ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.38K subscribers
4.15K photos
330 videos
17 files
2.17K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል።
"በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ድርጅታችን በተቆጣጠራቸው ሁሉም ቦታወች እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

ይህ በዛሬው እለት በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር ያዘጋጀው የአርሶ አደሶ አደሮች መድረክ ነው።
🙏31
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ጠቅላላ የ፮ ወር የሥራ ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫ አሥቀመጠ።

√ የከሰም ፪ኛ ኮር ሥራ አሥፈፃሚና በሥሩ ያሉ ጠቅላላ የክፍለ ጦር አመራርና ሻለቃ መሪዎች ተቋሙን በተመከተ የ፮ ወር ጠቅላላ የሥራ አፈፃፀምና ግምገማ በማድረግ በክፍት ቦታዎች ላይ የአመራር ምደባ አደረገ::

በዚህም መድረክ የገጠመንን የሕልውና ትግል ተግዳሮት በጥንካሬና በድክመት በመገምገም ከተሳታፊ አመራሮች ብዙ ጥያቄና የበሰለ ሃሳብ ቀርቦ ጥልቅ ወይይትና ግምገማ በማድረግ የመፍትሔ አቅጣጫ አሥቀምጧል::

*የመድረክ መሪዎች!!!*
1ኛ. አርበኛ ፻ አለቃ ይላቅ ብርሃኔ የከሰም ፪ኛ ኮር ሰብሳቢ
2ኛ. አርበኛ ደጉ ተሥፋዬ የከሰም ፪ኛ ኮር ድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ
3ኛ.አርበኛ እንዳልካቸው ግርማ የከሰም ፪ኛ ኮር አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ

*የመድረክ ታዛቢዎች!!*

√ 1ኛ. የአፋብን ትምርትና ሥልጠና መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ረ/ፕሮፌሰር ማርከው መንግሥቴ

√ 2ኛ. የአፋብን አመራር አርበኛ ኢንጂነር ታደሰ ወንድሙ

√ 3ኛ አረበኛ ሃምሳ አለቃ ካሳ ጌታቸው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳመነው ዕዝ መካናይዝድ ኃላፊ

√ 4ኛ.አርበኛ እሸቱ ተ/ሚካኤል ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ሥልጠና መምሪያ ኃላፊ

√ 5ኛ.አረበኛ ይታገሥ ተሾመ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ምክትል የሰው ኃይል ኃላፊ

6ኛ አርበኛ ፻ አለቃ አሥማማው ጌታቸው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ኦርዲናን ኃላፊና ከፍተኛ የአፋብንና የዕዝ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በጎደሉ ቦታዎች የአመራር የመተካትና ሽግሽግ ሥራ ተሰራቷል::

*√ የአመራር ምደባውም*
1ኛ. ፶ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን የከሰም ፪ኛ ኮር ወታደራዊ አዛዥ
2ኛ አርበኛ ጌታው ሻረው የከሰም ፪ኛ ኮር ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል
3ኛ አርበኛ ፶ አለቃ ገረመው ታደሰ የከሰም ፪ኛ ኮር ም/አዛዥ ለአሥተዳደር
4ኛ.አርበኛ ደመላሽ መንግሥቴ የከሰም ፪ኛ ኮር ም/አዛዥ ለሎጀሥቲክ
5ኛ.አረበኛ ፶ አለቃ ሰለሞን አድነው የከሰም ፪ኛ ኮር ዘመቻ ኃላፊ
6ኛ.አርበኛ ፲ አለቃ ይግረማቸው ዳምጠው የከሰም ፪ኛ ኮር ምክትል ዘመቻ
6ኛ.አረበኛ ፍቃደ ወርቁ የከሰም ፪ኛ ኮር ፋይናንሥ ኃላፊ
7ኛ. አርበኛ ኃይሌ ኃይለሥ የከሰም ፪ኛ ኮር ቃኚና መሃንዲሥ ሻለቃ መሪ
8ኛ.አርበኛ ፲ አለቃ መለሰ ካሳዬ የከሰም ፪ኛ ኮር ቃኚና መሃንዲሥ ሻለቃ ሎጀሥቲክ ኃላፊ አድርጎ የሾመ ሲሆን በመድረኩም እንደ አቅጣጫ በማጠቃለያ ንግግር ሰፊ ሀሳቦች ተወስደው ወደ የሥራ ሥምሪት ተገብቷል::

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!

ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!!!

የመረጃ ምንጪ-የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት !

ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ
🙏3
ብልፅግና ያዝኩት ብሎ ካሰራጨው የኮሎኔል አለሙ ሞላ መረጃ ጋር ተያይዞ መሬት ላይ ያለው ሐቅ!

ኮሎኔል አለሙ ሞላ በቀድሞው ምስራቅ አማራ ፋኖም ይሁን በአሁኑ ምኒልክ ዕዝ ምንም አይነት ሃላፊነት የሌለውና ከ2016 ዓ.ም ክረምት ጀምሮ ትግሉ ላይም ያልነበረ ሲሆን ሃብሩ ወረዳ ጊራና ዙሪያ ልዩ ስሙ ጎራርባ የተባለ ቦታ ላይ ትዳር መስርቶ ወልዶ እየኖረ የነበረ ነው::

መሬት ላይ ያለው እውነታ ኮሎኔሉ ከብልፅግና መከላከያ ሰራዊትም ይሁን ከፋኖ ነፃ ሆኖ የግል ህይወቱን እየኖረ ባለበት ሁኔታ ለፖለቲካና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ለማዋል ሲባል ከእውነት የራቀ ነገር ማሰራጨቱ ከብልፅግና አገዛዝ የሚጠበቅና ከተለመደ ህዝብን የማደናገር ተግባር የተለየ አይደለም::
©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
1
ባንዳዎቹ እነ ማስረሻ ሰጤ በአማራ ልጆች ላይ ሊመሰክሩ ችሎት ቀረቡ!

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል ከድተው ለኦህዴድ ብልፅግና አገዛዝ እጃቸውን የሰጡት እነ ማስረሻ ሰጤና መስፍን ከፈለኝ፡ በአማራነታቸው ምክኒያት በግፍ በታሰሩ የሕሊና እስረኞች ላይ የክህደት ምስክርነታቸውን ለመስጠት ብዛት ባለው ወታደር ታጅበው ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

አማራነት እንደ ወንጀል ተቆጥሮ የሽብር ክስ በተመሰረተባቸው የሕሊና እስረኞች ላይ የክህደት ምስክርነታቸውን ለምስጠት የቀረቡት ባንዳዎቹ ማስረሻ ሰጤና ግብረ አበሮቹ፡ በችሎቱ የታዘቡ ወገኖችን እጅግ ያሳዘነና የታሪክ ጠባሳ ጥለው የሚያልፉበትን ሃሳዊ ድራማ ሲያከናውኑ ታይተዋል።
2👍1💔1