ትግሉ ፅናት ይጠይቃል!!
የካቲት 02/2018 ዓ.ም
በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ በመቃወም ለአማራ ህዝብ ነፃነት የህልውና ትግል ለማሻገር የተንኮታኮተውን የአገዛዙ ኃይል ለመቅበር እና ትግሉን ቀጥ ባለ ቁመና በመምራት ጫፍ ለማድርስ በ64ኛ ክፍለ ጦር የሚገኙ አመራር እና አባላት
ድርጅቱ እና ህዝባችን የሰጣቸውን የስራ ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ እየታገሉ ይገኛል።
የጀግኖች ስብስብ የኮስትር ግርፎች የሽፈራው ልጆች ከውስጥም ከውጭም ያለውን ጫና ተቆቁመው ክፍለ ጦር የተሻለ ቁመና ይዞ እንዲሄድ ሌት ተቀን ድምፃቸውን አጥፍተው እየሰሩ ይገኛል።
የአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግል መሪዎቹን መርጦ ወደ አንድ መምጣቱ እና ቀጥ ያለ ቁመና እየያዘ መምጣቱን ተከትሎ በክፍለ ጦሩ እየታዩ የሚገኙት አንዳን የጠላት ተልኮ ተሸካሚ ቅርብ ወራጆች ድርጅቱ በፋይናስ እና ኦዲት ኢንስፔክሽን ወደ መሬት ወርዶ መስራት ሲጀምር አገዛዙ አስርጎ ያስገባቸው ተለላኪዎች ታጋይ መሳይ የሌባ ስብስቦች ተልዕኮቸውን ፈፅመው ከህዝብ እና ከድርጅቱ የዘርፍት ገንዘብ በኦዲት እንደሚጠየቁ እርግጠኛ ሲሆኑ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ።
ትግሉ እየጠራ ነው!!
64ኛ ክፍለ ጦር የትግሉን መነሻ እና መድርሻ፣ ዓላማ ያለው፣ ጠላት በስሙ ሲጠራ የሚያስፈራ ጠላትን መመከት እና መደምሰስ የሚችል የሰለጠነ ሰራዊት እየገነባ ይገኛል።
በክፍለ ጦራችን የአማራን ህዝብ ተዋርሰው በሆዳቸው ያደሩ ተራ ግለሰቦች ከአማራ ህዝብ ጠላት ጋር በማበር በባንዳነት በመሳተፍ የራሳቸውን ወገን አሳልፈው ክብራቸውን አዋርደው በተራ ጥቅማ ጥቅም አማራነታቸው በመሸጥ #እንቁ_ጀግኖችን በሸበል በረንታ በየኮሬ የኩበት አካባቢው ቀበሌ ከአንዴ ሁለቴ በከበባ አስበልተው የክ/ጦር አመራሮችን በጠላት ጥይት ለማስመታት ሲሰሩ ቆይተዋል።
እነዚህ የአማራ ህዝብ የደም ግብሮች ከአገዛዙ ጋር በመሰለፍ የአማራ ህዝብ ታሪክ ያጠፉ ባንዳዎች መሆናቸውን ለታሪክ መዝግበን ይዘናል።
የአማራ ህዝብ ዘብ የጀግኖች የአርበኞች ስብስብ ብዙ ጀግኖች የወደቁበት የአማራ ፋኖ ህዝባችንን ነፃ ለማውጣት እየሰራን እንገኛለን።
የፋኖን ዩኒፎርም በመልበስ በትግላችን ተመሳስለው የአገዛዙን ስረዓት የሚደግፉ፣ የፋኖን ስም የሚያጥላሹ፣ በትግሉ ስም ህዝባችንን እና ተዋጊው ወታደሩን በእንግልት ሲያሰቃዩ የቆዩ ግለሰቦች መሆናቸው ክፍለ ጦሩ ከህዝብ እና ከፋኖ አባላቱ የተሰጠው ጥቆማ ተቀብሎ የኦዲት ስራ እየሰራ መሆኑን እና እርምጃ እንደሚወሰድባቸው በማወቃቸው ወደ ጠላት መግባታቸውን ማሳወቅ እንወዳለን።
አዲስ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 02/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

❤6
ሰበር
ማሰሮ ከተማ ከባድ ዉጊያ እየተደረገ ነዉ
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቁ በላይ ዐዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር በቀን 02/06/2818 ዓ.ም ጧት ከባድ ዉጊያ በማሰሮ ከተማ ተካሄደ ። የኮሩ ልዩ ተልኮ እና የጎቤ ክፍለ ጦር አዉራንባ ብርጌድ እና ሰሜን ብርጌድ የሳተፉ ሲሆን አርበኞች ክፋለ ጦር ከብርጌዶች የተዉጣጣ ሃይል ተሳትፋል
በዚህ በነበረዉ ዉጊያ በፋሽሽቱ የብልፅግና ጥምር ሃይል ላይ ከፍተኛ
ጉዳት ደርሶበታል
# የሞተ ከ 13 በላይ ሲሆን
# 2 አንቡላስ ቁስለኛ ወደ ጎንደር ተልኳል
# የምንሻ ፅ/ቤት ኃላፊዉ ሻለቃ ናቃቸዉም አቸነፍ ቆስሏል ወደ ጎንደር ሪፈር እንደተባለ እንደማይተርፍ እየተገለፀ ነዉ።
ፋኖ ከተማዉን የተቀጣጣረ ሲሆን ገዳዩ ስርዓት ወደ ህዝቡ ሞርተር መጠቀም ሲጀምር ወደ ኃላ በማፈግፈግ ፋኖ ከተማዉን ከቦ ይገኛል ።
ድል ለአማራ ፋኖ
ባንዴራዉ ግርማይ

❤3🙏2
ከሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር የተላለፈ ጥልቅ የሃዘን መግለጫ
ታጋይ ይሰዋል፤ትግል ይቀጥላል!!
=========================
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በስማዳ ወረዳ ልዩ ስሙ ሸረፍ ጎዴ በተባለ የኮንክሪት ምሽግ የአንድ ብርቱ ጀግና ታሪክ በደም ብዕር ቀለም ተከተበ። ሻለቃ መንግስት ጥጋቡ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቂ ፣ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ቃኘ እና ማሃኒድስ ሃላፊ እንደሱ ብዙ ሺህ ጀግኖችን የመራ አዋጊና ተዋጊ 18 ዓመት በላይ በአርበኝነት ነፍጥ አንግቶ የሞቀ ቤቱን እና ንብረቱን ትቶ በድር በገደሉ በመንከራተት ደቡብ ጎንደርን በተለይ ደግሞ እስቴ ወረዳ የኦዴድ ብልፅግናን አከርካሪ የሰበረ ጀግና ነበር።
የአረመኔውን አብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሃይል ጉርንቦ ለጉርንቦ ገጥሞ የጀግንነት መንገድ ምን እንደሆነ ለአማራ ህዝብ አሳይቶ በትናንትነው ዕለት በክብር ተሰውቷል።
ለወጣለት አላማው በታማኝነት እና በጀግንነት ሰማዕትነትን የተቀበለው ይህ ብርቱ ጀግና ለአላማ ታምኖ መፅናትን የሚለው ቃል በአዕምሮ ሰንቆ እንደ ወርቅ በሳት ተፈትኖ ህዝቡና ለሐይማኖቱ በልበ ሙሉ ጀግንነት 8 ሰዓት ያህል ከአላማ ጓዶቹ ጋር ሁኖ እሳት በሚተፈው አፈሙዝ ጠላትን አርበድብዷል፣ደምስሷል።
በጠላት ሃይል ላይ የሸረፍ ጎዴ የኮንክሪት ምሽግን በመደምሰስ አንበሰው ጀግና የዘላለም ታሪኩን በወርቅ የደም ቀለም ብዕር ፃፈ።
በመጨረሻም ሻለቃ መንግስት ጥጋቡ መሰዕዋትነት እስከ ከፈለበት ቀን ድረስ ስለቼኝ ደከመኝ ሳይል በቅንነት፣ በታማኝነት እና በጀግንነት የተሰጠውን የህዝብ ሃላፊነት አደራ ሁሉ ሲፈፅም ቆይቷል። ነገር ግን በስማዳ ወረዳ በሸረፍ ጎዴ ቦታ የሰማዕትነትን የወርቅ አክሊል ደፍቷል።
ታሪክ እሱንና መሰል የክፉ ቀን ልጆችን መቼም አይረሳም፤ በትውልድ ዘንድ ስማቸው እየተወሳ ለዘላለም ይኖራል።
ክብር ለህዝብ ነፃነት ሲሉ ለተሰው ሰማዕታት!!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ፋኖ መ/ር ያሬድ ገደፍው
የጉና ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
የካቲት 2/2018 ዓ.ም

❤5💔3
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ኮር 1ኛ ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር የካቲት 02/06/2018 ጠላትን ሁለት ቦታላይ ቆርጦ በመያዝ ከቀኑ11:00 ሰዓት እሰከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ግብፃዊት ማሪያም ላይ እና ገነት ወንዝ ላይ በተደረገ ውጊያ ጠላት አስክሬኑን እና መኪናውን እያጠባጠበ እግሬ አውጭይ ብሎ ወደ ባህር ዳር እና ሐሙሲት ከተማ ፈርጥጣል ሐሙሲት ከተማ ላይ ያለው የጠላት ሀይል የድረሱልኝ ጥሪ ወደ ባህር ዳር ልካል ከዚሁ ጎን ለጎን ወደ ባህር ዳር አቅጣጫ ምሽግ በመቆፈር ላይ ይገኛል
የተገኘ ምርኮ
ፖሊስ =1
አድማ=2
ሚኒሻ=4
የሙት ቁጥር=7
የተገኘ ትጥቅ
ክላሽ =17
አብራረው=32
መኪና
ፖትሮል=2
አቡላንስ=1
ተተካሽ ቁጥሩ ያልታወቀ የድሽቃ እና የክላሽ በብዛት ተገኝታል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር
ህ/ግ ፋኖ ፍቅሩ ባየ

❤2🙏1
ሰበር የድል ዜና!!!
ስምንተኛ ቀኑን ባስቆጠረው አውደውጊያ የአገዛዙ ጥምር ጦር አከርካሪውን ተመታ!!!
የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር 4ቱንም ክ/ጦሮች/ ካራማራ ክ/ጦ ፣ ፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ፣ ኦሜድላ ክ/ጦ ነብሮ ብርጌድ ፣ አድዋ ክ/ጦ ከቀጠናው አስተባባሪ ግብረሀይል ጋር በመጣመር በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ሽንፈትን ማድረስ ተችሏል።
የአገዛዙ ጥምር ጦር በሁለት አቅጣጫ ከጎንደር በሻሁራ በኩል እና በቋራ በደለጎ በኩል ያለ የሌለ ሀይሉን ይዞ ወደ ቀጠናው ገብቶ ክፉኛ ሽንፈትን ሲያስተናግድ ሰነባብቶ በትናንትናው እለት የካቲት 02/2018 ከቀኑ 8:30_12:00 ከደለጎ ተነስቶ አባድግሱ የሰፈረውንና ከሻሁራ በኩል ተነስቶ ገንገን የሰፈረውን ዘጊ ሀይል በማዘጋጀት ከአፀደማርያምና ከጎንደር ተነስቶ ወደ ቀጠናው የገባውን የአገዛዙን ጦር ቆርጦ ከበባ ውስጥ በማስገባት፤ መውጫ መግቢያ በማሳጣት በአይበገሬዎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች እና በቀጠናው ከተመደቡ የተቋም አመራሮች ጋር የተሰራው ጀብድ ጠላትን አንገት ያስደፋና በቀጠናው ያቀደውን ተግባር መፈፀም እንዳይችል ተደርጎ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ሁሉም በየመጣበት ጨለማን ተገን አድርጎ ከቀጠናው ሊወጣ ችሏል።
በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል:
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የቁስ ኪሳራ ከማድረስ ባሻገር የአገዛዙ የሻለቃ ማእረግ ያለው አመራር እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።
የሞተ ሻለቃ መሪን ጨምሮ ከ10በላይ ሲሆን
የቆሰለ ከ13 በላይ ሆኗል
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 03/2018

🙏4
አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በምሽት ጠላት ላይ ጥቃት በመፈፀም ድል አስመዘገቡ::
አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ የተወሰኑ አባሎች የካቲት 2/2018 ዓ.ም ምሽት 2:00 ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በመግባት ጠላት ካምፕ ካደረገው ጎብየ 2ኛ ደረጃ ትምርት ቤት ሰርገው በመግባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት ሻምበል አመራሩን ጨምሮ ሁለት ጓድ ጠላት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል አስመዝግበዋል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን በማዞር እዛው ጎብየ ከተማ ጦር መሳሪያ ያልታጠቀ ግለሰብ በግፍ ረሽኗል:: ንፁሃኖችን በመግደል ያልረካው የአገዛዙ ሰራዊት ግመልና በሬዎችን ጭምር በጥይት ደብድቦ ገድሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 3/2018 ዓ.ም

🙏2
እጅ ስጡ ራሳችሁን አትርፉ!!
የዓብይ አህመድን ሴራ አክሽፉ!!
አፋብን በላይ ዕዝ
ጣና ገላውዲዎስ ክፍለ ጦር
[የካቲት 03/2018ዓ.ም ምሽት 1:00]
🔸01 ዲሽቃ
🔸01 ኦባማ ሙሉ የክላሽና ዲሽቃ ተተኳሽ
🔸ከ100+ በላይ ክላሽ የጦር መሳሪያ ተማርኳል።ከባህርዳር 40 ኪ.ሜ ርቀት ተረካክበን ጨርሰናል።
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

❤6🙏1
ከትናት የቀጠለው የጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦርየድል ጉዞ የካቲት 02/06/2018 ከአንበሳሜ ከተማ ሲወጣ ተቆርጦ የተደባየው የጠላት ሀይል ሐሙሲት ከተማ ከአለው ጠላት ከተቀላቀለ በኋሏ የካቲት03/06/2018 ከሐሙሲት ከተማ 2ኪ/ሜ ወጣ ብሎ ቡራት ወይም ንፋስ ስልክ ከተባ ቦታ ላይ ምሽግ ሲቆፍር የወላው የጠላት ሀይል ክንዱ የማይዝለው የገብርየ የቀኝ እጅ የሆነው ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ከቀኑ 11:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12:30 በጨረሸ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ምሽጉ ሲሰበር ጠላት እንትናቱ አስክሬኑን እና ፖሮሎቹን እያጠባጠበ ወደ ሀሙሲት ከተማ ቢገባም ፋኖ እንደ አራስ ነበር እየተከተ ብርቱ ክንዱን ሳሳርፍበት አምሽታል።
በአውደው ጊያው የተገኘ ምርኮ
1ኛ=ድሽቃ 1
2ኛ=ክላሽ 115
3ኛ=የድሽቃ ተተኳሽ አንድ አይሱዙ መኪና
4ኛ=ፖትሮል=1
5ኛ=ኦባማ አይሱዙ 1
ምርኮኛ አድማ ብትን =8
ሙት እና ቁስለኛ ያልተለየ ሲሆን ጠላት ከባድ ኪሳራ ስለደረሰበት ወደ ባህር ዳር ጓዙን ጠቅልሎ ሂዳል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ህ/ግ ፋኖ ፍቅሩ ባየ

❤4🙏1