የችሎት ውሎ
በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ የሽብር ወንጀል ተከሳሾች የሰነድ ማስረጃ አስተያየት በጽሁፍ አቅርበዋል ፤ ፍ/ቤቱ በተከሳሾች በኩል የቀረቡ አቤቱታዎችና የመብት ጥያቄዎችን መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ለጥር 28/2018 ቀጠሮ ይዟል።
ከአማራ ማንነታቸው ጋር በተያያዘ ታፍነው በግፍ እስር ላይ የሚገኙ ከ300 በላይ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞችን ጉዳይ ሲመለከቱ የከረሙት ሶስት ዳኞች በሌላ ሶስት አዳዲስ ዳኞች ተቀይረው ነው የእለቱ ችሎት እንዲታይ የተደረገው።
በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ ከአማረ መለሰ እና ደሳለኝ እጅጉ በስተቀር 14 ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጥር 19/2018 በነበረው ችሎት ከማ/ቤት ተገኝተዋል።
ተከሳሽ አማረ መለሰ በአዋሽ አርባ እና በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ከምርመራ ጋር በተያያዘ በደረሰበት ግፍ እና በደል የአዕምሮ ሕመም አጋጥሞት በአማኑኤል ሕክምና እየተከታተለ ስለሚገኝ ዛሬን ጨምሮ ለበርካታ ወራት ፍ/ቤት እየተገኘ አይደለም።
ተከሳሽ ደሳለኝ እጅጉም ከአልባሳት ጋር በተያያዘ ከማ/ቤቱ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በችሎት ሳይገኝ መቅረቱ ተገልጧል።
ጥር 19/2018 በነበረው በዚሁ ችሎት በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ የተከሰሱ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች በቀደመ ቀጠሯቸው መሰረት የሰነድ ማስረጃ አስተያየት በጽሁፍ አቅርበዋል።
በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው ፣ የተከበሩ ክርስቲያን ታደለ እና የተከበሩ ዶ/ር ካሳ ተሻገር በኩል የተለያዩ አቤቱታዎችና የመብት ጥያቄዎች ለችሎቱ ቀርበዋል።
የም/ቤት አባልነት ያለመከሰስ መብታቸው ከመነሳቱ በፊት ሊከሰሱ እንደማይገባ በመግለጽ መብታቸው ተነስቶ ከሆነም ሕጉን በጠበቀ መልኩ ስለመነሳቱ ፍ/ቤቱም ሆነ ተከሳሾች በቃለ ጉባኤ ጭምር ተረጋግጦ ሊያውቁት እንደሚገባ በመጥቀስ ማስረጃው ይሰጣቸው ዘንድ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ እንዲሰጥበት ጠይቀዋል።
በተያያዘም በስልክ ጠለፋ ተገኘ የተባለው የድምፅ ሪከርድ በሕጋዊ መልኩ በፍ/ቤት በኩል ሂደቱን ጠብቆ የተከናወነ ስለመሆኑ የክሱ እና የክርክር መዝገቡ እንዲመጣልን በማለት ትዕዛዝ ጠይቀዋል።
በዐቃቤ ሕግ በኩል አሁን በከሳሽ በኩል ማስረጃ የሚቀርብበት እንጅ ተከሳሾች ማስረጃ የሚያቀርቡበት አይደለም ፤ ተከላከሉ ከተባሉም ያኔ የሚፈልጉትን መረጃ ከተለያዩ ተቋማት ጠይቀው ሊያስመጡ ይችላሉ ፤ በመሆኑም ማስረጃው ለምን እንደተፈለገ ግልፅ ባልሆነበት አስተያየት ለመስጠት ይቸግረናል የሚል ምላሽ ሰጥቷል።
የስልክ ጠለፋውን በተመለከተ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ከሰጠ ተፈጻሚ እንደሚያድርግ ነው ከሳሽ የገለፀው።
ፍ/ቤቱ በተከሳሾች በኩል የቀረቡ አቤቱታዎችና የመብት ጥያቄዎችን መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ለጥር 28/2018 ቀጠሮ ይዟል።
ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾች በሰጡት የሰነድ አስተያየት ላይ ምላሽ እንዲሰጥበት ፍ/ቤቱን የጠየቀ ሲሆን ችሎቱም የተከሳሾችን የሰነድ አስተያየት ተመልክቶ ምላሽ ያስፈልገዋል ብሎ ሲያምንበት ትዕዛዝ እንደሚሰጥ ገልጧል።
ተከሳሽ አማረ መለሰን በተመለከተም ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል ተወስዶ እንዲታከም ለቀረበው አቤቱታ መጀመሪያ ተቋሙ በተሻለ የሕክምና ተቋም እንዲያሳክመውና ማሳከሙንም ሪፖርት እንዲያደርግ ያለው ፍ/ቤቱ አቤቱታውን ከዛ በኋላ የምናየው ይሆናል ሲል ገልጧል።
በመጨረሻም ፍ/ቤቱ በተከሳሾች በኩል የቀረቡ አቤቱታዎችንና የሰነድ አስተያየቶችን መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ለጥር 28/2018 ተለዋጭ ቀጠሮ መያዙ ታውቋል።
በተመሳሳይ በእለቱ ፍ/ቤት ከቀረቡ የሽብር ተከሳሾች መካከል ንብረት ሕብስት አንዱ ነበረ።
ዐቃቤ ሕግ በንብረት ላይ ያቀረበውን ክስ እንዲያሻሽሎ እንዲቀርብ በሚል ትዕዛዝ የተሰጠው ቢሆንም አሻሻልኩት ያለው ክስ ገና አልተሻሻለም ከመባሉ ጋር ተያይዞ ፍ/ቤቱ መርምሮ ብይን ለመስጠት ለጥር 21/2018 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ጥር 19/2018)

❤1🙏1
ከአማራ ማህበራት ግብረሃይል በዩኬ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረትን አስመልክቶ የተሰጠ የደስታ መግለጫ!
🙏2
ሰበር ዜና !
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአጼ አምደፅዮን ኮር እያደረገ ባለው ተከታታይ ውጊያዎች በአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ።
በዛሬው ዕለት ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠላት ያለ የሌለ የአየር ወለድ ሰራዊቱን ከሰላድንጋይ ከተማ እና ከጣርማበር ወረዳ በማሰባሰብ የወገንን ሃይል የማፈን ምናባዊ አላማ አንግቦ ወደ ሳሲት እና አይሶፌ ቀጠናዎች በማቅናት ላይ እያለ መረጃው ቀድሞ የደረሰው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፂዮን ኮር አካል የሆነው ራንቦ ክፍለጦር ልዩ ስሙ አጃና ሚካኤል መገንጠያ ላይ በጣለው የደፈጣ ጥቃት ከ19 በላይ የሚሆኑት የብልፅግናው ሰራዊት እስከወዲያኛው ሲሸኙ፣ በርካቶችን ቁስለኛ በማድረግ ከፍተኛ ኪሳራ ሲያደርስበት፣ በደፈጣ ጥቃት የተጀመረው ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሮ አድማሱን በማስፋት ክፍለጦሩ ታላቅ ድል ተጎናፅፏል።
በጀግናው ሰራዊታችን ደፈጣ ለይ የወደቀው የአየር ወለድ ክፍለጦር አባላቱ በጉዞ ላይ እያሉ በተፈፀመበት የቦንብ ጥቃትና እንደ እሳት በዘነበበት የጥይት አሩር በርካቶቹ ሲገደሉ ቀሪው የሰላድንጋይ ሆስፒታልን አጨናንቋል::
በመኪና ተጭኖ ወደ ሰላድንጋይ የተወሰደው የሰራዊቱ አስክሬን መቅበሪያ በከተማው በስተምስራቅ አቅጣጫ በግሬደር እየተቆፈረ እየተዘጋጀ ይገኛል።
በሌላ በኩል የአፄ አምደ ፂዮን ኮር አካል የሆኑት የእምዬ ምኒሊክ ልጆች በትላንትናው ዕለት ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በሌላኛው የውጊያ ግንባር ከመንዝ ቀያ ወረዳ መቀመጫ ከሆነችው ከዘመሮ ከተማ ተነስቶ ወደ ክምር ድንጋይ በማቅናት ላይ እያለ ባደረጉት የተቀናጀ ተጋድሎ ድል ሲቀዳጁ 3 የሚሊሻ አባላት በምኒሊክ ክፍለጦር መማረካቸውን ክፍለጦሩ በላከው የግንባር መረጃው አስታውቋል።
በምኒሊክ ክፍለጦር የተማረኩ የባንዳ አባላት ስም ዝርዝር:-
1ኛ. በቅርቡ የሚሊሻ አባል የሆነው አቶ ላይችል ከፈለኝ (በፋኖ ውስጥ በአባልነት የቆየ)
2ኛ. አቶ ቃኘው ደምሴ የ 02 ቀበሌ ሊቀመንበርና እና
3ኛ. በቅርቡ የሚሊሻ አባል የሆነው አቶ መክብብ ገብሬ (በፋኖ ውስጥ በአባልነት የቆየ) ናቸው።
ይሕ በእንዲሕ እንዳለ ሌላኛው የአፄ አምደ ፂዮን ኮር አካል የሆነው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር በተደጋጋሚ ወንጀል ሲፈልጋቸው የነበሩ የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የአገዛዙ ቀኝ እጅ የሆኑትን የሚሊሻ አባላት በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መጀመሩን ክፍለጦሩ ገልጿል።
በፋኖ ቁጥርጥር ስር የዋሉ የሚሊሻ አባላቱ:-
1ኛ. አቶ ጌታሁን ተፈራ የጎዝጎዛ ቀበሌ ሎጅሰቲክ
2ኛ. አቶ አሰደግድግ ለማ የሞተለሚ ቀበሌ ሀብት ሰብሳቢ ግርግር ጎጥ እና
3ኛ. አቶ እንዳለልኝ ሀብታሙ ሞተለሚ ቀበሌ እናት ጉያ ጎጥ ሀብት የአገዛዙ ሰብሳቢ ናቸው።
ከፍለጦሩ በቁጥጥር ስር ስላዋላቸው የሚሊሻ አባላት በሰጠው ማብራሪያ መሰረት ግለሰቦቹ ከዚሕ ቀደም በፋኖ መዋቅር ስር ሆነው እየሰሩ የነበሩ እና በመሀል ክህደት ፈፅመው ወደ ጠላት የገቡ፤ ከዛም ፋኖ ይቅርታ አድርጎላቸው በድጋሚ ወደ ፋኖ አደረጃጀት ተመልሰው በስራ ለይ እያሉ ዳግም ክህደት በመፈፀም ደብረብርሀን ከተማ ድረስ በመሄድ በአገዛዙ ቤት የማጭበርበሪያ ተሀድሶና 94,000 ብር ወስደው የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ላለው አገዛዝ ታምነው በሚሊሻ ስምሪት ላይ በነበሩበት ወቅት በራስ አበበ አረጋይ የክፍለጦር ቃኝዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ክፍለጦሩ አረጋግጧል።
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ክፍል ከግንባር መረጃዎችን አጠናቅሮ አድርሶናል።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!
ድል ለአፋብን!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
አንድነታችን አሸናፊነታች!!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤1👍1
የፋሽስቱ አብይ መከላከያ ሰራዊት መቶ አለቃን ጨምሮ ሌሎች ወታደሮች ተደመሰሱ!!
ከጥር 18ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ጠላት ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሰበሰበውን ኃይል ወደ ምዕራብ ወሎ ሲያንቀሳቅስ በንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት ጥቃት እየተሰነዘረበት ይገኛል።
በዚህም መሰረት ከትናንት በስቲያ ማለትም ጥር 1ቀን 2018 ዓ/ም በለጩማ ላይ ታሪክ ተሰርቷል።
በበርካታ ተሽከርካሪዎች ጭኖ ወታደሮችን ወደ ምዕራብ ወሎ እያጓጓዘ ያለው ፋሽስታዊው መንግሥት በለጩማ ሲደርስ ያልታሰበ አደጋ ገጥሞታል። የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስበት የምዕራብ ወሎ ቀጠና ሰሞኑን ብዛት ያለው የጠላት ኃይል ከከባድ መሳሪያ ጋር እየተጋጓዘ እንደሆነ ይታወቃል። በቀጠናው የነበረው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር ሰራዊት ድጋፍ የፋኖን ጫና መቋቋም ስላልቻለ በቅርቡ የተመሰረተው 11ኛ ዕዝ ሰራዊት በድጋፍ ሰጭነት ወደ ቀጠናው ሲገባ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 4ተኛ ሻለቃ ፋኖዎች በሰነዘሩበት የደፈጣ ጥቃት ከባድ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። ከደሴ ተነስቶ በስተ ምዕራብ በኩል ሲጓጓዝ ከነበረው በርካታ ኃይል መካከል ወደ አማራ ሳይንት ሊገባ በ6 ኦራል እና በ4 ፓትሮል ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጠላት ኃይል ላይ እነ ሞት አይፈሬ በሰነዘሩት ጥቃት የደረሰው ጉዳት የሚከተለውን ይመስላል:-
የተደመሰሰ 5 የመከላከያ መስመራዊ ወታደሮች እና 1 መቶ አለቃ እንድሁም 3 አድማ ብተና፤ በድምር 9 የጠላት ኃይል እስከወድያኛው ሲሸኝ 7 መከላከያ እና 9 አድማ ብተና በድምሩ 16 ጠላት ቁስለኛ ተደርጓል። የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ደምመላሾች በብርሀን ፍጥነት በድምሩ 25 የጠላት ኃይልን ከጥቅም ውጭ አድርገዋል።
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 20 ቀን 2018 ዓ/ም

🙏1
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር የ2 ወር የግዳጅ አፈጻጸሞችን ገመገመ:-
==============================
ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በ3 ግዙፍ ክ/ጦሮች የተዋቀረ ሲሆን መልሶ ማደራጀቱን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅና በስሩ የሚገኙ ክ/ጦሮችን በመገምገም እና ለአመራሩ አጭር ስልጠና በመስጠት ማጠናቀቁ ይታወቃል።
ኮሩ በመልሶ ማደራጀቱ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና ጠንካራ ጎኖች በማንሳት ለ2 ቀናት ጥልቅ ግምገማ ያደረገ ሲሆን የወደፊት የትግል አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቋል።
ስለሆነም የውስጥና የውጭውን የጠላትን ከፍተኛ ጫና በመቋቋም የ109ኛ ኮር መልሶ ማደራጀት በተሳካ ሁኔታ እውን እንዲሆን ተግታችሁ ለሰራችሁ ለቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለ109ኛ ኮር አመራሮች፣ ለ88ኛ፣ ለ99ኛ እና ለ77ኛ ክፍለጦር አመራሮች፣ በሁሉም ክ/ጦሮች ስር ተጠርንፋችሁ እየታገላችሁ ላላችሁ አባሎች፣ ለቴዎድሮስ ዕዝ ኮማንዶ ዩኒት እንዲሁም ለአካባቢው ማሕብረሰብ የ109ኛ ኮር ስራ አመራር ከፍተኛ አክብሮት እና ላቀ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት

🙏2❤1
ዛሬም በላይ ዘለቀ ዕዝ እና ምኒልክ ዕዝ በጋራ በመሆን ታሪክ ሰርተዋል።
በላይ ዘለቀ ዕዝ እና ሚኒልክ ዕዝ በጋራ በመሆን በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድል ተጎናፀፉ።
አማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር እሸት ክፍለ ጦር ፣ ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ ፣ ሸደሆ መቄት ሻለቃ እና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዉባንተ አባተ ኮር የተዉጣጡ የፋኖ አባላት በብርሃኑ ጁላ ግትልትል ሰራዊት ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
መነሻዉን ከታሪካዊቷ ቦታ ላሊበላ ከተማ እና ላሊበላ ኤርፖርት (ሽምሽሃ) አድርጎ እሸት ክፍለ ጦርን አፍናለሁ በሚል አጎል ምኞት አዳሩን በአምስት አቅጣጫ አስፍቶ ቢመጣም በዉባንተ አባተ ልጆች እና በአሳምነዉ ልጆች ተገርፎ አስክሬኑን እንኳን ሳያነሳ ወደ መጣበት ላሊበላ ኤሪፖርት (ሽምሽሃ) እና ላሊበላ ከተማ ፈርጥጦ ተመልሷል።
ዉጊያዉም ዛሬ ማለትም ቀን 20/2018 ዓ.ም ከለሊቱ 10-8 ሰዓት በፈጀዉ ትንቅንቅም ከ15 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ 20 በላይ ቁስለኛ ማድርግ ተችሏል።
በመጨርሻም "አንድነታችን ሃይል ነዉ ካሁን በኃላ አማራ አንድ ድርጅት ፈጥረናል በጎጥ አጥር ሳንካለል ስንፈልግ ሸዋ ፣ ስንፈልግ ጓጃም ፣ጎንደር ፣ወሎ በማንኛዉም ቦታ ተወርዉረን ጠላትን አከርካሪዉን እንሰብረዋለን ሲሉ" የሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ እና የበላይ ዘለቀ ዕዝ ዉባንተ አባተ ኮር አዛዥ አርበኛ አመኑ አለም አንተ በጋራ መልዕክት አስተላልፈዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ!
ጥር 20/5/2018 ዓ.ም

🙏3
ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በርካታ ጠላት በመደምሰስና በመማረክ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
አማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጥር 19 ለ 20/2018 ዓ.ም ሌሊት ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ልዩ ቦታው ቆሎ ባቄላ የሚባል ቦታ ላይ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ጀግናውና አይበገሬው 24ኛ ክ/ጦር ረጅም ጉዞ በመጓዝ ከሌሊቱ 7:00 ወደ ጠላት ምሽግ ሰርገው በመግባት የጥይት ናዳ አውርደውበታል። ጠላት ጥቃቱ ሲፈፀምበት ጨለማ ስለነበር ግማሹ ገደል ሲገባ ግማሹ ደግሞ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።
ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር በተጋድሎው አስር የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ምርኮኛ ያደረጉ ሲሆን አስራ አምስት ክላሾችንም በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ!
ጥር 20/2018 ዓ.ም

በደቡብ አማራ ሸዋ ቀጠና በሳሲት ግንባር በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ከ19 በላይ የአገዛዙ የአየር ወለድ ኮማንዶ አባላት ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸው ታወቀ!
ፋኖ የስቦ መምታት የጦር ስልት በተጠቀመበት በዚህ ሽምቅ ጥቃት፡ የአገዛዙ ኃይል በፋኖ ቀለበት ውስጥ ገብቶ የቦምብና የስናይፐር ሲሳይ ሆኖ መቅረቱን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
በደፈጣ ጥቃቱ ከተገደሉት መካከል የጠላት ኃይል እጅግ የሚኮራባቸውና የሚመካባቸው የኮማንዶ ኃይል መስመራዊ አዋጊዎች እንደሚገኙበት ተጠቁሟል።
በተያያዘ በዚኸው ሸዋ ቀጠና ከዘመሮ ወደ ክምር ድንጋይ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ በተወሰደ እርምጃ በርካቶች ሲገደሉ፡ መንገድ መሪ የነበሩ ሦስት የሚኒሻ አባላት ደግሞ እጅ ከፈንጅ ተይዘዋል።

206ኛ ኮር ከጠላት የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት በመመከት አስፈላጊውን አጣፋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችለውን የወትሮ ዝግጁነት ማጠናቀቁን አስታወቀ
በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል በማቀጣጠል በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል የተቀናጀ ሲሆን ኮሩ በተመሰረተ ጥቂት ወራት በሁሉም ክ/ጦሮች በተደረገ ማጥቃት በተለያዩ ግንባሮች በጠላት ላይ የበላይነት መውሰዱን የኮሩ ወታደራዊ መምሪያ አስታውቋል።
ኮሩ የሚንቀሳቀስበት ቀጠና የጠላት የሎጀስቲክ፣ የሰው ኃይልና የካድሪ ማመላለሻ በመሆኑ ከፍተኛ ሜካናይዝድ ድጋፍ የሚሰጠው የጠላት ሰራዊት መንቀሳቀሱን መምሪያው የገመገመ ሲሆን የጠላትን የኃይል አሰላለፍ የሚመጥን የትግል ስልት መንደፉንም መምሪያው ገልጿል።
ከደጀን -ሞጣ መርጡለ ማርያም እና ከደጀን ደንበጫ ባሉ ሁለት አውራ ጎዳናዎችን ተጠቅሞ ሎጀስቲክ እና ወታደራዊ ድጋፍ የሚሰጥበት የትኖራ ወታደራዊ ካምፕ በኮሩ ቀጠና መገኘቱን የጠቀሰው ኮሩ፤ የ602ኛ እና 601ኛ ኮር ዋና ማዘዣ መሆኑ የጠላት ኃይል ክምችትና እንቅስቃሴ በስፋት እንዲኖር ማድረጉን ጠቅሷል።
የጠላት ሰራዊት የመዋጋትና የማድረግ አቅም ዝቅተኛ መሆን የአዋጊዎችና ወታደራዊ መኮንኖች ጦርነቱን ለግል ጥቅም ማካበቻ እያዋሉት መሆኑን የገመገመው 206ኛ ኮር ጠላት የሚያደርገውን ማንኛውንም ትንኮሳ በመመከት ከባድ አጠፋዊ ምላሽ መስጠት የሚያስችለውን የወትሮ ዝግጁነት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
የአረመኔው ሰራዊት ከዚህ ቀደም ባደረጋጀው ትንኮሳዎች እና በወገን ኃይል ፍላጎት የተደረጉ ግዳጆችን የተመለከተው 206ኛ ኮር በደጀን፣ በጃማ፣ በስናን ፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረ ኤልያስና ጎዛምን አካባቢዎች በተደረጉ ግንባሮች ክ/ጦሮች ባስመዘገቡት ትልቅ ድል የቀጠናውን ትግል ያቀጣጠለና የጠላትን የድንኳን ፕሮፓጋንዳ የበጣጠሰ መሆኑን ኮሩ አክሎ ገልጿል።
©በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል!

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፊያለሁ ደሴ ኮር ከአንበሳው ጋይንት ክፍለጦር የተሰጠ መግለጫ
በመጀመሪያ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አንድነቱ ከብዙ ድካም በኋላ በመመስረቱ ለትግላችን ደጋፊወች እና ለሰፊ የአማራ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በመቀጠል ክፍለጦራችን በአለፉት ሁለት አመት ትኩል በላይ በአማራ ትግል ውስጥ ከፍተኛ ጀብድ ስንፈፅም የቆየን መሆናችን ይታወቃል።
በመሆኑም በሰሞኑ ክ/ጦሩንም ሆነ ኮራችን ሲመሩ የነበሩ መሪወች ጠላት በዘረጋው መረብ ተጠልፈው ለጨፍጫፊው ስርዓት እጃቸውን ሰተዋል።
ስለሆነም ትግላችን ለምትደገፉ ደጋፊዎቻችን በሙሉ ግልፅ እንዲሆንላችሁ እጅ የሰጡት የተወሰኑ ግለሰቦች እንጅ ጀግናው ሰራዊታችን አሁንም ትግሉ ውስጥ ያለ እና እየታገለ መሆኑን እናሳውቃለን።
እጅ መስጠት አማራዊ ባህላችን ልማዳችን ያልነበረ ከአባቶቻችን ያልወረስነው የተሸናፊወች ውሳኔ ነው !
''እኛ የአባቶቻችን ልጆች ራስ ጋይንቶች ነን!!''
የእነ ፊታውራሪ ገብርየ እና የዘመናችን ፈርጦች የእነ አርበኛ ከፊያለሁ ደሴ የአርበኛ ክንዳለም አለምነው ልጆች እንጅ የቁስ ሰቀቀናቸውን ለማርካት ሲሉ ብዙ ዋጋ የተከፈለበትን ትግል ክደው እጃቸውን ለጠላት እንደሰጡት አይነት ስነልቦና የለለን ነን!!
በመሆኑም እጃቸውን ለጠላት የሰጡትን ተሸናፊዎች መሪዎች ምክናያት በማድረግ አደረጃጀት ሰርተናል።
እሱም:-
1) አርበኛ አንደበት ክንዳለም … የክ/ጦሩ ዋና አዛዥ
2) አርበኛ አስጊዶም ውበት … ም'አዛዥ
3) አርበኛ ታረቀኝ ውለታው … ዘመቻ መሪ
4) አርበኛ አለማየሁ ሰማ … ወ/አስተዳደር
5) አርበኛ ሻንበል ሙሉጌታ … ልዩ ዘመቻ
6) አርበኛ ዋለልኝ እሸቴ … ፖለቲካ ዘረፍ
7) አርበኛ ፋሲል ሙሉዓለም … ህ/ግንኙነት
8) አርበኛ ጌታሰው በሪሁን … ፅ/ሃላፊ
9) አርበኛ ተስፋየ ጌትነት … ህ/አስተዳደር
10) አርበኛ አዲስ መሰለ … ፋይናስ
11) አርበኛ ተመስገን ጥጋቤ … ሎጀስቲካ
12) አርበኛ ፋሲል ወርቁ … ግዥ ክፍል
13) አርበኛ ኤርሚያስ ምትኩ … ት/ስልጠና መምሪያ እና ሌሎች አድርገን መርጠናል።
ቀጣይ የትግል አቅጣጫወችን ድርጅታችን እና ዕዛችን በሚሰጠን አቅጣጫ የምንታገል ይሆናል።
ምንጭ፦ የአንበሳው ጋይንት ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል!