ሰበር የድል ዜና!!!
ስምንተኛ ቀኑን ባስቆጠረው አውደውጊያ የአገዛዙ ጥምር ጦር አከርካሪውን ተመታ!!!
የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር 4ቱንም ክ/ጦሮች/ ካራማራ ክ/ጦ ፣ ፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ፣ ኦሜድላ ክ/ጦ ነብሮ ብርጌድ ፣ አድዋ ክ/ጦ ከቀጠናው አስተባባሪ ግብረሀይል ጋር በመጣመር በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ሽንፈትን ማድረስ ተችሏል።
የአገዛዙ ጥምር ጦር በሁለት አቅጣጫ ከጎንደር በሻሁራ በኩል እና በቋራ በደለጎ በኩል ያለ የሌለ ሀይሉን ይዞ ወደ ቀጠናው ገብቶ ክፉኛ ሽንፈትን ሲያስተናግድ ሰነባብቶ በትናንትናው እለት የካቲት 02/2018 ከቀኑ 8:30_12:00 ከደለጎ ተነስቶ አባድግሱ የሰፈረውንና ከሻሁራ በኩል ተነስቶ ገንገን የሰፈረውን ዘጊ ሀይል በማዘጋጀት ከአፀደማርያምና ከጎንደር ተነስቶ ወደ ቀጠናው የገባውን የአገዛዙን ጦር ቆርጦ ከበባ ውስጥ በማስገባት፤ መውጫ መግቢያ በማሳጣት በአይበገሬዎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች እና በቀጠናው ከተመደቡ የተቋም አመራሮች ጋር የተሰራው ጀብድ ጠላትን አንገት ያስደፋና በቀጠናው ያቀደውን ተግባር መፈፀም እንዳይችል ተደርጎ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ሁሉም በየመጣበት ጨለማን ተገን አድርጎ ከቀጠናው ሊወጣ ችሏል።
በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል:
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የቁስ ኪሳራ ከማድረስ ባሻገር የአገዛዙ የሻለቃ ማእረግ ያለው አመራር እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።
የሞተ ሻለቃ መሪን ጨምሮ ከ10በላይ ሲሆን
የቆሰለ ከ13 በላይ ሆኗል
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 03/2018

🙏4
አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በምሽት ጠላት ላይ ጥቃት በመፈፀም ድል አስመዘገቡ::
አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ የተወሰኑ አባሎች የካቲት 2/2018 ዓ.ም ምሽት 2:00 ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በመግባት ጠላት ካምፕ ካደረገው ጎብየ 2ኛ ደረጃ ትምርት ቤት ሰርገው በመግባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት ሻምበል አመራሩን ጨምሮ ሁለት ጓድ ጠላት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል አስመዝግበዋል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን በማዞር እዛው ጎብየ ከተማ ጦር መሳሪያ ያልታጠቀ ግለሰብ በግፍ ረሽኗል:: ንፁሃኖችን በመግደል ያልረካው የአገዛዙ ሰራዊት ግመልና በሬዎችን ጭምር በጥይት ደብድቦ ገድሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 3/2018 ዓ.ም

🙏2
እጅ ስጡ ራሳችሁን አትርፉ!!
የዓብይ አህመድን ሴራ አክሽፉ!!
አፋብን በላይ ዕዝ
ጣና ገላውዲዎስ ክፍለ ጦር
[የካቲት 03/2018ዓ.ም ምሽት 1:00]
🔸01 ዲሽቃ
🔸01 ኦባማ ሙሉ የክላሽና ዲሽቃ ተተኳሽ
🔸ከ100+ በላይ ክላሽ የጦር መሳሪያ ተማርኳል።ከባህርዳር 40 ኪ.ሜ ርቀት ተረካክበን ጨርሰናል።
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

❤6🙏1
ከትናት የቀጠለው የጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦርየድል ጉዞ የካቲት 02/06/2018 ከአንበሳሜ ከተማ ሲወጣ ተቆርጦ የተደባየው የጠላት ሀይል ሐሙሲት ከተማ ከአለው ጠላት ከተቀላቀለ በኋሏ የካቲት03/06/2018 ከሐሙሲት ከተማ 2ኪ/ሜ ወጣ ብሎ ቡራት ወይም ንፋስ ስልክ ከተባ ቦታ ላይ ምሽግ ሲቆፍር የወላው የጠላት ሀይል ክንዱ የማይዝለው የገብርየ የቀኝ እጅ የሆነው ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ከቀኑ 11:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12:30 በጨረሸ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ምሽጉ ሲሰበር ጠላት እንትናቱ አስክሬኑን እና ፖሮሎቹን እያጠባጠበ ወደ ሀሙሲት ከተማ ቢገባም ፋኖ እንደ አራስ ነበር እየተከተ ብርቱ ክንዱን ሳሳርፍበት አምሽታል።
በአውደው ጊያው የተገኘ ምርኮ
1ኛ=ድሽቃ 1
2ኛ=ክላሽ 115
3ኛ=የድሽቃ ተተኳሽ አንድ አይሱዙ መኪና
4ኛ=ፖትሮል=1
5ኛ=ኦባማ አይሱዙ 1
ምርኮኛ አድማ ብትን =8
ሙት እና ቁስለኛ ያልተለየ ሲሆን ጠላት ከባድ ኪሳራ ስለደረሰበት ወደ ባህር ዳር ጓዙን ጠቅልሎ ሂዳል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ህ/ግ ፋኖ ፍቅሩ ባየ

❤4🙏1
ሰበር የድል ዜና !!
6 ቀኑን ያስቆጠረው የጉና ክፍለ ጦር የተጋድሎ አውደ ውጊያ የብልፅግናን አገዛዝ ጥምር ጦር ደብረ ታቦር ላይ አከርካሪው ተመታ !!
ለዝርዝር መረጃ እንመለሳለን።

❤2🙏1
ለሰማዕታት ክብር
ለቀጣዩ ግብ ፅናት!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለ ጦር ንጉስ ቸኮለ ሻለቃ የተደረገው የመታሰቢያና የቃል ኪዳን ፕሮግራም!
በሐውጃኖ ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው ሶስተኛ ሻለቃ (ንጉስ ቸኮለ) ሻለቃ፤ በታላቅ ወታደራዊ ስነ-ስርዓት ላለፉት ሶስት አመታት ለአማራ ህልውና ሲሉ ውድ ህይወታቸውን የገበሩ የጀግኖችን ዝክረ-ሰማዕት አካሂዷል። ይህ ፕሮግራም የሀዘን መግለጫ ሳይሆን፣ "ጀግና ይሰዋል፣ ትግል ይቀጥላል!" የሚለው የጸና እምነት በተግባር የተረጋገጠበት የታሪክ መድረክ ሆኖ ውሏል።
የጀግኖች ገድል እና የከፈሉት ዋጋ ባለፉት ሶስት አመታት በየመድረኩና በየውጊያ አውደ-ግንባሩ ለአማራ ህዝብ ክብርና ማንነት ሲሉ የወደቁ ሰማዕታት፣ በደማቸው የፃፉት ገድል ዛሬም በሻለቃው አባላት ዘንድ በከፍተኛ አክብሮት ተነስቷል።
"ሰማዕታቱ የከፈሉት ዋጋ ለዛሬው ጥንካሬያችን መሰረት ነው" በሚል መንፈስ፣ ሻለቃው የእነሱን አደራ ለመሸከም ያለውን ዝግጁነት አሳይቷል። እያንዳንዱ ሰማዕት የወደቀው ለትልቅ አላማ መሆኑንና ያ አላማ ዛሬ በጓዶቻቸው ትከሻ ላይ በፅናት መቀጠሉ ተገልጿል።
አዲስ መንፈስ እና የቃል ኪዳን መታደስ
የመታሰቢያ ፕሮግራሙ ዋነኛ ኩነት ሻለቃው የገባው አዲስ ቃል ኪዳን ነው። "ጀግና ይሰዋል፣ ትግል ይቀጥላል!" በሚለው የትግል መርህ መሰረት፣ የሰማዕታቱ አላማ ግቡን ሳይመታ እንደማይቀርና የጓዶቻቸው ደም በከንቱ እንዳይቀር ለመስራት መላው የሻለቃው አባላት ተማምለዋል።
ዋነኛ የቃል ኪዳኑ ነጥቦች፦
✅የአላማ ፅናት፦ ሰማዕታቱ የወደቁለትን የአማራነት ግብ ዳር ለማድረስ እስከ መጨረሻው መታገል!
✅አዲስ መንፈስ፦ ካለፈው ትግል ልምድ በመቅሰም፣ በአዲስ ወታደራዊ ወኔና ስነ-ልቦና ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ መሸጋገር!
✅መስዋዕትነት፦ ለአማራ ህዝብ ነጻነትና ህልውና ሲባል አስፈላጊውን ዋጋ ሁሉ ለመክፈል ዳግም ራስን ማዘጋጀት!
"የጓዶቻችንን አላማ ግብ እናደርሳለን!"
በዕለቱ የክፍለ ጦር አመራሮች ፣የሻለቃው አመራሮችና አባላት በጋራ በገቡት ቃል፣ የሰማዕታቱን መንፈስ ተላብሰው ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። "እነሱ የወደቁት እኛ እንድንቆም ነው፤ እኛ የምንቆመው ደግሞ ህዝባችን እንዲከበር ነው" በሚል መሪ ቃልና በታላቅ የቆራጥነት መንፈስ ፕሮግራሙ ተደምድሟል።
ይህ በንጉስ ቸኮለ ሻለቃ የተካሄደው መርሃ-ግብር፣ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በፅኑ መሰረት ላይ መቆሙንና ተተኪው ትውልድና ጓዶቻቸው አደራውን ለመረከብ ቆርጠው መነሳታቸውን ለወዳጅም ለጠላትም ያስመሰከሩበት አጋጣሚ ሆኖ አልፏል።
ጀግና ይሰዋል፣ ትግል ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አሰፋ መለስ
የካቲት 4/2018 ዓ.ም

❤5🙏2
"ጎንደር ላይ ምሽጉ እንደ ገል ሲሰበር፡
ባንዳ ሲነፋረቅ ጀግና ይስቅ ነበር"
በደብረታቦር ከተማ መኃል ለመኃል ሰንጥቆ የገባው ጀግናው የአፋብን ሰራዊት፣ በርካታ የጠላት ምሽጎችን ደረማምሶ ብልፅግና የተባለ ጉድፍን ከደብረታቦር አፅድቷል።
ብልፅግና የሚሉት በንፁኋን ደም የጨቀየ፣ በደሃ እምባ የረሰረሰ ሀገር አፍራሽ ቡድን ጎንደር ላይ ግብዓተ መሬቱ እየተፈፀመ ነው።
1፦ደብረታቦር፣
2፦ እብናት
3፦ አለም በር
4፦ስማዳ
5፦ እስቴ/እንዳቤት
6፦ ንፋስ መውጫ-ጋይንት
7፦ አርብ ገበያ
8፦ ሀሙሲት
9፦ ደጎማ
10 ፦አርባያ
11፦ ስላሬ
12፦ ሚካኤል ደብር
13፦ ማሰሮ ደንብ
14፦ ሰዴሙጃ
15፦ ማህደረ-ማሪያም
16፦ ገላውዴዎስ
17፦ ልጫ
እና ሌሎች አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸው የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።

❤8👍2🙏1