Forwarded from Bini The great
YouTube
በአፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር የተማረከ ምርኮኛ ጋር የተደረገ ቆይታ
👍1
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!
ከአንድነቱ ብስራት ማግስት እየተናደ የሚገኘው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ መከላከያ ሰራዊት ስድስት የ61ኛ ክፍለ ጦር እና አንድ የ65ኛ ክፍለ ጦር ባጠቃላይ ሰባት አባላቶቹ ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
7 ክላሽ፣ ከ1400 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣14 የእጅ ቦምብ፣ሰባት የወገብና የደረት ትጥቅ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር አካል የሆነውን ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያ አባላት አክለውም የሀገሪቱ መከላከያ ተቋም የሀገር ዳር ደንበርና ሉዓላዊነትን ከማስከበር በተቃራኒ የአማራን ህዝብ ለሚጨፈጭፈው፣ለሚያርደውና አማራ ሀገር እንደሌለው ለሚያሳድደው የብልፅግና መንግስት ተባባሪ አንሆንም፣ህዝባችንን አናሳዝንም በማለት ፋኖን የተቀላቀሉ ሲሆን በተደረገላቸው አቀባበል ደስተኛ እንደሆኑና ከዚህ በኋላ የአማራን ህዝብ ለመካስ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ የፀዳው አመረ
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏1
የደጋው መብረቅ ኮር በሁለት የክፍለ ጦር ቃኝዎች ድል ሲያደርግ፤በሌላ ክስተት ጋሸና ከተማ ላይ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት እርስ በርሱ ተታኩሶ ሰብዓዊ ኪሳራ አስተናግዷል::
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ቀኝአዝማች ተበጄ ወርቁ ክፍለ ጦር እና አንሻ ክፍለ ጦር የጥላትን ሰራዊት በመቀባበል ሙት ቁስለኛና ምርኮኛ ተደርጓል!
ጥር 16/2018 ዓ/ም መነሻውን ከጋሸና አድርጎ ሲጓዝ በነበረ በጥላት ሀይል ላይ የተጠና ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን ከጋሸና በ5 ኪ/ሜ እርቀት ላይ በምትገኝ ገጣጢት ተብላ በምትጠራ ቦታ ላይ የቀኝአዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር ቃኝ በጥላት ሰራዊት ላይ ስድስት የድምሰሳና ዘጠኙ ደግሞ ከባድ ቁስለኛ እርምጃ ሲወሰድ፤ አንሻ ክፍለ ጦር ቃኝ ደግሞ በአርቢት ምድር ሌላ በተያዘ የደፈጣ ኦፕሬሽ ከቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ቃኝ ግስላዎች ለማምለጥ ተበታቶኖ ሲፈረጥጥ በነበረ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊትን እስከ ነፍሱ ተማርኳል።
ገጣጢት ላይ በተደረገበት የደፈጣ ቅጥቀጣና የአርቢት ደፈጣዊ መማረክ የተነሳ በጋሸና ከተማ እረፋድ ላይ የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት የእርስ በርስ ተኩስ መሀል ከተማ ላይ ተኩስ ልውውጥ እያደረገ ያረፈደ ሲሆን በዚህም የእርስ በርስ ተኩስ በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል። ሽፈትንና ውድቀትን በተለይ ከአማራ የፋኖ አንድነት ማግስት በተፋጠነ ሁኔታ እያስተናገደ ያለው የጁላ ሰራዊትና የአቶ አብይ አህመድ ስርዓት ውድቀቱ እየተፋጠነ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል

ከክምር ድንጋይ አጃ ተብሎ ወደ ሚጠራው አከባቢ ሬሽን ሲያንቀሳቅስ በነበረ የብልፅግና ወታደራዊ ኃይል ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ወታደሮቹ ከነጫኑት ሬሽን በእሳት ጋይተው ማለቃቸው ተሰምቷል!
በተመሣሣይ በዚኸው ቀጠና፡ ከክምር ድንጋይ ከተማ በቅርብ ርቀት ጥጥራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ፋኖ በፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት 24 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል።
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አንበሣው ጋይት ክፍለ ጦር ክንዳለም ሻለቃ በጠላት ላይ ብርቱ ጥቃት በመፈፀምና ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ ድል መቀዳጀቱን መረብ ሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል።
ትናንት ጥር 15/2018 ዓ/ም ከቀኑ ከእኩለ ቀን ጀምሮ ከክምር ድንጋይ ከተማ በቅርብ ርቀት ጥጥራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ እንቅስቃሴ እያደረጉ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድና ፈጣን እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በዚህም ዘጠኝ ወታደሮች ወዲያውኑ ሲገደሉ 15 የሚደርሱት ደግሞ ቁስለኛ መደረጋቸውን ነው መረብ ሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ የቻለው።
በውጊያው ስድስት ክላሽንኮቭ መሣሪያን ጨምሮ ሌሎች የጠላት ንብረቶች በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
በተያያዘ በዚኸው ቀጠና፡ ከክምር ድንጋይ አጃ ተብሎ ወደ ሚጠራው አከባቢ ሬሽን ሲያንቀሳቅስ በነበረ የብልፅግና ወታደራዊ ኃይል ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ወታደሮቹ ከነጫኑት ሬሽን በእሳት ጋይተው ማለቃቸው ተሰምቷል።
እርምጃውን የወሰዱት በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች መሆናቸውን ነው መረብ ሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ የቻለው።
ደፈጣ ጥቃቱ እጅግ ፈጣንና አማራዊ ጀግንነትን ከጦር ሣይንስ ጋር ያዋሃደ ነበር ተብሏል።
@መረብ ሚዲያ

❤3🙏1
ከመሸ ሰበር መረጃ - በጎንደር ባንዳው እየጠራ ነው | ከ100 በላይ ኮብልለው ፋኖን ተቀላቀሉ | የከንቲባው አጃቢ መጨረሻ - ወረኢሉ
🙏1
Forwarded from Bini The great
YouTube
ከመሸ ሰበር መረጃ - በጎንደር ባንዳው እየጠራ ነው | ከ100 በላይ ኮብልለው ፋኖን ተቀላቀሉ | የከንቲባው አጃቢ መጨረሻ - ወረኢሉ
🙏1
ሁለት የአገዛዙ ሰራዊት አባላቶች ባለሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ
በሰሜን ወሎ በጉባላፍቶ ወርዳ በወልዳያ ዙሪያ መሽጎ የሚገኘው የምርኮኛው የአስር አለቃ የብርሀኑ ጅሉ ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል።
የ58ኛ ክ/ጦ 2ኛ ሽ አለቃ 2ኛ ሻንበል ከወንድሞቻችን ጋር አንዋጋም ብለው ሁለት የሰራዊቱ አባሎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ጋር በሰላም ተገናኝተዋል ።
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ህልውናችን በተባበር ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሚሊኒክ ዕዝ

ሰበር ዜና!!
የአፋብን 206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሌሊቱ 7:10 አስደናቂ የቦንብ ጥቃት ፈፀመ::
አፋብን ቴዎድሮስ እዝ 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሌሊቱ 7:10 በአንድ FSR መኪና ተጭነው ከስላሴ ካምፕ ወደ የጁቤ ሊንቀሳቀሱ የነበሩ የአረመኔዊት ሰራዊት ላይ በተደረገባቸው የቦንብ ጥቃት 1 የጦር አዛዥን ጨምሮ 14 የጠላት ኃይል ሲገደሉ 9 ከባድ እና 6 ቀላል ቁስለኞች ሆነው በወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ህክምና እየተሰጣቸው ይገኛሉ።
የቀጠናው ልዩ ክስተት የሆነው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በተደጋጋሚ በሌሊት፣ በቀን እና በምሽት በጠላት ላይ ያነጣጠረ የተሳካ የቦንብ ጥቃት በመፈፀም ድል እያስመዘገበ ቀጥሏል::
በተመሳሳይ ሰዓት የአብማ ክፍለ ከተማ ሚኒሻ ፅ/ቤት ኃላፊ በሆነው አለኸኝ አስማረ መኗሪያ ቤት በተደረገ የቦንብ ጥቃት አለኸኝ አስማረ ከባድ ቁስለኛ መሆኑ ተረጋግጧል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ
@የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

🙏4
በሰሜን ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ "የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ" በሚል አንድ ቤተሰብ ሙሉ በኦህዴድ ብልፅግና ጦር ተረሸኑ‼️
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ቴወድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር ቀጠና ደቡብ ሜጫ ወረዳ አዲስ አለም ቀበሌ የፋኖ ዘውዱ ሙላት ቤተሰቦችን የአገዛዙ ሰራዊት በአሰቃቂ ሁኔታ ገሏቸዋል።
አቶ ሙላት አድማስ ይኖሩበት በነበረው ደቡብ ሜጫ ከስራ ውጭ ምንም የማያቁ በማህበረሰቡ ዘንድ አንቱ የተባሉ የተከበሩ ሰው ነበሩ። ነገርግን ጠላት ደቡብ ሜጫ ወረዳ መሀለገነት ከተማ እንደገባ ጀምሮ ልጃችሁ ፋኖ ነው በሚል ስበብ ሀብት ንብረታቸውን ዘርፎ አፈናቅሎ ቤታቸውን የሚኒሻ መኖሪያ አድርጎት ቆይቷል። አቶ ሙላት አድማስ ይኖሩበት ከነበረው መሀለገነት ከተማ ተፈናቅለው ተወልደው ወደ አደጉበት ቀበሌ አዲስ ዓለም ቀበሌ ተሰደው ይኖሩ ነበር።
ይህ አረመኔ ሰራዊት ግን በትላንትናው እለት ለደም ግብሩ ተሰደው ተጎሳቅለው ኑሯቸውን እየገፉ ባሉበት ቦታ ድረስ ሄዶ በቀን 16/05/2018 ዓም ከ16 ዓመት ልጃቸው እና የእህታቸው ልጅ ጨምሮ በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ገሏቸዋል።
ለዚህ ጥቃት ሰለባ የሆኑት የፋኖ ዘውዱ ወላጅ አባት አቶ ሙላት አድማስ እና ታናሽ ወንድሙ ይኸነው ሙላት:እንዲሁም የአቶ ሙላት የእህት ልጅ ውዱ መልኬ የተባሉ የ54እና 16 እንዲሁም 22 ዓመት እድሜ ክልል ያላቸው ናቸው::
"ይህ ስርዓት ጨፍጫፊ እና ፀረ አምሓራ ነው" የምንለው ለዚህ ነው : ይህ ስርዓት ደምግብሩ ነው የምንለው : ህፃን አዋቂ ሳይል ንፁሀንን በጅምላ በአምሓርነታችን ብቻ የሚገድል ክፉ አገዛዝ ነው፣ በምሬት ልንታገለውይገባል!
©የኮሩ ሕዝብ ግንኙነት

💔3
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የፋኖ ኃይሎች ጥር 09፣ 2018 ዓ.ም. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በሚል ስያሜ ውህደት መፍጠራቸውን በማበሰራቸው የተሰማውን ጥልቅ ደስታ ይገልጻል።
የአማራ ሕዝብ በጠባብ ብሄረተኞች አገዛዝና አምባገነናዊ የፖለቲካ ስርአቶች ላለፉት 30 ዓመታት ከፍተኛ ግፍና ሰቆቃ የደረሰበት መሆኑን ይታወቃል።
ዛሬ ድረስ የአማራ ህዝብ በማንነቱ ሲገደል፣ ሲፈናቀል፣ ሲሳደድ እያየን ነው። ይባስ ብሎ አሁን ያለው የአብይ አህመድ አገዛዝ በግልጽ "ነፍጠኛን ወገቡን ሰብረነዋል ገናም እንሰብረዋልን" በማለት ከመሳለቅና ከመዛት አልፎ ጦርነት አውጆበት፣ የአማራን ምድር የሰቆቃና የመከራ ምድር አድርጎታል።
አማራ ከኦሮሞ አካባቢዎች በገፍ ተገድሏል፣ ንብረቱ በግፍ ተነጥቋል፣ በብዙ ሺዎች ተፈናቅለዋል። ግማሹ በመጠለያ፣ ግማሹ መጠለያ አልባ እንዲሆን ተደርጓል።
የአማራ ሕዝብ በተደጋጋሚ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ በአብይ አገዛዝ ሲከለከል እንደነበር የማይዘነጋ ነው፣ በኦሮሞ ታጣቂ ኃይሎችም በተደጋጋሚ ጠለፋና ግድያ ተፈጽሞበታል።
ይህ ሁሉ አልበቃ ብሎ አማራን ትጥቁንና ቀብቶውንም እናስፈታለን በማለት ባለፈው ሁለት ዓመት ተኩል ወታደር አዝምተውበታል።
ስለሆነም አማራ ህልናውንና ማንነቱን ለማስጠበቅ በፋኖነት እየታገለ ይገኛል።
ከዚሁም በመነሳት ንቅናቄያችን የአማራ ሕዝብ ትግል ፍትሃዊ በመሆኑ ሊደገፍ ይገባል ይላል፣ እየደገፈም ይገኛል። የፋኖ ትግል 3 ዓመት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ሕዝባዊነቱን አረጋግጧል።
በአስደናቂ ፍጥነት ትልቅ ኃይል መስርቶ መንግስትን እያንገዳገደ ይገኛል። ጥሩ ድስፕሊን ያለው፣ የተማረኩ ጠላቶችን ሰብኣዊ በሆነ መንገድ የሚይዝና ሕዝቦችን ለማቀራረብ የሚሰራ መሆኑን ለዓለም አስመስክሯል። ልዩ ልዩ የአለም አቀፍ ተቋማትና መገናኛ ብዙሃን ይህን ሀቅ ዘግበዋል።
ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብም አሁን ካለው ዘረኛና ጨካኝ አምባገነን የአብይ አህመድ አገዛዝ ስርዓት፣ ፋኖ ሊታደገን ይችላል በሚል በተስፋ እየተጠባበቀ መሆኑን እንገነዘባለን። ፋኖ በዚሁ አጭር ጊዜ አስደናቂ በሆነ ፍጥነት ከትንንሽ ስኳዶችና ኃይሎች ወደ እዞች ድረስ ለመደራጀት ችሏል።
ሆኖም አደረጃጀቱ በየቀጠናውና በተለያዩ ኃይሎች ሆኖ ያልተማከለና ያልተቀናጀ በመሆኑ ሊገኝ የነበረውን ጥቅምና እድገት ከመገደቡ በላይ፣ በነዚህ ኃይሎች መከከል ፉክክርና ግጭት እንዳይፈጠር ስጋት ሆኖ ቆይቶ ነበር። በዚህም ሂደት ጠላት ቀዳዳ ለመፍጠር ያልሞከረው ሴራ፣ ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም።
በገንዝብ ለመደለል፣ በድርድር ስም በተናጠል ሽምግልና በመላክና እርስ በርስ እንዲጠራጠሩ ለማድረግ፣ ትንሽ የልዩነት ፍንጭ ሲያገኝ በስፋት በሚድያ ውዥንብር እንዲፈጠር ለማድረግ ሞክርዋል።
ሆኖም ጠላት እንደተመኘውና ብዙ ሕዝብ በስጋት ውስጥ የመውደቁን ያህል የተፈራው ሳይሆን፣ ደልዳላ መሰረት እንዳለው ያስመሰከረበት አጋጣሚ ሆኗል።
በፋኖዎች ልዩነት ስለተፈጠረ እየተዳከሙ ነው በሚባለበት ወቅት፣ በሁሉም ቀጠናዎችና እዞች አስደማሚ የሆኑ ድሎችን እየተቀናጁ እንደመጡ አይተናል፣ እያየንም ነው።
ዛሬ ላይ በፋኖ የተመሰረተው ውህድ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በንቅናቄያችንና በመላው ትግሉን በሚደግፍ ሕዝብ ላይ የነበረውን ስጋት ያስወገደ እና በጎ ምኞታችንን እውን ያደረገ፣ ተስፋችንን ያለመለመ በመሆኑ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
ይህ ውህደት ትግሉን በሁሉም አቅጣጫ (ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ) እድገቱን ወደ አንድ እምርታ ያደረገ መሆኑን እናምናለን።
ለሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብም ተስፋ እንደሆነና በውስጥም በውጭም የሚገኙ ደጋፊ ኃይሎችም ትግላቸውን እንዲያስተባበሩና እንዲጠናከሩ መንገድ ከፍቷል ብለን እናምናለን።
በመጨረሻም የትግሉ መቋጫ፣ ያለውን ስርዓት አስወግዶ ፍትሓዊና አሳታፊ የሆነ የፓለቲካ ስርዓት መመስረት መሆኑን በመገንዘብ፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በአጭር ጊዜ የትግሉን ፍኖተ ካርታ በመዘርጋት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን በማሳተፍ ሃላፊነቱን ይወጣል ብለን እናምናለን።
ድል ለአማራ ሕዝብ ፍትሃዊ ትግል!
ድል ለተጨቆኑ የኢትዮጵያ ማህበረስቦች ሁሉ!
የኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ!
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ጥር 17/2018)

❤2🙏2