መረጃ ጎንደር
የአፋብን ጎ/ጠ /ግ ዕዝ የአንበሳው ጋይት ክፍለ ጦር ክንዳለም ሻለቃ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሰ።
ዛሬ ጥር 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ እስከ 9:00 ሰዓት ከጥጥራ እስከ ዳሞት በእንቅስቃሴ ላይ ከነበረ የጠላት ኃይል ጋር ውጊያ ያደረገ ሲሆን 9 ሙት : 15 ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሲያደርግ 6 የነብስ ወከፍ (ክላሽን ኮፕ) ከጠላት ማርኳል::
በሌላኛው አውደ ውጊያ ከክምር ድንጋይ ወደ አጃ ሬሽን ጭኖ በእንቅስቃሴ ላይ የነበረ የብልጽግናው ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ፣ መከላከያና ፖሊስ በተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር አናብስቶች ውቅሮ መድሃኒያለም ላይ ከፍተኛ ሙትና ቁስል አስተናግዷል።
ጀግና እማያልቅበት ምድር በብዙ ፈተና ቢፈተንም አንገቱን ቀና የሚያደርጉ ልጆቹ እንዳሉ አስመስክሯል።
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ግንኙነት መምሪያ!

🙏1
በከሰም ግንባር በሦስት አቅጣጫ በተደረገ ውጊያ ፋኖ በወሰደው የፀረ መከላከልና የመልሶ ማጥቃት እርምጃ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድል ተቀዳጀ!
የአገዛዙ ኃይል መነሻውን ከቱለፋና ከሀገረ ማርያም አድርጎ በከባድ መሣሪያ ሽፋን በመታገዝ ውጊያ ከፍቶ የነበረ ቢሆንም፡ ነገር ግን ከወደ ፋኖ የተወሰደበትን የፀረ ማጥቃት እርምጃን መቋቋም ተስኖት በርካታ ወታደሮቹ ሙትና ቁስለኛ እንደተደረጉበት መረብ ሚዲያ ከጄነራል አሣምነው ዕዝ ከሰም ኮር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።
ፋኖ በጠላት ወታደሮች ላይ እየወሰደ የሚገኘው የስቦ ማስገባትና 360° ከቦ የመምታት እርምጃን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፡ በዚህም አንፀባራቂ ድሎችን እየተቀዳጀ ይገኛል።
@መረብ

👍3🙏1
ልባዊ ጥምረት፣ ወንድማዊ አንድነት!...የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ!
በላይ ዘለቀ ዕዝ እና ሚኒልክ ዕዝ በጋራ በመሆን በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድል ተጎናፀፉ።
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነዉ ኮር ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ እና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር በጋራ በመሆን በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስደዉበታል።
ረሽን ለመቀበል መነሻዉን ከላሊበላ ጋሸና - ከጋሸና ላሊበላ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ የነበረዉ የአገዛዙ ሰራዊት በዛሬዉ ዕለት ማለትም በ ቀን 15/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 1:00 -10:00 ሲቀጠቀጥ የዋለ ሲሆን ከ ወደ ጋሻና የመጣዉን ግትልትል ሰራዊት በነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ በተለምዶ እንኳይ በር ላይ ሲያረግፉት የዋሉ ሲሆን ከወደ ላሊበላ የመጣዉን የአገዛዙ ሰራዊትን ደግሞ የዉባንተ አባተ ግስላወች በተለምዶ ቆጋ ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ ጠቁር አስፖልቱን ግጥም አድርገዉ ዘግተዉ ሲወቁት ዉለዋል።
በዚህም ዉጊያ ላይ ብዛት ያለዉ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ የሆነ ሲሆን ብዛት ያላቸዉ መሳሪያዎች እና ተተኳሾችም ተማርከዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 15/2018 ዓ.ም

Forwarded from Bini The great

ቀጥታ ከግንባር - የድል ዜና | የአገዛዙ ጦር ከፋኖ አንድነት ማግስት እየተበተነ ነው | ከባድ ትንቅንQ በጎንደር ቋራ እና በሸዋ ኮረማሽ
❤1🙏1
የአርበኛ ከፊያለው ደሴ አስገዳይ ወገን መሳይ ባንዳው እጁን ለጠላት ሲሰጥ፡ በምትኩ ወታደራዊ መኮንኖችን ጨምሮ 100 የሚደርሱ የአገዛዙ ወታደሮች ፋኖን ተቀላቀሉ!
የፋኖ አንድ ወጥ የሆነ ድርጅት መመስረት ምርቱን ከገለባው ይለየው ጀምሯል።
የአማራ ሕዝብ፡ ለሕዝብ ጥቅም ብቻ የቆመ አንድ የጋራ ተቋም እንዳይኖረው ለዘመናት የተተበተበበትን የሴራ ድር በጣጥሶ አንድ አታጋይ ድርጅት መመስረቱ ከወገን በላይ በተለይ ከጠላት ወገን ለተሰለፉ ወታደሮች ትልቅ እፎይታን ሰጥቷል።ወታደሮቹ አገዛዙን ጥለው በመውጣት ወደ ፋኖ እየጎረፉ ነው።
በምትኩ ደግሞ የትግሉ ስንጥቃት ላይ ቆመው መርዝ ሲረጩ የነበሩ ባንዳዎች ጀምበራቸው ስለጠለቀችባቸው "ፋኖ ከሻቢያ ጋር ይሰራል" የሚል ተልካሻ ምክኒያት እየመዘዙ ለአማራ ሕዝብ የሞትና የመከራ ምንጭ ወደሆነው ብልፅግናን ተቀላቅለዋል።
ክንደነበልባሎቹ የከፌ ልጆች ለባንዳው አዲሱ ደባልቄ እገዛ ሊያደርግ ከገባው የጠላት ኃይል ጋር አንገት ላንገት ተናንቀው ደም ገብረው የማረኩትን ድሽቃና ሌሎች ወታደራዊ ንብረቶችን ያላንዳች መስዋዕትነት የታገደጉ ሲሆን፡ በዚህ የተበሳጩት የዞኑ ካድሬዎች ከግምጃቤት የተከዘነ መሣሪያ በማውጣትና ድሽቃን ጨምሮ በመደርደር ብቻውን እሩጦ የገባውን አዲሱ ደባልቄን ከሚኒሾቻቸው ጋር በማሰለፍ ከነ ሙሉ ጦሩ የገባ አስመስለው የሀሰተኛ መረጃ ስርጭታቸውን ተያይዘውታል።

❤3💔1
የወረኢሉ ከተማ ከንቲባ የግል አጃቢ ለጥምቀት በዓል ባንዲራ ሰቅለሃል ያለውን አቶ ጥላየ ሃይሉ የተባለ የከተማዋ ነዋሪ ግለሰብ በግፍ ረሸነ::
በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ከተማ ከንቲባ የግል አጃቢ የሆነ ታጣቂ ጥር 14/2018 ዓ.ም ምሽት 1:45 ገደማ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ኮከብ የሌለው ባንዲራ ለጥምቀት በዓል ከተማዋ ላይ ስትሰቅል ነበር በሚል ሰበብ አቶ ጥላየ ሃይሉ የተባለ የከተማዋ ነዋሪ ግለሰብ ላይ ነፃ እርምጃ በመውሰድ በግፍ ረሽኖታል::
ነፃ እርምጃ የተወሰደበት እድሜው 35 አመት የሆነ የወረኢሉ ከተማ ነዋሪ ግለሰብ አቶ ጥላየ ሃይሉ ጦር መሳሪያ ያልታጠቀና በንግድ ስራ ይተዳደር የነበረ ነው::
በሌላ በኩል በጃማ ከተማ እና ሚዳ/መራኛ መካከል ልዩ ስሙ ካራ ምሽግ የተባለ ቦታ ላይ አንድ ሾፌር በአገዛዙ ታጣቂዎች በግፍ የተገደለና አስከሬኑ ሜዳ ላይ ወድቆ የተገኘ ሲሆን የብልፅግና ታጣቂዎች ግለሰቡን በግፍ የገደሉት የያዘውን 70000 (ሰባ ሽ) ብር ለመውሰድ መሆኑንና ግፈኛ ታጣቂዎቹም እንደሚታወቁ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 16/2018 ዓ.ም

❤1💔1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ገብርዬ ክፍለ ጦር በጊዜያዊ አመራሮች የተሰጠ የአደረጃጀት መግለጫ፡-
የአደረጃጀታችን መነሻው መሰዋትነት፣ ፅናት፣ ሃቀኝነት፣ ታማኝነት፤ አገር ሰሪነት፣ ለአማራነታቸው መሰዋዕት ለሆኑ ጀግኖች መታመን፣ ከፍያለው ደሴን በሕይወት ሳለ ብቻ ሳይሆን ተሰውቶም የምኮራበትና የምንመካበት እንስፍስፍ ልጆቹ አለን።
''ከማይመስልህ ጋር አትጠመድ'' እንደሚባለው፤ ከማይመስሉን ጋር ጎን ለጎን እየተጠራጠሩ ከመኖር፤ መመንጠሩ የተሻለ በመሆኑ ፤ የብብት መዥገሮችን አራግፈን እንደ ንስር ታድሰን፣ እንደ ዝሆን ገዝፈን፣ እንደ ነብር ተቆጥተን፣ የምንነሳ የከፍያለው ልጆች እንጂ፤ የንዋይ ፍቅር አሳብዶን፤ የከተማ ቦታ አማሎን እርካሽ የብልፅግና ስልጣን ፈልገን ጫካ አልወጣንም።
የአባቶቻችን እና የወንድሞቻችን እርም የምንበላ ከዳተኞችም አይደለንም። ክህደት ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ የነበረ ቢሆንም፤ እንዲህ ዓይን ያወጣ እና ያገጠጠ ሳይጣናዊ ክህደት ግን አይተንም ሰምተንም አናውቅም፡፡
ዛሬ በአደባባይ ክህደታቸውንና ነውራቸውን ያሳዩን፤ የውስልትና ፓለቲካቸውን የጀመሩት፤ በታላቁ አርበኛ በአባታችን ሜጄር ጄኔራል ከፍያለው ደሴ መስዋዕት፤ ያዘኑ መስለው ውስጥ ውስጡን ግን፤ ‹‹እንደሳር ውስጥ እባብ እና የጭቃ ውስጥ እሾህ›› በለስላሳ ባህሪ አታለው ነው ኢያጎአዊ ድርጊታቸውን የጀመሩት፡፡
ከዳተኞቹ ከስራዓቱ ጋር የጀመሩትን ውስልትና ቀደም አድርገው እንደጀመሩት መረጃዎች ቢጠቁሙም፤ አሊቧልታ ነው በማለት ነገሩን በትዕግስት ይዘነው ቆይተናል።
ከሳይጣናዊ ምክክራቸው ከታቀብን እና ከተገለልን የቡድን መሳሪያ ሳይቀር በወገን ጥይት ናዳ እየወረደብን በውስጥ ታጋዮች እየተፈትነን ዘጠኝ የጨለማ ወራትን አሳልፈናል። ዛሬን በእሳት የተፈተን ነገን በተስፋ እስከ ቀራኒዮ የምንፋለም እንጂ፤ በድብብቆሽ ፓለቲካ እጃችንን አንከርፍፈን ለጨፍጫፊ ኦሮሙማ ስርዓት እጅ የምንሰጥ የሚሊሻ ልጆች አይደለንም።
ስለሆነም የገብርዬ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ የነበረው ግለሰብ አዲሱ ደባልቄ እና የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ የነበረው አዳነ ተስፋ ወደ ገዳያችን ብልጽግና ሲገቡ፤ በተቋማችን ላይ በመጠኑም ቢሆን የትጥቅ እና የስንቅ ጉድለት ቢያደርሱም፤ ትናንትም ህዝባችን ነገም ህዝባችን የትግላችን መሠረት በመሆኑ፤ አንገታችንን ቀና አድርገን የምንሄድ የዳግማዊ ገብርዬ ልጆች ነን።
በመሆኑም ''በህይወት ኖሮ ከመቆሸሽ ሞቶ መወደስን'' የምንመረጥ የስመኘው መብራቱ (ጋሼ) የቃል ዕዳ ያለብን አቡነ ጴጥሮሶች ነን፡፡ ፈንገሶችን አራግፈን በንፁህ ህሊና የምናስብ በጤነኛ ሳምባ የምንተነፍስ ዮቶራዊያን ነን።
በዚህ መሠረት አንዳንድ ነገሮችን ለድርጅታችን አፋብን፤ ለተከበረው ሰራዊታችን፤ ለመላው ህዝባችን፤ ለመላው በሃገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ የትግላችን ደጋፊዎች ማሳሳብ የምንፈልገው ነገር፤ ቢኖር እንደሚከተለው ነው።
1ኛ, መላ የአማራ ህዝብ በተለይም በቀጠናችን ለሚገኘው ለራስ-ጋይንት ህዝብ፡- የብአዴን ማደጎ-ቤት ልጆች በሰሩት የጠራራ ፀሃይ ክህደት ብንበሳጭም፤ የእውነት ልጆቻችሁ ከጎናችሁ መሆናችንን፡፡
2ኛ. ለድርጅታችን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፡- ከደረሰብን ድንገታዊ የውስጥ ጥቃት የሚታደግ የሃሳብ፣ የገንዘብ እንዲሁም የአደረጃጀት ድጋፍ እንዲደረግልን ስንል ጥሪ እናቀርባለን፡፡
3ኛ. ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ደጋፊዎች፡- ጥቅመኞች ትግላችንን በአደባባይ ሲሸጡት ሞራላችሁ ቢሰበርም፤ ታማኝ ወንድምና እህቶቻችሁ እንዲሁም ልጆቻችሁ ክንዳችንን ሳንንተራስ፤ ትከሻችን ዝሎ የአማራን ህዝብ ለጨፍጫፊ ስርዓት አሳልፈን አንሰጥም፤
4) ለመላ ሠራዊታችን፡- እንደምታውቁት የትግላችን የጥቅም ወንድማማቾች እንጂ ሃቀኛ ታጋይ እንዳልሄደ ጠንቅቃችሁ ብታውቁም፤ የፍርሃትም ሆነ የመረበሽ ነገር እንዳልገጠማችሁ በትናንቱ የውስጥ ከሃዲዎችን እና የጠላትን የጋራ ውጊያ ሰብራችሁ መኪና እና ዲሽቃ የተቀባላችሁ፤ ዘረ-ከፍያለዋዊያን መሆናችሁን በተግባር አሳይታችኋል፡፡ ወደፊትም በጀግንነት እና በታማኝነት እንድትቀጥሉ እናሳስባለን።
5ኛ) በዓመታዊ የፋኖ ድጋፍ ሰበብ ሕብረሰባችን መቀነት የፈቱ ሠራዊታችን የበተኑ አመራር ነን ተብዬወች፤ በአማራ ትግል ስም የሸቀጡ መሆናቸውን የአማራ ህዝብ በጥቁር የታሪክ መዝገብ እንዲያስቀምጥልን የአማራ የህልውና ትግል ህዝብና ደጋፊ አደራውን እንሰጣለን።
በመሆኑም እኝህና መሠል ጉዳዮችን ለማስተካከል ወቅታዊ ፈተናዎችን ለመወጣት የሰራዊታችን እና የሕዝባችን ሞራል ለመካስ እንደ ገብርዬ ክፍለ ጦር ጊዜያዊ አደረጃጀት የሠራን መሆኑን እየገለጽን፤ ቀጣይ ድርጅቱ (አፋብን) በሚያወርደው መመሪያ መሠረት አደረጃጀቱ እንደገና እንደሚዋቀር ለመግለጽ እንፈልጋለን፡፡
በዚህም መሠረት የጊዜያዊ አደረጃጀቱ መሪዎችን ሰይመናል።
1. አርበኛ ኢ/ር ደመወዝ ግዳፍ ----ጊዜያዊ ሰብሳቢ
2. አርበኛ ክንድሰው ከፍያለው ---- ምክትል ሰብሳቢ
3. አርበኛ ያለው ጥላሁን ----- ወታደራዊ አዛዥ
4. አርበኛ አንዷለም አዳሙ ---- ዘመቻ መምሪያ
5. አርበኛ አማረ ጌታው ----- ምክትል ዘመቻ
6. አርበኛ ሲሳይ ----- ልዩ ዘመቻ (ልዩ ኦፕሬሽን)
7. አርበኛ ብርሃን ጌታው ----- ፓለቲካ ዘርፍ
8. አርበኛ ዘላለም በላይነው ---- ፋይናስ ክፍል
9. አርበኛ ልየው ተካልኝ ----- ሕዝብ ግንኙት
በማድረግ አደራጅተን፤ እንዲሁም በአራት ብርጌድ አመራር እና በሶስት ወረዳ የሚንቀሳቀስ ግዙፍ የተጠረነፈ ሠራዊት ይዘን ወደ ስራ የገባን መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡- ለረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአማራ ፋኖ አንድነትን በሙሉ ድምጽ የተቀብልን እና በድርጅታችን አፋብን እንዲሁም ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከፍተኛ አመራሮቻችን በሚሰጡን አቅጣጫ የምንመራ መሆኑን እየገለጽን፤ አስፈላጊውን የገንዘብም ሆነ የሃሳብ ድጋፍ እንዲደረግልን በታጋያችን እና በተገፋው ሕዝባችን ስም እንጠይቃለን።
@የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ገብርዬ ክፍለ ጦር ጊዜያዊ ሰብሳቢ፤ አርበኛ ኢንጂነር ደመወዝ ግዳፍ

❤6🙏1