ልዩ ጥንቅር - ሸዋ
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከጥር 26/2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 01 ቀን 2018 ዓ.ም፣ እየተደረገ ያለ እልክ አስጨራሽ ትንቅንቅ
ሸዋ ላይ ለከበባ የመጣው የአገዛዙ አየር ወለድ ኮማንዶ ሰራዊት በስቦ መምታት የውጊያ ስልት ተመታ። በአገዛዙ ሰራዊት ንፁሀኖች በግፍ ተረሽነዋል!!
አሳዛኙ ክስተት፦
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከፋኖ የሚወሰድበትን ጠንካራ ምት መቋቋም ያቃተው የኦህዴድ ብልፅግና ስርዓት ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት የበቀል በትሩን መሣሪያ ባልታጠቁ ንፁኋኖች ላይ ፈፅሟል። በዚህም የአገዛዙ ጥቃት በርካታ ንፁሀኖች የተረሸኑ ሲሆን በርካቶች ደግሞ ታግተው በአገዛዙ ሰራዊት ተወስደዋል። እንዲሁም የንፁኋን መኖሪያ ቤቶች በድሮን፣ በተዋጊ ሄሊኮፍተሮችና በመድፍ ተደብድበው እየወደሙ፣ እየተቃጠሉ ይገኛሉ።
በአማራ ምድር ላይ ልዩ ዞን ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ተብሎ ከተዋቀረው (ከኬሚሴ) የተነሱ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ከስርዓቱ መከላከያ ሰራዊት ጋር ተቀናጅተው በከባድ መሣሪያ ሽፋን በመታገዝ በንፁኋን ላይ ከባድ እልቂት ፈፅመዋል። በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ በኤፍራታና ግድም ማኛ ቀበሌ፣ ዘምቦ ቀበሌ ልዩ ቦታው ግምብ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ 14 አርሶ አደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።
የ14ቱ አርሶአደሮች አስከሬን ጥር 29/2018 ዓ.ም በአንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል።
ከፋኖ በሚወሰድበት እርምጃ ከባድ ኪሳራን የተከናነበው አገዛዙ በሸዋ የኔትዎርክና የመብራት አገልግሎች በማቋረጥ ከኬሚሲ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን በማስገባት ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር አቀናጅቶ በንፁኋን ላይ የበቀል ጭፍጨፋ ፈፅሟል።
አገዛዙ ንጹሀንን ከመረሸን በተጨማሪም ወጣቶች እና ህጻናትን እያፈሰ ይገኛል። ሸዋ ላይ ኔቶርክ አጥፍቶ ለከበባ የመጣውና ህዝቡን ሲጨፈጭፍ የነበረ የብልፅግናው ወንበር ጠባቂ የአገዛዙ አየር ወለድ ኮማንዶ ሰራዊት በስቦ መምታት የውጊያ ስልት ዛሬም ተጠናክሮ በቀጠለበት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አናብስቶች እየተለበለበ ይገኛል።
በተቀናጀ ጥቃት ኪሳራ ያስተናገደው ጠላት መቋቋም ሲያቅተው ቀወት፣ ወክፈሌ፣ አርሷምባ እና ሌሎችንም ቦታዎችን ለቆ ለመፈርጠጥ ተገዷል።
በጥር 30/2018 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከሸዋሮቢት ከተማ እና ከሞላሌ ስፍር ቁጥር የሌለው የአገዛዙ ጦር ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝን ለማፈን በ 3 አቅጣጫ፣ ወደ ቆቦ፣ ወደ ተሬ፣ ወክፈሌ ወደተባሉ ቀበሌዎች አዳሩን ከበባ ለማድረግ ቢሞክርም፣ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ፣ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር፣ ከደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ክፍለጦር፣ ከወንዱ አስቻለው ደሴ ክፍለ ጦር፣ ከበራራ ክፍለጦር የተውጣጡ ሻለቆች እና የዕዙ ቃኝ ንስር ሻለቃ ጋር በመጣመር "መንግስት" ወደ ሚባል ቦታ ስቦ በማስገባት በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰውበታል። ከሌሊቱ 11፡00 ሰዓት የጀመረው አውደውጊያ ሙሉ ቀን የቀጠለ ሲሆን አገዛዙ በሄሊኮፍተር ጭምር ሙት እና ቁስለኛውን እየለቀመ ይገኛል።
ዛሬም ስድስተኛ ቀኑን እያስቆጠረ ባለው አውደ ውጊያ በተመሳሳይ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በቆቦ(መንግስት)፣ በውስቴንቧይ ትንቅንቁ እንደቀጠለ ነው። ዝርዝሩን ከውጊያው መጠናቀቅ በኋላ የምንመለስበት ይሆናል።
የካቲት 1/2018 ዓ.ም
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!!
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ!!
@አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ!

❤1🙏1
የአደረጃጀት ዜና!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የኮር 2 ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ለበርካታ ቀናት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የኮርና የክ/ጦር ስያሜ በመቀየር እንዲሁም የአመራር መተካካትና አጠቃላይ ግምገማ አድርጓል።
በመሆኑም የበፊት ስሙ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 የነበረውን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 102ኛ ኮር በማለት ቀይሯል።
ምኒልክ ዕዝ 102ኛ ኮር እንዲሁም በስሩ የሚገኙትን ሁሉንም ክፍለ ጦሮች በሰሩት ጀብዱ መሰረት የስም ስያሜ ሰጥቷል::
1ኛ.ዞብል አምባ ክፍለ ጦርን 12ኛ ክፍለጦር
2ኛ.ካላኮርማ ክፍለ ጦርን 49ኛ ክፍለጦር
3ኛ.ታጠቅ ክፍለ ጦር ዲቢና ወርቄ ባለሸርጡ ብርጌድ እና የኮር መካናይዝድ በአንድ ላይ በመበወዝ 65ኛ
ክፍለጦር በሚል ተሰይመዋል::
በመጨረሻም አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅንቄ
(አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎን በመለየት ለወደፊት ለሚሰራቸው ተግባራት ጥልቅ ሂስ ግለ-ሂስ (ግምገማ) በማድረግ በቀን 28/05/2018 ዓ.ም አዳዲስ የስራ ሃላፊነትና የአመራር ሽግሽግ በአዲሱ የአደረጃጀት ሪፎርም በሚከተለው መልኩ ሰርቷል።
1.ዋና ሰብሳቢ...............አርበኛ ረዳ ውበቱ
2.ወታደራዊ አዛዥ............አርበኛ ጌታቸው መልኩ
3.ም/ወታደራዊ አዛዥ.........አርበኛ ዘውዱ ዳርጌ
4.ወታደራዊ አማካሪ.........አርበኛ ሻ/ል እንድሪያስ ሽፈራው
5. ዘመቻ መምሪያ ............አርበኛ ዋሴ ጫኔ.
6.ም/ዘመቻ መምሪያ........ አርበኛ በላይ መንግስቱ
7.ወታደራዊ አሰተዳር.......አረበኛ ፈለቀ ደጉ
8.የሰው ሀይል አስተዳደር.....አርበኛ መ/ር ሞላ ዝናቤ
9.ጤና መምሪያ..............አርበኛ ተፋየ ታደሰ
10.ፋይናንስ ሃላፊ................አርበኛ አለሙ ፈንቴ
11.ም/ፋይናንስ ...................አርበኛ ምስጋን ታደሰ
12.የፖለቲካ መምሪያ..............አርበኛ ሻምበል አሌ
13.የህዝብ አስተዳደር.........አርበኛ ሳሙኤል ሞገስ
14.የህዝብ ግንኙነት.........አርበኛ መ/ር አታሎ ሙሉጌታ
15.ሀብት አፈላላጊ...............አርበኛ ሀበቴ ዘውዱ
16.መረጃና ደህንነት.............########
17.ስልጠና መምሪያ......አርበኛ መ/አለቃ ሲሳይ መንግስቴ
18.አማካሪና ፀሀፊ...............አርበኛ ባየ ዝናቤ
19.የህግ መምሪያ................አርበኛ መስፍን አያሌው
20.ሎጅስቲክ መምሪያ..........አርበኛ ዝናቤ በሪሁን
21.ኦርድናንስ...................አርበኛ ፈንታቢል ደርሶ
22.ም/ኦርዲናስ................አርበኛ አንዱአለም አዲሴ
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት አርበኛ መ/ር አታሎ ሙሉጌታ
የካቲት 2/2018 ዓ.ም

❤5🙏1
ሰበር ዜና!!
መካነ ኢየሱስ ከተማ በድጋሜ ተሞሸረች!
ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጨረው ተጋድሎ የድል ዜና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።
========================
የፋሽስቱ አብይ አህመድ ሜካናይዝድ መሳሪያዎች ከወደቁ ቆራሌዮ ብረታ ብረት የዘለሉ አይደሉም !!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቂ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የግዙፉ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር መንትዮዎቹ ጉና ክፍለ ጦር እና ዘረ ውባንተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር በጋራ የብልፅግናን ጠላት ሃይልን በመደምሰስ ታሪክ ስርተዋል ።
የበሰበሰው የብልፅግና አገዛዝ ምላስ ብቻ የቀረው ሰርዓዊቱን በየ ቀኑ እየቀበረ ስልጣኑን ለማቆየት እየተፍጨረጨረ ቢገኝም ከሽንፍቱ ግን አልዳነም።
ከማለደው 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 9:35 ሰዓት በፈፀሙት ጥቃት ልዩ ስማቸው መካነ ኢየሱስ ከተማ፣ እስቴ ዴንሳ ተራራ፣ ለዋዬ፣ ማይነት ኢየሱስ፣ ሚድርቋ እና ጋሳይ ከተማ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠረው ስብስብ በክንደ ረመጦች የፋኖ አባላት ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ሲያስተናግድ ውሏል።
ይህ በእንዳህ እንዳለ በተመሳሳይ ዜና ስማዳ ወረዳ 265 በላይ የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ወረዳዋም በጀግኖች ፋኖ ተሞሽራ ትገኛለች።
በቀጣይ ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ጥር 02/2018 ዓ.ም
ፋኖ መ/ር ያሬድ ገደፍው የጉና ክፍለ ጦር ህ/ ግ ሃላፊ

🙏3❤1
ትግሉ ፅናት ይጠይቃል!!
የካቲት 02/2018 ዓ.ም
በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ በመቃወም ለአማራ ህዝብ ነፃነት የህልውና ትግል ለማሻገር የተንኮታኮተውን የአገዛዙ ኃይል ለመቅበር እና ትግሉን ቀጥ ባለ ቁመና በመምራት ጫፍ ለማድርስ በ64ኛ ክፍለ ጦር የሚገኙ አመራር እና አባላት
ድርጅቱ እና ህዝባችን የሰጣቸውን የስራ ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ እየታገሉ ይገኛል።
የጀግኖች ስብስብ የኮስትር ግርፎች የሽፈራው ልጆች ከውስጥም ከውጭም ያለውን ጫና ተቆቁመው ክፍለ ጦር የተሻለ ቁመና ይዞ እንዲሄድ ሌት ተቀን ድምፃቸውን አጥፍተው እየሰሩ ይገኛል።
የአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግል መሪዎቹን መርጦ ወደ አንድ መምጣቱ እና ቀጥ ያለ ቁመና እየያዘ መምጣቱን ተከትሎ በክፍለ ጦሩ እየታዩ የሚገኙት አንዳን የጠላት ተልኮ ተሸካሚ ቅርብ ወራጆች ድርጅቱ በፋይናስ እና ኦዲት ኢንስፔክሽን ወደ መሬት ወርዶ መስራት ሲጀምር አገዛዙ አስርጎ ያስገባቸው ተለላኪዎች ታጋይ መሳይ የሌባ ስብስቦች ተልዕኮቸውን ፈፅመው ከህዝብ እና ከድርጅቱ የዘርፍት ገንዘብ በኦዲት እንደሚጠየቁ እርግጠኛ ሲሆኑ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ።
ትግሉ እየጠራ ነው!!
64ኛ ክፍለ ጦር የትግሉን መነሻ እና መድርሻ፣ ዓላማ ያለው፣ ጠላት በስሙ ሲጠራ የሚያስፈራ ጠላትን መመከት እና መደምሰስ የሚችል የሰለጠነ ሰራዊት እየገነባ ይገኛል።
በክፍለ ጦራችን የአማራን ህዝብ ተዋርሰው በሆዳቸው ያደሩ ተራ ግለሰቦች ከአማራ ህዝብ ጠላት ጋር በማበር በባንዳነት በመሳተፍ የራሳቸውን ወገን አሳልፈው ክብራቸውን አዋርደው በተራ ጥቅማ ጥቅም አማራነታቸው በመሸጥ #እንቁ_ጀግኖችን በሸበል በረንታ በየኮሬ የኩበት አካባቢው ቀበሌ ከአንዴ ሁለቴ በከበባ አስበልተው የክ/ጦር አመራሮችን በጠላት ጥይት ለማስመታት ሲሰሩ ቆይተዋል።
እነዚህ የአማራ ህዝብ የደም ግብሮች ከአገዛዙ ጋር በመሰለፍ የአማራ ህዝብ ታሪክ ያጠፉ ባንዳዎች መሆናቸውን ለታሪክ መዝግበን ይዘናል።
የአማራ ህዝብ ዘብ የጀግኖች የአርበኞች ስብስብ ብዙ ጀግኖች የወደቁበት የአማራ ፋኖ ህዝባችንን ነፃ ለማውጣት እየሰራን እንገኛለን።
የፋኖን ዩኒፎርም በመልበስ በትግላችን ተመሳስለው የአገዛዙን ስረዓት የሚደግፉ፣ የፋኖን ስም የሚያጥላሹ፣ በትግሉ ስም ህዝባችንን እና ተዋጊው ወታደሩን በእንግልት ሲያሰቃዩ የቆዩ ግለሰቦች መሆናቸው ክፍለ ጦሩ ከህዝብ እና ከፋኖ አባላቱ የተሰጠው ጥቆማ ተቀብሎ የኦዲት ስራ እየሰራ መሆኑን እና እርምጃ እንደሚወሰድባቸው በማወቃቸው ወደ ጠላት መግባታቸውን ማሳወቅ እንወዳለን።
አዲስ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 02/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

❤6
ሰበር
ማሰሮ ከተማ ከባድ ዉጊያ እየተደረገ ነዉ
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቁ በላይ ዐዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር በቀን 02/06/2818 ዓ.ም ጧት ከባድ ዉጊያ በማሰሮ ከተማ ተካሄደ ። የኮሩ ልዩ ተልኮ እና የጎቤ ክፍለ ጦር አዉራንባ ብርጌድ እና ሰሜን ብርጌድ የሳተፉ ሲሆን አርበኞች ክፋለ ጦር ከብርጌዶች የተዉጣጣ ሃይል ተሳትፋል
በዚህ በነበረዉ ዉጊያ በፋሽሽቱ የብልፅግና ጥምር ሃይል ላይ ከፍተኛ
ጉዳት ደርሶበታል
# የሞተ ከ 13 በላይ ሲሆን
# 2 አንቡላስ ቁስለኛ ወደ ጎንደር ተልኳል
# የምንሻ ፅ/ቤት ኃላፊዉ ሻለቃ ናቃቸዉም አቸነፍ ቆስሏል ወደ ጎንደር ሪፈር እንደተባለ እንደማይተርፍ እየተገለፀ ነዉ።
ፋኖ ከተማዉን የተቀጣጣረ ሲሆን ገዳዩ ስርዓት ወደ ህዝቡ ሞርተር መጠቀም ሲጀምር ወደ ኃላ በማፈግፈግ ፋኖ ከተማዉን ከቦ ይገኛል ።
ድል ለአማራ ፋኖ
ባንዴራዉ ግርማይ

❤3🙏2
ከሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር የተላለፈ ጥልቅ የሃዘን መግለጫ
ታጋይ ይሰዋል፤ትግል ይቀጥላል!!
=========================
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በስማዳ ወረዳ ልዩ ስሙ ሸረፍ ጎዴ በተባለ የኮንክሪት ምሽግ የአንድ ብርቱ ጀግና ታሪክ በደም ብዕር ቀለም ተከተበ። ሻለቃ መንግስት ጥጋቡ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቂ ፣ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ቃኘ እና ማሃኒድስ ሃላፊ እንደሱ ብዙ ሺህ ጀግኖችን የመራ አዋጊና ተዋጊ 18 ዓመት በላይ በአርበኝነት ነፍጥ አንግቶ የሞቀ ቤቱን እና ንብረቱን ትቶ በድር በገደሉ በመንከራተት ደቡብ ጎንደርን በተለይ ደግሞ እስቴ ወረዳ የኦዴድ ብልፅግናን አከርካሪ የሰበረ ጀግና ነበር።
የአረመኔውን አብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሃይል ጉርንቦ ለጉርንቦ ገጥሞ የጀግንነት መንገድ ምን እንደሆነ ለአማራ ህዝብ አሳይቶ በትናንትነው ዕለት በክብር ተሰውቷል።
ለወጣለት አላማው በታማኝነት እና በጀግንነት ሰማዕትነትን የተቀበለው ይህ ብርቱ ጀግና ለአላማ ታምኖ መፅናትን የሚለው ቃል በአዕምሮ ሰንቆ እንደ ወርቅ በሳት ተፈትኖ ህዝቡና ለሐይማኖቱ በልበ ሙሉ ጀግንነት 8 ሰዓት ያህል ከአላማ ጓዶቹ ጋር ሁኖ እሳት በሚተፈው አፈሙዝ ጠላትን አርበድብዷል፣ደምስሷል።
በጠላት ሃይል ላይ የሸረፍ ጎዴ የኮንክሪት ምሽግን በመደምሰስ አንበሰው ጀግና የዘላለም ታሪኩን በወርቅ የደም ቀለም ብዕር ፃፈ።
በመጨረሻም ሻለቃ መንግስት ጥጋቡ መሰዕዋትነት እስከ ከፈለበት ቀን ድረስ ስለቼኝ ደከመኝ ሳይል በቅንነት፣ በታማኝነት እና በጀግንነት የተሰጠውን የህዝብ ሃላፊነት አደራ ሁሉ ሲፈፅም ቆይቷል። ነገር ግን በስማዳ ወረዳ በሸረፍ ጎዴ ቦታ የሰማዕትነትን የወርቅ አክሊል ደፍቷል።
ታሪክ እሱንና መሰል የክፉ ቀን ልጆችን መቼም አይረሳም፤ በትውልድ ዘንድ ስማቸው እየተወሳ ለዘላለም ይኖራል።
ክብር ለህዝብ ነፃነት ሲሉ ለተሰው ሰማዕታት!!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ፋኖ መ/ር ያሬድ ገደፍው
የጉና ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

❤5💔3
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ኮር 1ኛ ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር የካቲት 02/06/2018 ጠላትን ሁለት ቦታላይ ቆርጦ በመያዝ ከቀኑ11:00 ሰዓት እሰከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ግብፃዊት ማሪያም ላይ እና ገነት ወንዝ ላይ በተደረገ ውጊያ ጠላት አስክሬኑን እና መኪናውን እያጠባጠበ እግሬ አውጭይ ብሎ ወደ ባህር ዳር እና ሐሙሲት ከተማ ፈርጥጣል ሐሙሲት ከተማ ላይ ያለው የጠላት ሀይል የድረሱልኝ ጥሪ ወደ ባህር ዳር ልካል ከዚሁ ጎን ለጎን ወደ ባህር ዳር አቅጣጫ ምሽግ በመቆፈር ላይ ይገኛል
የተገኘ ምርኮ
ፖሊስ =1
አድማ=2
ሚኒሻ=4
የሙት ቁጥር=7
የተገኘ ትጥቅ
ክላሽ =17
አብራረው=32
መኪና
ፖትሮል=2
አቡላንስ=1
ተተካሽ ቁጥሩ ያልታወቀ የድሽቃ እና የክላሽ በብዛት ተገኝታል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር
ህ/ግ ፋኖ ፍቅሩ ባየ

❤2🙏1
ሰበር የድል ዜና!!!
ስምንተኛ ቀኑን ባስቆጠረው አውደውጊያ የአገዛዙ ጥምር ጦር አከርካሪውን ተመታ!!!
የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር 4ቱንም ክ/ጦሮች/ ካራማራ ክ/ጦ ፣ ፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ፣ ኦሜድላ ክ/ጦ ነብሮ ብርጌድ ፣ አድዋ ክ/ጦ ከቀጠናው አስተባባሪ ግብረሀይል ጋር በመጣመር በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ሽንፈትን ማድረስ ተችሏል።
የአገዛዙ ጥምር ጦር በሁለት አቅጣጫ ከጎንደር በሻሁራ በኩል እና በቋራ በደለጎ በኩል ያለ የሌለ ሀይሉን ይዞ ወደ ቀጠናው ገብቶ ክፉኛ ሽንፈትን ሲያስተናግድ ሰነባብቶ በትናንትናው እለት የካቲት 02/2018 ከቀኑ 8:30_12:00 ከደለጎ ተነስቶ አባድግሱ የሰፈረውንና ከሻሁራ በኩል ተነስቶ ገንገን የሰፈረውን ዘጊ ሀይል በማዘጋጀት ከአፀደማርያምና ከጎንደር ተነስቶ ወደ ቀጠናው የገባውን የአገዛዙን ጦር ቆርጦ ከበባ ውስጥ በማስገባት፤ መውጫ መግቢያ በማሳጣት በአይበገሬዎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች እና በቀጠናው ከተመደቡ የተቋም አመራሮች ጋር የተሰራው ጀብድ ጠላትን አንገት ያስደፋና በቀጠናው ያቀደውን ተግባር መፈፀም እንዳይችል ተደርጎ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ሁሉም በየመጣበት ጨለማን ተገን አድርጎ ከቀጠናው ሊወጣ ችሏል።
በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል:
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የቁስ ኪሳራ ከማድረስ ባሻገር የአገዛዙ የሻለቃ ማእረግ ያለው አመራር እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።
የሞተ ሻለቃ መሪን ጨምሮ ከ10በላይ ሲሆን
የቆሰለ ከ13 በላይ ሆኗል
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 03/2018

🙏4