የወረኢሉ ከተማ ከንቲባ የግል አጃቢ ለጥምቀት በዓል ባንዲራ ሰቅለሃል ያለውን አቶ ጥላየ ሃይሉ የተባለ የከተማዋ ነዋሪ ግለሰብ በግፍ ረሸነ::
በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ከተማ ከንቲባ የግል አጃቢ የሆነ ታጣቂ ጥር 14/2018 ዓ.ም ምሽት 1:45 ገደማ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ኮከብ የሌለው ባንዲራ ለጥምቀት በዓል ከተማዋ ላይ ስትሰቅል ነበር በሚል ሰበብ አቶ ጥላየ ሃይሉ የተባለ የከተማዋ ነዋሪ ግለሰብ ላይ ነፃ እርምጃ በመውሰድ በግፍ ረሽኖታል::
ነፃ እርምጃ የተወሰደበት እድሜው 35 አመት የሆነ የወረኢሉ ከተማ ነዋሪ ግለሰብ አቶ ጥላየ ሃይሉ ጦር መሳሪያ ያልታጠቀና በንግድ ስራ ይተዳደር የነበረ ነው::
በሌላ በኩል በጃማ ከተማ እና ሚዳ/መራኛ መካከል ልዩ ስሙ ካራ ምሽግ የተባለ ቦታ ላይ አንድ ሾፌር በአገዛዙ ታጣቂዎች በግፍ የተገደለና አስከሬኑ ሜዳ ላይ ወድቆ የተገኘ ሲሆን የብልፅግና ታጣቂዎች ግለሰቡን በግፍ የገደሉት የያዘውን 70000 (ሰባ ሽ) ብር ለመውሰድ መሆኑንና ግፈኛ ታጣቂዎቹም እንደሚታወቁ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 16/2018 ዓ.ም

❤1💔1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ገብርዬ ክፍለ ጦር በጊዜያዊ አመራሮች የተሰጠ የአደረጃጀት መግለጫ፡-
የአደረጃጀታችን መነሻው መሰዋትነት፣ ፅናት፣ ሃቀኝነት፣ ታማኝነት፤ አገር ሰሪነት፣ ለአማራነታቸው መሰዋዕት ለሆኑ ጀግኖች መታመን፣ ከፍያለው ደሴን በሕይወት ሳለ ብቻ ሳይሆን ተሰውቶም የምኮራበትና የምንመካበት እንስፍስፍ ልጆቹ አለን።
''ከማይመስልህ ጋር አትጠመድ'' እንደሚባለው፤ ከማይመስሉን ጋር ጎን ለጎን እየተጠራጠሩ ከመኖር፤ መመንጠሩ የተሻለ በመሆኑ ፤ የብብት መዥገሮችን አራግፈን እንደ ንስር ታድሰን፣ እንደ ዝሆን ገዝፈን፣ እንደ ነብር ተቆጥተን፣ የምንነሳ የከፍያለው ልጆች እንጂ፤ የንዋይ ፍቅር አሳብዶን፤ የከተማ ቦታ አማሎን እርካሽ የብልፅግና ስልጣን ፈልገን ጫካ አልወጣንም።
የአባቶቻችን እና የወንድሞቻችን እርም የምንበላ ከዳተኞችም አይደለንም። ክህደት ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ የነበረ ቢሆንም፤ እንዲህ ዓይን ያወጣ እና ያገጠጠ ሳይጣናዊ ክህደት ግን አይተንም ሰምተንም አናውቅም፡፡
ዛሬ በአደባባይ ክህደታቸውንና ነውራቸውን ያሳዩን፤ የውስልትና ፓለቲካቸውን የጀመሩት፤ በታላቁ አርበኛ በአባታችን ሜጄር ጄኔራል ከፍያለው ደሴ መስዋዕት፤ ያዘኑ መስለው ውስጥ ውስጡን ግን፤ ‹‹እንደሳር ውስጥ እባብ እና የጭቃ ውስጥ እሾህ›› በለስላሳ ባህሪ አታለው ነው ኢያጎአዊ ድርጊታቸውን የጀመሩት፡፡
ከዳተኞቹ ከስራዓቱ ጋር የጀመሩትን ውስልትና ቀደም አድርገው እንደጀመሩት መረጃዎች ቢጠቁሙም፤ አሊቧልታ ነው በማለት ነገሩን በትዕግስት ይዘነው ቆይተናል።
ከሳይጣናዊ ምክክራቸው ከታቀብን እና ከተገለልን የቡድን መሳሪያ ሳይቀር በወገን ጥይት ናዳ እየወረደብን በውስጥ ታጋዮች እየተፈትነን ዘጠኝ የጨለማ ወራትን አሳልፈናል። ዛሬን በእሳት የተፈተን ነገን በተስፋ እስከ ቀራኒዮ የምንፋለም እንጂ፤ በድብብቆሽ ፓለቲካ እጃችንን አንከርፍፈን ለጨፍጫፊ ኦሮሙማ ስርዓት እጅ የምንሰጥ የሚሊሻ ልጆች አይደለንም።
ስለሆነም የገብርዬ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ የነበረው ግለሰብ አዲሱ ደባልቄ እና የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ የነበረው አዳነ ተስፋ ወደ ገዳያችን ብልጽግና ሲገቡ፤ በተቋማችን ላይ በመጠኑም ቢሆን የትጥቅ እና የስንቅ ጉድለት ቢያደርሱም፤ ትናንትም ህዝባችን ነገም ህዝባችን የትግላችን መሠረት በመሆኑ፤ አንገታችንን ቀና አድርገን የምንሄድ የዳግማዊ ገብርዬ ልጆች ነን።
በመሆኑም ''በህይወት ኖሮ ከመቆሸሽ ሞቶ መወደስን'' የምንመረጥ የስመኘው መብራቱ (ጋሼ) የቃል ዕዳ ያለብን አቡነ ጴጥሮሶች ነን፡፡ ፈንገሶችን አራግፈን በንፁህ ህሊና የምናስብ በጤነኛ ሳምባ የምንተነፍስ ዮቶራዊያን ነን።
በዚህ መሠረት አንዳንድ ነገሮችን ለድርጅታችን አፋብን፤ ለተከበረው ሰራዊታችን፤ ለመላው ህዝባችን፤ ለመላው በሃገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ የትግላችን ደጋፊዎች ማሳሳብ የምንፈልገው ነገር፤ ቢኖር እንደሚከተለው ነው።
1ኛ, መላ የአማራ ህዝብ በተለይም በቀጠናችን ለሚገኘው ለራስ-ጋይንት ህዝብ፡- የብአዴን ማደጎ-ቤት ልጆች በሰሩት የጠራራ ፀሃይ ክህደት ብንበሳጭም፤ የእውነት ልጆቻችሁ ከጎናችሁ መሆናችንን፡፡
2ኛ. ለድርጅታችን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፡- ከደረሰብን ድንገታዊ የውስጥ ጥቃት የሚታደግ የሃሳብ፣ የገንዘብ እንዲሁም የአደረጃጀት ድጋፍ እንዲደረግልን ስንል ጥሪ እናቀርባለን፡፡
3ኛ. ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ደጋፊዎች፡- ጥቅመኞች ትግላችንን በአደባባይ ሲሸጡት ሞራላችሁ ቢሰበርም፤ ታማኝ ወንድምና እህቶቻችሁ እንዲሁም ልጆቻችሁ ክንዳችንን ሳንንተራስ፤ ትከሻችን ዝሎ የአማራን ህዝብ ለጨፍጫፊ ስርዓት አሳልፈን አንሰጥም፤
4) ለመላ ሠራዊታችን፡- እንደምታውቁት የትግላችን የጥቅም ወንድማማቾች እንጂ ሃቀኛ ታጋይ እንዳልሄደ ጠንቅቃችሁ ብታውቁም፤ የፍርሃትም ሆነ የመረበሽ ነገር እንዳልገጠማችሁ በትናንቱ የውስጥ ከሃዲዎችን እና የጠላትን የጋራ ውጊያ ሰብራችሁ መኪና እና ዲሽቃ የተቀባላችሁ፤ ዘረ-ከፍያለዋዊያን መሆናችሁን በተግባር አሳይታችኋል፡፡ ወደፊትም በጀግንነት እና በታማኝነት እንድትቀጥሉ እናሳስባለን።
5ኛ) በዓመታዊ የፋኖ ድጋፍ ሰበብ ሕብረሰባችን መቀነት የፈቱ ሠራዊታችን የበተኑ አመራር ነን ተብዬወች፤ በአማራ ትግል ስም የሸቀጡ መሆናቸውን የአማራ ህዝብ በጥቁር የታሪክ መዝገብ እንዲያስቀምጥልን የአማራ የህልውና ትግል ህዝብና ደጋፊ አደራውን እንሰጣለን።
በመሆኑም እኝህና መሠል ጉዳዮችን ለማስተካከል ወቅታዊ ፈተናዎችን ለመወጣት የሰራዊታችን እና የሕዝባችን ሞራል ለመካስ እንደ ገብርዬ ክፍለ ጦር ጊዜያዊ አደረጃጀት የሠራን መሆኑን እየገለጽን፤ ቀጣይ ድርጅቱ (አፋብን) በሚያወርደው መመሪያ መሠረት አደረጃጀቱ እንደገና እንደሚዋቀር ለመግለጽ እንፈልጋለን፡፡
በዚህም መሠረት የጊዜያዊ አደረጃጀቱ መሪዎችን ሰይመናል።
1. አርበኛ ኢ/ር ደመወዝ ግዳፍ ----ጊዜያዊ ሰብሳቢ
2. አርበኛ ክንድሰው ከፍያለው ---- ምክትል ሰብሳቢ
3. አርበኛ ያለው ጥላሁን ----- ወታደራዊ አዛዥ
4. አርበኛ አንዷለም አዳሙ ---- ዘመቻ መምሪያ
5. አርበኛ አማረ ጌታው ----- ምክትል ዘመቻ
6. አርበኛ ሲሳይ ----- ልዩ ዘመቻ (ልዩ ኦፕሬሽን)
7. አርበኛ ብርሃን ጌታው ----- ፓለቲካ ዘርፍ
8. አርበኛ ዘላለም በላይነው ---- ፋይናስ ክፍል
9. አርበኛ ልየው ተካልኝ ----- ሕዝብ ግንኙት
በማድረግ አደራጅተን፤ እንዲሁም በአራት ብርጌድ አመራር እና በሶስት ወረዳ የሚንቀሳቀስ ግዙፍ የተጠረነፈ ሠራዊት ይዘን ወደ ስራ የገባን መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡- ለረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአማራ ፋኖ አንድነትን በሙሉ ድምጽ የተቀብልን እና በድርጅታችን አፋብን እንዲሁም ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከፍተኛ አመራሮቻችን በሚሰጡን አቅጣጫ የምንመራ መሆኑን እየገለጽን፤ አስፈላጊውን የገንዘብም ሆነ የሃሳብ ድጋፍ እንዲደረግልን በታጋያችን እና በተገፋው ሕዝባችን ስም እንጠይቃለን።
@የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ገብርዬ ክፍለ ጦር ጊዜያዊ ሰብሳቢ፤ አርበኛ ኢንጂነር ደመወዝ ግዳፍ

❤6🙏1
Forwarded from Bini The great
YouTube
በአፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር የተማረከ ምርኮኛ ጋር የተደረገ ቆይታ
👍1
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!
ከአንድነቱ ብስራት ማግስት እየተናደ የሚገኘው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ መከላከያ ሰራዊት ስድስት የ61ኛ ክፍለ ጦር እና አንድ የ65ኛ ክፍለ ጦር ባጠቃላይ ሰባት አባላቶቹ ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
7 ክላሽ፣ ከ1400 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣14 የእጅ ቦምብ፣ሰባት የወገብና የደረት ትጥቅ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር አካል የሆነውን ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያ አባላት አክለውም የሀገሪቱ መከላከያ ተቋም የሀገር ዳር ደንበርና ሉዓላዊነትን ከማስከበር በተቃራኒ የአማራን ህዝብ ለሚጨፈጭፈው፣ለሚያርደውና አማራ ሀገር እንደሌለው ለሚያሳድደው የብልፅግና መንግስት ተባባሪ አንሆንም፣ህዝባችንን አናሳዝንም በማለት ፋኖን የተቀላቀሉ ሲሆን በተደረገላቸው አቀባበል ደስተኛ እንደሆኑና ከዚህ በኋላ የአማራን ህዝብ ለመካስ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ የፀዳው አመረ
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ከአንድነቱ ብስራት ማግስት እየተናደ የሚገኘው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ መከላከያ ሰራዊት ስድስት የ61ኛ ክፍለ ጦር እና አንድ የ65ኛ ክፍለ ጦር ባጠቃላይ ሰባት አባላቶቹ ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
7 ክላሽ፣ ከ1400 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣14 የእጅ ቦምብ፣ሰባት የወገብና የደረት ትጥቅ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር አካል የሆነውን ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያ አባላት አክለውም የሀገሪቱ መከላከያ ተቋም የሀገር ዳር ደንበርና ሉዓላዊነትን ከማስከበር በተቃራኒ የአማራን ህዝብ ለሚጨፈጭፈው፣ለሚያርደውና አማራ ሀገር እንደሌለው ለሚያሳድደው የብልፅግና መንግስት ተባባሪ አንሆንም፣ህዝባችንን አናሳዝንም በማለት ፋኖን የተቀላቀሉ ሲሆን በተደረገላቸው አቀባበል ደስተኛ እንደሆኑና ከዚህ በኋላ የአማራን ህዝብ ለመካስ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ የፀዳው አመረ
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
🙏1
የደጋው መብረቅ ኮር በሁለት የክፍለ ጦር ቃኝዎች ድል ሲያደርግ፤በሌላ ክስተት ጋሸና ከተማ ላይ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት እርስ በርሱ ተታኩሶ ሰብዓዊ ኪሳራ አስተናግዷል::
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ቀኝአዝማች ተበጄ ወርቁ ክፍለ ጦር እና አንሻ ክፍለ ጦር የጥላትን ሰራዊት በመቀባበል ሙት ቁስለኛና ምርኮኛ ተደርጓል!
ጥር 16/2018 ዓ/ም መነሻውን ከጋሸና አድርጎ ሲጓዝ በነበረ በጥላት ሀይል ላይ የተጠና ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን ከጋሸና በ5 ኪ/ሜ እርቀት ላይ በምትገኝ ገጣጢት ተብላ በምትጠራ ቦታ ላይ የቀኝአዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር ቃኝ በጥላት ሰራዊት ላይ ስድስት የድምሰሳና ዘጠኙ ደግሞ ከባድ ቁስለኛ እርምጃ ሲወሰድ፤ አንሻ ክፍለ ጦር ቃኝ ደግሞ በአርቢት ምድር ሌላ በተያዘ የደፈጣ ኦፕሬሽ ከቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ቃኝ ግስላዎች ለማምለጥ ተበታቶኖ ሲፈረጥጥ በነበረ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊትን እስከ ነፍሱ ተማርኳል።
ገጣጢት ላይ በተደረገበት የደፈጣ ቅጥቀጣና የአርቢት ደፈጣዊ መማረክ የተነሳ በጋሸና ከተማ እረፋድ ላይ የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት የእርስ በርስ ተኩስ መሀል ከተማ ላይ ተኩስ ልውውጥ እያደረገ ያረፈደ ሲሆን በዚህም የእርስ በርስ ተኩስ በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል። ሽፈትንና ውድቀትን በተለይ ከአማራ የፋኖ አንድነት ማግስት በተፋጠነ ሁኔታ እያስተናገደ ያለው የጁላ ሰራዊትና የአቶ አብይ አህመድ ስርዓት ውድቀቱ እየተፋጠነ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል

ከክምር ድንጋይ አጃ ተብሎ ወደ ሚጠራው አከባቢ ሬሽን ሲያንቀሳቅስ በነበረ የብልፅግና ወታደራዊ ኃይል ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ወታደሮቹ ከነጫኑት ሬሽን በእሳት ጋይተው ማለቃቸው ተሰምቷል!
በተመሣሣይ በዚኸው ቀጠና፡ ከክምር ድንጋይ ከተማ በቅርብ ርቀት ጥጥራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ፋኖ በፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት 24 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል።
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አንበሣው ጋይት ክፍለ ጦር ክንዳለም ሻለቃ በጠላት ላይ ብርቱ ጥቃት በመፈፀምና ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ ድል መቀዳጀቱን መረብ ሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል።
ትናንት ጥር 15/2018 ዓ/ም ከቀኑ ከእኩለ ቀን ጀምሮ ከክምር ድንጋይ ከተማ በቅርብ ርቀት ጥጥራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ እንቅስቃሴ እያደረጉ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድና ፈጣን እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በዚህም ዘጠኝ ወታደሮች ወዲያውኑ ሲገደሉ 15 የሚደርሱት ደግሞ ቁስለኛ መደረጋቸውን ነው መረብ ሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ የቻለው።
በውጊያው ስድስት ክላሽንኮቭ መሣሪያን ጨምሮ ሌሎች የጠላት ንብረቶች በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
በተያያዘ በዚኸው ቀጠና፡ ከክምር ድንጋይ አጃ ተብሎ ወደ ሚጠራው አከባቢ ሬሽን ሲያንቀሳቅስ በነበረ የብልፅግና ወታደራዊ ኃይል ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ወታደሮቹ ከነጫኑት ሬሽን በእሳት ጋይተው ማለቃቸው ተሰምቷል።
እርምጃውን የወሰዱት በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች መሆናቸውን ነው መረብ ሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ የቻለው።
ደፈጣ ጥቃቱ እጅግ ፈጣንና አማራዊ ጀግንነትን ከጦር ሣይንስ ጋር ያዋሃደ ነበር ተብሏል።
@መረብ ሚዲያ

❤3🙏1
ከመሸ ሰበር መረጃ - በጎንደር ባንዳው እየጠራ ነው | ከ100 በላይ ኮብልለው ፋኖን ተቀላቀሉ | የከንቲባው አጃቢ መጨረሻ - ወረኢሉ
🙏1
Forwarded from Bini The great
YouTube
ከመሸ ሰበር መረጃ - በጎንደር ባንዳው እየጠራ ነው | ከ100 በላይ ኮብልለው ፋኖን ተቀላቀሉ | የከንቲባው አጃቢ መጨረሻ - ወረኢሉ
🙏1
ሁለት የአገዛዙ ሰራዊት አባላቶች ባለሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ
በሰሜን ወሎ በጉባላፍቶ ወርዳ በወልዳያ ዙሪያ መሽጎ የሚገኘው የምርኮኛው የአስር አለቃ የብርሀኑ ጅሉ ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል።
የ58ኛ ክ/ጦ 2ኛ ሽ አለቃ 2ኛ ሻንበል ከወንድሞቻችን ጋር አንዋጋም ብለው ሁለት የሰራዊቱ አባሎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ጋር በሰላም ተገናኝተዋል ።
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ህልውናችን በተባበር ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሚሊኒክ ዕዝ