነ ወጣት በማግባት በሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ መሆኗን ከወረቶች በፊት አጋርተናችሁ ነበር ።

ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት ከፍቅረኛዋ ጋር ሆና የምትለቃቸው ቪዲዮዎች ብዙ አስተያየቶችን እያስተናገደ ቢሆንም ሁለቱ ጥንዶች ግን ሳይከፉ በቀልድ መልክ ምላሽ እየሰጡበት ነበር።

ድሬዳዋ የተወለደችው ሮዛ ህይወትን ቀለል አድርጋ የምትኖር ሰው እንደሆነች ወዳጆቿ ይናገራሉ። ከወራቶች በኋላ በቪዲዮ እንደመትመለከቱት በእንባ ተሞልታ በተሰበረ ልብ መለያየታቸው አብስራልች

አሁን አሁን ወጣቱ በእድሜ የምትበልጠውን ሴት እያገባ ይገኛል። አንዳንዱ ፍቅር ካለ እድሜ ችግር የለውም ይላል ልላዉ ደግሞ ይተቻል። እስኪ ሃሳብ ስጡበት?
  
             ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda
🤣109💔5🤪5🥱2👍1