ከጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር የተሰጠ አሰቸኳይ መግለጫ።
ግብሩ አማራን ማውደም የሆነው የአብይ አህመድ ስርዓት በደቡብ ጎንደር ሐሙሲት ከተማ አስተዳደር ታሪክ ይቅር የማይለው አስነዋሪ ተግባር እየፈፀመ ይገኛል::
ወንጨጥ ቀበሌ ላይ ልጅህ ፋኖ ነው በማለት አርሶ አደር መርሻ አረጋን የልጃቸውን ሰርግ አስርገው ወዳጅ ዘመዳቸውን እያስተናገዱ ባሉበት ከሰርጉ በማስወጣት አስከፊ በሆነ መንገድ ረሽናቸዋል።
ሐሙሲት ከተማ ላይ የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ በማለት ማሰር እና ቤታቸውን በበላያቸው ላይ በማሸግ የለት ጉርስ እንዳያገኙ በማድረግ ሜዳ ላይ ጥላቸዋል።
አማራ ሁነው ማንነታቸውን ክደው የአማራ ህዝብ የገጠመውን ህልውና አደጋ ላይ ከፊት ሁነው እየመሩ ያሉ ተሻሚዎች ፖሊስ አድማ ብተና ሚኔሻ ከዚህ ድርጌታቸው የማይታቀቡ ከሆነ እነርሱ አየተገበሩት ያሉትን ማንኛውንም ነገር ከቤተሰቦቻቸው ላይ እኛም ሳንወድ በግድ ተገደን ርምጃ የምንወስድ መሆናችን እንገልፃለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
@አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ህ/ግ ሃላፊ ፍቅሩ ባየ

💔2
ሰበር ከግንባር - ህይወት የተከፈለበት መስዋእትነት | አየርወለድ ኮማንዶዎች ያለቁበት የሸዋ ግንባር | ፋኖ የሰበረው የመካነሰላም ምሽግ
❤2
ዜና ሰማዕታት/ አጭር የህይወት ታሪክ
አርበኛ ኮማንዶ ሙሉቀን መኮነን (ቅርጢ) ከአባቱ አቶ መኮነን እና ከእናቱ ወ/ሮ የሽናት በሬ በ1992 በማእከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ አፀደ ማርያም ከተማ ተወለደ።
እድሜው ለትምህርት ሲደርስ በትውልድ ቦታው አፀደማርያም ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተማረ ሲሆን ከ8ኛ ክፍል እስከ10ኛ ክፍል ሻሁራ ከተማ ባሉ ት/ቤቶች ተምሯል።
በ2013 ዓ.ም ወደ ሐገር መከላከያ ሰራዊት በመቀላቀል ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ማእከል የእግረኛ ስልጠናውን በጀግንነት በማጠናቀቁ ወደ ቀጣይ ብላቴ የኮማንዶ ማሰልጠኛ ማእከል 38ኛ ዙር በቀዳሚነት በመመልመሉ ሙሉ ስልጠናውን በብቃት በተሻለ መልኩ ማጠናቀቅ ችሏል። ከዛም በልዩ ዘመቻ 102ኛ ክ/ጦ በመመደብ በብዙ አውደ ውጊያዎች ማለትም በጋሸና ፣ በወልድያ ፣ በጎብየ ፣ በቆቦ ፣ በሀራአራዶም ፣ በተኩለሽ ፣ በአላማጣ ፣ በግራ ካሱ ፣ በአሸንጌ ፣በማይጨው ፤ ከሸኔ ጋር በአምቦ ፣በወለጋ ፣ በወልደ ጉድሩ እና መሠል አውደ ውጊያዎች ላይ ጀብድ በመስራት የጀግንነት ጥግ ያሳየ ጀግና እንቁ ታጋይ ነበር።
ነገር ግን የአገዛዙን ሐገር አፍራሽነት የብልፅግናን ስርአት አስከፊነትና ፀረ አማራዊ ፣ፀረ ኢትዮጲያዊ አሰላለፍ ገና በልጅነት እድሜው ቀድሞ በመረዳቱና ሴራዎችን በመገንዘቡ ከሐገር መከላጰያ ሰራዊትነት በ2015 ወጦ ወደ ቀየው በመመለስ ለወራት ያህል የግል ስራውን በጋራጅ ባለሙያነት ሲሰራ ከቆየ በኃላ የአማራን ህመምና መከራ ቀድሞ የተረዳው የጦር ጠበብቱ አርበኛ ኮማንዶ ሙሉቀን መኮነን ከጀግኖቹ ጎን በመሰለፍ የትግሉን ችቦ ለኩሶ የወገኔን መከራና ስቃይ ከዚህ በላይ አልታገስም በማለት ውድ ህይወቱን ረክዞ ነሀሴ 1/2015 ወደ ፋኖ ትግል ተቀላቅሏል።
አርበኛ ኮማንዶ ሙሉቀን መኮነን (ቅርጢ) የግል ስብዕናው አስተማሪ ፣ ሳቂታና ተጫዋች ፣ ለለውጥና ለእውቀት የሚጓጓ ፣ ታማኝነቱ ወደር የሌለው ፣ ታታሪ ፣ ታጋሽ ፣ ለወገኑ ትሁት ለጠላት ግርማው አስፈሪ ፣ የስልጠና አሰጣጡ ልዩ ፣ ከጠላት ጋር ሲፋለም የተለየ አስፈሪ ፣ ለተማረከ የአገዛዙ ሰራዊት የሚራራ ሰባዊነት የሚሰማው ፣ ከመለያየት አንድነትን አጥብቆ የሚወድ ፣ ጀግንነቱ ወደር የሌለው ፣ የተለየ የመፍትሄ ሀሳብ አፍላቂ ፣ የባለ ብዙ እውቀት ባለቤት ለነገ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የጦር ጠበብት ነበር።
በአማራ የህልውና ትግል የሰራቸው አንኳር ተግባራት:
1.ባሰልጣኝነት: ለአድዋ ክ/ጦ 8ዙር ፣ ለቋራ ኦሜድላ ክ/ጦ 2ዙር ፣ ለጥቁር አንበሳ ክ/ጦ 2ዙር እና አንድ ዙር የአማራ ፋኖ በጎንደርንና የአማራ ፋኖ በጎጃምን በአንድ የኮማንዶ ስልጠና ሲዘጋጅ መሪዎች የሰጡትን የማሰልጠን ኃላፊነት በብቃት እውቀቱን ሳይሰስት የሰጠ ኮኮብ አሰልጣኝ በመሆን በመሪዎች ምስጋና የተቸረውና ተደጋጋሚ ሽልማቶችን ያገኘ እንቁ የአማራ የቁርጥ ልጅ ተናፋቂ ግርማው አስፈሪ ኮማንዶ አርበኛ ሙሉቀን መኮነን በስልጠና አሰጣጡ የተለየ ከመሆኑ ባሻገር ጠንክሮ በመስራት ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ተስፋ ሰጭ ሀሳቦችንና ምክሮችን ለሰልጣኞች የሚሰጥ ባለ ራዕይ ታላቅ አርበኛ ነበር።
2.በመሪነት: በመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ በሻለቃ መሪነት እና የንጋት ጮራ ብርጌድ ዋና አዛዥ በመሆን የበኩሉን ያደረገ፤ በሚመራው ጦር ተወዳጅ የሆነ ስምሪት አዋቂ ጠንቃቃና መካሪ መሪ የነበር ሲሆን የተሰጠውን የመሪነት ትእዛዝ በመፈፀም ረገድ ተወዳዳሪ የሌለው ፍፁም ቅን እዝ እና ሰንሰለትን አዋቂ ታላቅ አርበኛ የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግና..
3.በተዋጊነት: መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ በተፋለመችበት 90% አውደ ውጊያ ላይ በመምራትና በተዋጊነት ረገድ የሚቀድመው የሌለ አብሪ ኮከብ ታማኝነትና ጀግንነት እስከ ቀራንዮ በሞቱ ሀገርን መውለድ ራዕዩ የሆነ ታላቃ አርበኛ ኮማንዶ ሙሉቀን መኮነን ውድ ህይወቱን ለወገኑ አሳልፎ የሰጠ በአማራ ነፃነት ፣ መብትና ክብር የማይደራደር ጀግና ሐገሩን እስከ ደም ጠብታው የሚወድ አንድነትን እየሰበከ ጦሩን በፍቅር እየመራ በሞቱ ፍቅሩን የገለፀ የአማራ የቁርጥ ልጅ ...
በአማራ የህልውና ትግል ለአብነት የተዋጋባቸው አውደ ውጊያዎች: ከደንቢያ ሳንኪሳ ፤ ከአለፋ አምቹሃ፣ አፀደማርያም ፣ ሻሁራ ከተማ ፣ዛብዛ ፣ሳንቃበር ፣ ፍንጀት ፣ወኩ፣ ጋዝጌ በነዚህ የውጊያ ቦታዎች ተደጋጋሚ በርካታ ጊዜ አውደ ውጊያ የተደረገባቸው ሲሆን በመሪነትና በተዋጊነት በጠላት ላይ ፈርጣማ ክንዱን አሳርፏል።በተለይ የህዳር 18/2016 ፣የህዳር 23/2016፣ ነሀሴ16/2017 ሻሁራ ከተማ ማንዴላ ሰፈር የተደረገው አውደውጊያ ጠላት ክፉኛ የተቀጠቀጠበት እና የተማረከበት ትልቅ ድል የተገኘበት አይረሴ የጀግኖች ማስታዎሻ አሻራ ነው። ከጎጃም ምድር ሰሜን አቸፈር ይስማላ ላይ አኩሪ ድል ሲመዘገብ የታላቁ አርበኛ አስተዋፅኦ እና ጀግንነት የላቀ ድርሻ ነበረው።ከቋራ ምድር በሙር እና ደለጎ የሰፈረውን የአገዛዙ አራዊት ላይ ተደጋጋሚ ኦፕሬሽን ሲሰራ በመሪነትና በተዋጊነት የሰራው ጀብድ የተለየ ነበር። በተለይ በተቋም እና በኮር አመራሮች ልዩ ኦፕሬሽን የተመራው በዋናነት በአድዋና ኦሜድላ ክ/ጦ ስምሪት ተቀብለው በፈፀሙት አውደ ውጊያ ከነሀሴ 08_11/2017 በተደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ነሀሴ 09/2017 የበሙርን የቁም ምሽግ በደቂቃዎች የሰአት ልዩነት ከአድዋ ክ/ጦ ነብሮ ብርጌድ 1ሻንበል ተወርዋሪ ይዞ በመግባት በቀላሉ ይሰበራል ተብሎ የማይገመትን ከባድ ምሽግ ከ5 ደቂቃ በታች በሆነ ውጊያ ቦምብ እየወረወረ በልዩ ወታደራዊ ጥበቡ ወደ ምሽግ በመግባት የአገዛዙን ጥምር ሰራዊት በአንድ አፍታ እንደ ንብ ፈርሶ ዙ23ቱን እና ጀኔራል መድፉን ላለመማረክ ተደፋድፎ አስክሬኑንና ቁስለኛውን ሳያነሳ ወደ ደለጎ ፈርጥጦ ገብቷል፣ በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ፣ ተተኳሾችን ከመማረክ ባሻገር እጅ የሰጡ የአገዛዙን ምርኮኞች ተንከባክቦ ለመሪዎች አስረክቧል። በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን ታላቁ አርበኛ ከጠላት ምሽግ ላይ 3ጓዶች ሲሰውበት 4ቱ ደግሞ ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሆኖበት አውደውጊያውን በአስደማሚ ሁኔታ በከፍተኛ ድል ማጠናቀቅ ተችሏል።
ታላቁ አርበኛ በውጊያ የሰራው ጀብድ ከብዙ በትንሹ ከረጅም ባጭሩ ይሄን ይመስላል ቀጣይ በሌላ መሰናዶ በዶክመንታሪ መልኩ የምናቀርብ ይሆናል።
አቤት አነጣጠር ፣ደግሞ አተኳኮሱ
ከጠላት ግንባር ውጭ አይመታም እርሳሱ።
በአለፋ ሰማይ ስር፣አዋጅ ተነገረ
በጎንደር ሰማይ ስር ፣ አዋጅ ተነገረ
በአማራ ሰማይ ስር፣ አዋጅ ተነገረ
አርበኛ ሙሉቀን ወንድ አንድ ሰው ቀረ።
ትግልህ ከእኛ ነው ፣ አልሞትህም የኛው ጓድ
ስምህ አብሮ አልገባም ስጋህ እንጅ ጉድጓድ።
ኮማንዶ ሙሉቀን ፣ ወንዱ አባ ደፋሩ
መቸ ይቆም ነበር ጠላት በግንባሩ።
የአያት ቅድመ አያቱን ታሪኩን አጥንቶ
ደማቅ ታሪክ ሰራ ፣ ቦንቡን አፈንድቶ።
ጥር 17/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከሻሁራና አፀደማርያም ተነስቶ ወደ ወኩ ለመግባት እየተንቀሳቀሰ ባለበት ስአት ይህ ታላቅ አርበኛ ብሬን ታጥቆ ከአድዋ ክ/ጦ ተወርዋሪ አሀድ ጋር ወደ ጠላት ቀጠና በመግባት በርካታ ቁጥር ያለው የአገዛዙን ግብስብስ ሀይል ክፋኛ ሲያበራየው ካረፈደ በኃላ በመጨረሻም በጨበጣ ውጊያ ከ5 ያላነሰ ቦምብ በመጣል አብረውት የነበሩ ጀግኖችን ቦታ እንዲያሻሽሉ እና የውጊያ ስልቱን እየቀየረ ባለበት ሰአት ከጠላት በተተኮሰ ጥይት ተመቶ ታላቅ ጀብድ ፈፅሞ በተወለደ በ26 አመቱ ለወገኑ ሲል እንቁ የህይወት ዋጋ ከፍሎ በሰማእታትነት

❤1
አልፏል። ለሞቱ እማይሳሳው አባ ደፋር ቅርጢ ጓዶቹን ሲመክርና ሲያጠናክር፣ አንድነትንና ጠንክሮ መስራትን እያስተማረ ባለበት ወቅት የራሱን ተፈጥሮአዊ ከአምላኩ ጋር የሚያገናኘውን የምህረት ቃሉን ፈፅሞ በታላቅ ጀብድ ከጠላት ጋር ሲፋለም ካረፈደ በኃላ ከጧቱ 4:00 ገደማ ላይመለስ ላንዴና ለመጨረሻ በሰማዕታትነት አልፏል። ለወገኑ በከፈለው ውድ የህይወት ዋጋ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
ጥር 19/2018
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
ጥር 19/2018
🙏3
ሰበር የድል ዜና!!!
ሚኒሻው አከርካሪውን ተመታ!!!
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የአድዋ ክ/ጦ ተወርዋሪ በትናንትናው እለት ጥር 18/2018 የአገዛዙ አሸርጋጅ ሆድ አደር ሚኒሻ ከአፀደማርያም ተነስቶ ወደ ጋራስጌ እየተንቀሳቀሰ ባለበት ስአት ደፈጣ በመያዝ ዘከር ላይ መብረቃዊ ጥቃት ማድረስ ተችሏል። ይሄን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ያልቻለው የአማራ አስገዳይ ደላላ ሆድ አደር ሚኒሻ የድረሱልኝ ጩኸቱን እየቀባጠረ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ መጣበት ሊመለስ ችሏል።
በዚህ የደፈጣ ውጊያ የተገኘ ድል:
ሙት=4
ከባድና ቁስለኛ =6

አፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር በኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር የፋኖ ሰራዊት ጋር የሚኒሻና የመከላከያ አባላት እዬተቀላቀሉ ነው‼️
የኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ከአሁን በፊት ከ60 በላይ የሚሊሻና የመከላከያ አባላትን ወደ ክፍለጦሩ ስቦ ያሥገባ እንደሆነ የገለፅን ሲሆን በዚህ ሁለት ቀን ብቻ (8) የሚኒሻና የመከላከያ አባለትን ስቦ አሥከድቷል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) አንድነት ከተመሰረተ ማግሥት ወደ ክፍለ ጦራችን የተቀላቀሉ የሚኒሻና የመከላከያ አባላት እንዳሉት እሥከ አሁን ሥንጠብቀው የነበረው የአማራ ፋኖ አንድነት በመመሥረቱና የፋኖ አንድ ላይ መሆን የአማራን ትግል በአንድ ላይ ሆነን እንድንታገልና እንድናስመልሥ ምቹ እድል መሆኑን አውቀን ከነ ሙሉ ትጥቃችን ተቀላቅለናል ብለዋል።
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን)
ከሰም ፪ኛኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክፍለጦር ዜና ክፍል!

👍3
የአማራን የህልውና ትግል ለሚደግፉ የሚዲያ ተቋማት እና ባለሙያዎች የተላለፈ ጊዜያዊ የአሰራር ስነ ስርዓት አቅጣጫ
እንደሚታወቀዉ ላለፉት 3 አመታት መሬት ላይ ያለዉ ትግል በአንድ ወጥ ድርጅት ያልታቀፈ ሆኖ መቆዬቱ የትግሉ ደጋፊ ሚዲያወች በተለያዬ ፍረጃ እና መካሰስ ውስጥ እንዲቆዩ ምክንያት ሆኗል።
በተለይም ቡድናዊ አሰላለፍ፣ ልዩ ፍላጎት እና የጥቅም ትስስር እንዲሁም ሌሎች ችግሮችን ባለመሻገሩ ምክንያት ሚዲያወቻችን ባላቸው አቅም ልክ ገንቢ ሚና እንዳይጫወቱ አድርጓቸዋል፡፡
ስለሆነም ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም የተመሰረተው አታጋይ ድርጅታችን የትግሉ ደጋፊ ሚዲያ አካላትን በድርጅቱ የአሰራር መርህ መሠረት መደገፍ እና የመምራት ሀላፊነቱን መወጣት ይኖርበታል።
በመሆኑም በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በሚመራው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል፣ በሚዲያ የትግል አግባብ ፣ በህዝብ ግንኙነት እና ፕሮፖጋንዳ እንዲሁም ፖለቲካል አክቲቪዝም ዘርፍ የምትሳተፉ የሚዲያ ባለቤት እና ባለሞያዎች የሆናችሁ አካላት ከታች የተዘረዘሩትን የአሰራር አቅጣጫወች ተከትላችሁ እንድትሰሩ በጥብቅ እናሳስባለን።
1) ድርጅት አምኖባቸዉ ሀላፊነት በሰጣቸው በየደረጃው ባሉ አመራሮቻችን ላይ የሚደረግ አሉታዊ ዘመቻ ባስቸኳይ እንዲቆም ማድረግ፤ እንዲሁም አንድን አመራር በተለዬ መንገድ ማወደስ እና ለትግሉ ከሌላው የተለዬ አስተዋፅኦ እንዳለው አድርጎ ፕሮፖጋንዳ አለመስራት፤
2) የአፋብን አመራሮች ያከናወኑትን የይቅርታ መድረክ በሚዲያውም ዘርፍ ያሉት የይቅርታ መድረክ እንዲፈጥሩ ማድረግ እና የውስጥ መጠላለፉን በማስወገድ “መሬት ላይ አንድ ወገን አንድ ጠላት” የሚለዉን በተግባር በማከናወን የአብይ አህመድ አገዛዝ ላይ ብቻ ማነጣጠር፤
3) በዚህ የህልዉና ትግል ዉስጥ የድርጅቱን መርህ የማያከብሩ የሚዲያ አካላት ካሉ በአግባቡ መታገል የሚገባ ሲሆን ከዲሞክራሲያዊ መተጋገል አግባብ ውጭ ሆነው ከድርጅት መስመር እና መርህ በመጻረር የሚቆሙትን ድርጅቱ በሚሰጠው አጣጫ መሠረት ጠላትነታቸው በህዝቡ ዘንድ እንዲታወቅ ማድረግ፤
4) ትግሉን መደገፍ በድርጅት የትግል መስመር ገብቶ መታገልን ግድ የሚል መሆኑን በመረዳት የሚዲያ ባለቤት እና ባለሞያዎች የድርጅት አሰራርን በማክበር፣ ከጣልቃ ገብነት በመራቅ፣ የራስን ሚና ለይቶ አውቆ በዚያ መስመር መሰለፍ፤
5) ለድርጅቱ ይጠቅማሉ የሚባሉ ገንቢ ሀሳቦችን ድርጅቱ ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በሚገናኝባቸው መድረኮች ለውይይት ማቅረብ እና መሟገት፤
6) በድርጅቱ ውሳኔ እና ብያኔ ሊሰጥባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ወደ አደባባይ አለማውጣት እና በዘመቻ ተጽዕኖ አለማድረግ እንዲሁም ውሳኔ እና ብያኔ ባገኙ ጉዳዮች ላይ ያልተገባ ጩኸት በማሰማት በሰራዊት እና በህዝቡ ውስጥ ያጥርጣሬ አለመፍጠር፤
እና መሰል መርሆወችን የኢዲቶሪያል ፖሊሲያችሁ አካል በማድረግ ትግሉን እና ድርጅታችሁን በመርህ መደገፍ እና የድርጅቱን ውሳኔ አክብሮ መስራት ከእናንተ የሚጠበቅ ሀላፊነት ነው።
በመሆኑም ድርጅታችን በቀጣይ የሚዲያን የትግል አግባብ፣ አሰራር፣ ተግባር እና ሀላፊነትን በሚመለከት ግልፅ መመሪያ የሚያወጣ ሲሆን እስከዚያ ድረስ ይህ የአሰራር ስነ ስርአት ጊዜያዊ አቅጣጫ በሁሉም የድርጅት ደጋፊ ሚዲያ እና ባለሞያዎች እንዲተገበር ለማሳሰብ እንወዳለን።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

👍2
የአደረጃጀት መረጃ !
የመዋቅር ግንባታና ተሐድሶ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር ራሱን በማደስ የአመራር ሽግሽግና አዲስ ምደባ አደረገ::
በአፋብን የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፉያለው ደሴ ኮር ዛሬም በጠራ የአደራጃጀት መዋቅር ብቅ ብሏል::
ትግል ቅብብሎሽ ነው። በትግል ውስጥ መሰዋት፣ ጉዳትና መክዳት ያሉና የነበሩ ናቸው። ሁሉም የየራሳቸው መገለጫ ቢኖራቸውም በኛ የትግል ምራፍ ደግሞ መክዳት ከማህበረሰባችን ወግና ባህል አንጻር ሲበዛ ሰላቶነት ፣ አቅመ ቢስነትና እና ወዶ ገብነት ነው።
ሰሞኑን የተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ የነበረ ለአገዛዙ ያደረ በመሆኑ ዳግም አደረጃጀቱን በማስተካከል በሚታወቅበት ጠላትን እረፍት የመንሳትና የህዝባችንን የህልውና አደጋ የመቀልበስ ትግል በአዲስ መንፈስ እራሱን አደራጅቷል።
ተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር በግለሰቦች ስብዕናና ዝና ያልተመሰረተ በመሆኑ እንደ ከዚህ ቀደሙ አስደማሚ ግዳጅና ኦፕሬሽኖችን ለመስራት እራስን የማዘጋጀት ቅድመ ስራዎችን ጭምር አከናውኗል በመከወን ላይም ይገኛል ።
በመሆኑም ዛሬ ጥር 19/2018 ዓ.ም ክፍለ ጦሩ የሚከተለውን አዲስ አደረጃጀት አዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል።
1. አርበኛ ተመስገን አብርሀም ------ ዋና ወታደራዊ አዛዥ
2. አርበኛ ያብባል ፈለቀ ------ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ
3. አርበኛ ጌታቸው ሞገስ ----- ዋና ወታደራዊ ዘመቻ ኃላፊ
4. አርበኛ አያና ሆነ ------ ምክትል ወታደራዊ ዘመቻ ኃላፊ
5. አርበኛ ባይነሳኝ እንግዳው ----- ፋይናስ ኃላፊ
6. አርበኛ ታደሰ አሰፋ ------- ምክትል ፋይናስ ኃላፊ
7. አርበኛ ባንቲደር እውነቱ ------- ቁጥር እና ኦዲት ኃላፊ
8. አርበኛ ጌትነት ስመኝ ------- ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
9. አርበኛ ገበየሁ አማረ ------ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
10. አርበኛ ነጋ ሆነልኝ ------ የሰው ኃይል ኃላፊ
11. አርበኛ ሻለቃ ታዴ አለባቸው ------ ሎጅስቲክስና ኦርዲናስ ኃላፊ ሆኖ ተደራጂቷል።
ስለሆነም ማህበረሰባችንም ሆነ የትግል ጓዶቻችን ትግላችን የህልውና ነውና በግለሰቦች ፍላጎትና ጥቅም ላይ የተመሰረተ ባለመሆኑ የህዝባችንን ህልውና ሳናረጋግጥ እሚዝል ክንድ እሚደክም ጉልበት አልተላበስንምና ከእንደዚህ ቀደሙ በእልህና በቁጭት የምንታገል መሆኑን ጭምር መግለጽ እንፈልጋለን።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር!!!
ጥር 19 / 2018 ዓ.ም