የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን ) ለሃገራዊ ፀረ ብልፅግና ኃይሎች ላቀረበው ጥሪ የጋምቤላ ታጣቂ ኃይሎች ጥምረት ጥያቄውን ተቀብሎ አብሮ እንደሚሠራ አሳውቋል።
ይሄ ታጣቂ ኃይል ጋምቤላ ክልል ከማጃንግ እና ጋምቤላ ከተማ ውጭ ያሉ 3 ዞኖችን ተቆጣጥሮ የሚገኝ ኃይል ነው።
በመላው ሐገሪቱ የሚገኙ አካባቢዎች እና ህዝቦች ፀረ ብልፅግና ትግል ለማድረግ ለጀግናው የአማራ ፋኖ ጥያቄ እያቀረቡ ሲሆን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን ) ጥያቄያቸውን ተቀብሎ አብሮ ለመስራት ተዘጋጅቷል ።
አዲሱ ትውልድ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ፀረ አማራ የሆኑ የትርክት ፣ የሐይል ፣ የፖለቲካ አቋሞችን በመቀየር ሁሉም ሐይሎች ፣ ሁሉም የፖለቲካ ትግሎች ፣ ሁሉም ትርክቶች ፀረ ብልፅግና እንዲሆኑ አድርጓል ።
ገና የደረሰብንን ውድመት በበቂ ሳናስረዳ ፣ ገና ያለንን ሰፊ መልካአምድር ሳንጠቀም ፣ ገና ያለንን የተፈጥሮ ሐብት ለትግሉ ማዋል ሳንጀምር ፣ ገና ሚሊዮን ወጣቶችን ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ሳናስታጥቃቸው ፣ ገና ዕውቀታችንን እና ጥበባችንን ፍልስፍናችንን ከተፈጥሯዊ ጀግንነታችን ጋር ሳናጣምራቸው ጠላቶቻችን የቆሙባቸውን የህልውና ምሰሶዎች አፍርሰን ፣ የገነቡትን ሁለንተናዊ ፀረ - አማራነት ደርምሰን ለድል እየበቃን ነው ።
ማሳሰቢያ :- ትግሉ አብይን ከመጣል ባሻገር ረጅም የትውልድ ቅብብሎሽ በአዳዲስ ተለዋጭ ስልቶች እየተመራ እስከ ዓለም ፍፃሜ ይቀጥላል ።
@መረብ ሚዲያ

🙏2
ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር መርሳ ከተማ አቅራቢያ የአገዛዙ ሰራዊት ላይ የአር ፒ ጂ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ።
ዛሬ ጥር 14/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ላይ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ መርሳ ከተማ አቅራቢያ ሊብሶ ኤላ እየተባለ በሚጠራ ቦታ ላይ የስርዓቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በአንድ ተሳቢ፣አንድ ሲኖትራክ እና አንድ ፖትሮ ከመርሳ ወደ ደሴ ሲጓጓዝ በባለሽርጡ ክፍለጦር ቃኝ በተያዘ ደፈጣ ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስና በማውደም ታላቅ ድል ተጎናፀፈዋል።
በዚህ 100% ኢላማውን በጠበቀ የአርፒጅ /RPG/ ጥቃት ከመርሳ ወደ ደሴ በአንድ ተሳቢ ፣በሲኖ ትራክ እና በአንድ ፖትሮል ተጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ጨፍጫፊ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ከነ ተሽከርካሪው ማውደምና መደምሰስ ሲቻል፣ ስርዐቱ ሙትና ቁስለኛውን በአስር አንቡላንስ ወደ መርሳ ሆስፒታል ሲያመላልስ አርፍዷል። በዚህ አውደ ውጊያ ከተደመሰሱት የስርዓቱ ሀይሎች መካከል ለጊዜዉ ስማቸዉ ያልታወቀ ከፍተኛ አመራሮችም ይገኙበታል።
በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የጠላት ብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን ወገኖቻችን ኢላማ በማድረግ የአርሶ አደሮችን ህይወት ሲቀጥፍና በመንገድ እያስቆመ በመደብደብና ንብረትም ሲያወድም ውሏል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚሊኒክ ዕዝ
ጥር 14/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስረታን አስመልክቶ ከአማራ ማሕበራት የጋራ ትብብር ተቋም የተሰጠ የእንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ!
ሚሊሻዎች እና የብልጽግና ሠራዊት በንግሥ በዓል ተሳታፊዎች ላይ በሚጨፍሩና በሚዘምሩ ንፁሃን ላይ በመተኮስ ሕይወት ተቀጥፋዋል።
በደብረ-መንክራት እናንጊያ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ ከቆሰሉ ሁለት ንፁሃን መካከል የአንዱ ሕይወት መቀጠፉ ተረጋግጧል።
ሕይወቱ ያለፈው ሕፃን በአናጺነት ሥራ የሚተዳደረው የአቶ ልብሞኝ ይመር ልጅ መኾኑን የመረጃ ምንጮቻችን ተናግረዋል።
ሌላኛው የአስተዳደር ፑል የጥበቃ ሠራተኛው የወታደር ተስፋ ዓለማየሁ ልጅ ደግሞ ከባድ ቁስለኛ ነው ተብሏል።
በተኩስ ልውውጡ ደንግጠው ከሮጡ የበዓሉ ተሳታፊ እናቶች መካከል ስሟ እንዲጠቀስ ያልተፈለገች አንድ እናት እግሯ ሲሰበር፤ ብዙዎቹ ቀላል የአካል ጉዳት ማስተናገዳቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ 1ህፃን ሲገደል ፣ 3ቱ ደግሞ ቁስለኛ ሆነው ሆስፒታል መግባታቸውን አረጋግጠናል።
ከምንታገልለት ዓላማ አንዱ የእምነት እና የማንነት ጭቆናውን በመገርሰስ የሕዝቡን ነፃነት ለማረጋገጥ ነው። ይህ ፀረ-ዐማራ ሥርዓት በኹሉም የዐማራ ማኅበረሰብ ላይ የሚያደርሰውን ሁለንተናዊ እልቂት እና ዉድመት ለማስቆም ብሎም ኹሉም ኢትዮጵያውያን የሚተማመኑበት ሥርዓት እስከሚፈጠር ድረስ ትግላችን ይቀጥላል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
@አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

💔1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምሥረታ አስመልክቶ ከአማራ ህብረት በሜልበርን የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ህዝብ አባቶቹ በመሰረቷትና ዋጋ ከፍለው ባቆዩት አገሩ ላይ የመኖር መብቱ ተገፎና ባይተዋር ሆኖ አገዛዙ እያደረገ ባለው ዘር ተኮር ጥቃት ለህልውና አደጋ መጋለጡን ተከትሎ የተጀመረው የህልውና ትግል ብዙ ፈተናወች ቢኖሩበትም አሁን ላይ ትግሉ አድጎና ጎልብቶ በቀጠናው ጠንካራ ተገዳዳሪ ኃይል ሆኖ መገኘቱ ለመላው የአማራ ህዝብና የትግሉ ደጋፊወች ትልቅ ኩራት ነው። ጥር 9/2018 ዓ. ም (Jan. 17, 2026) አፋብን በሰጠው መግለጫ እንዳሳወቀን በጉጉት ስንጠብቀው የነበርነው የአፋብኃ እና የአፋህድ የአንድነት ስምምነት ፍፃሜ ላይ መድረስ ለመላው የአማራ ህዝብና የትግሉ ደጋፊ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ማህበራችን አዲሱን ድርጅት አፋብን በታላቅ ደስታና ስሜት የተቀበልነው መሆኑን እንገልፃለን::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በምስረታ ሂደቱ ላይ ያጋጠሙትን ችግሮች በትእግስት አና በወንድማማችነት ስሜት ተወያይቶ በመፍታት አገዛዙን በጋራ ለመታገል አንድ አታጋይ ድርጅት መመስረቱ ለአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል አሸናፊነት ወሳኝ እርምጃ መሆኑን እና የአገዛዙን እድሜ እንደሚያሳጥር የአማራ ህብረት በሜልበርን በፅኑ ያምናል።
የአማራ ህብረት በሜልበርን ለአንድነት ስምምነቱ መሳካትና ለአፋብን ድርጅት ምስረታ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁሉም ባለድሻ አካላት ከፍ ያለ አክብሮትና ምስጋና እያቀረብን ከአፋብን መሪወች በሚሰጥ መመሪያና አቅጣጫ መሰረት ለትግሉ አስፈላጊ የሆነውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ አጠናክረን እንደምንቀጥል ለመግለፅ እንወዳለን::
የአማራ ህብረት ሜልበርን አውስትራሊያ

🙏1
ሁለት የአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት አባላት ኮብልለው ፋኖን ተቀላቀሉ::
የአብይ አህመድ ስርዓትን የተቀዋወሙ ሁለት የመከላከያ አባላት ለአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀ/አሳምነው ኮርሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ክ/ጦር በመቄት እጃቸውን ሰጥተዋል።
በክፍለ ጦሩ ህግ ክ/ኃላፊ አርበኛ አንደበት በየነ አቀባበል የተደረገላቸው የ65ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ የመከላከያ አባላት ለፋኖ እጅ መስጠታቸው እና በተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል መደሰታቸውን ገልፀው አብዛኛው ሰራዊት በስርዓቱ እኩይ ተግባር እንደተማረረም ገልፀዋል። የመከላከያ አባላቱ በግድ ተጋፎ የገባው ሰራዊት እየፈረሰ የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ለመቀላቀል እንደወሰነም ገልፀዋል።
የሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ክ/ጦር አዛዥ ኮማንዶ አማን ጎበዜ አሁንም በአፓርታይዱ ስርዓት ውስጥ ሆነው የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፉ ላሉ አካላት ከፋሽስቱ ወንበር አስጠባቂነት ወጥተው ወደ ትክክለኛው የፋኖ ትግል እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርቧል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ

የግንባር መረጃዎች - አፋብን ታላላቅ ውሳኔዎች አሳለፈ | በመርሳ 100% ስኬታማ የRPG ጥቃት | የዲያስፖራው ማህበረሰብ የደስታ መግለጫ
👍1
Forwarded from Bini The great
YouTube
የግንባር መረጃዎች - አፋብን ታላላቅ ውሳኔዎች አሳለፈ | በመርሳ 100% ስኬታማ የRPG ጥቃት | የዲያስፖራው ማህበረሰብ የደስታ መግለጫ
👍2🙏1
ሰበር የድል ዜና
የአገዛዙ የብልጽግና ሰራዊት /እራሱን ጥምር ብሎ የሚጠራው የአብይ ምስለኔ በኮረማሽ ንዑስ ወረዳ አፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሰምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር ስር ያለችው ሰላምሰው ሻለቃ ላይ በምትንቀሳቀስበት አካባቢ ከበባ ለመፈፀም ቢሞክርም ሳይሳካለት ቀርቷል።
የእግዚአብሔር አብ የንግስ ክብረ በአልን አስመልክቶ በ13/05/18 የህዝብ ክብር በዓል በሚያከብሩበት የንግሥ ቦታ የዘወትር ክህደቱንና ሀገር በጥባጭነቱን ለመፈፀም ቢሞክርም በኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በሻለቃ 3(ሰላም ሰው) በተደረገበት ከፍተኛ ፊልሚያና ትንቅንቅ የንግሥ በአሉን ፋኖዎች ማሥከበር ችለዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ አልሳካለት ሲል በ14/5/2018 በቀጥታ ከቱለፋ እና ከሀገረማሪያም ወረዳ ያለ የሌለ የሚሊሻና የመከላከያ ምንጣፍ ጎታች ሀይሉን አግበስብሶ ከንዑስ ወረዳ ከሆነው ከሰም ኮረማሽ በእምዬ ሚኒሊክ የጦር ግምጃ ቤት ካምፕ ያለውን ጦር ጭምር በማሰለፍ በ3 ግንባር ማለትም በወይን አምባ, በሸረርና በሰወሥት አምባ የጦር ግንባሮች ወረራውን አድርጎ በሞርተር እና በድሽቃ የታገዘ ጦርነት ቢከፍትም አልሳካ ሲለው የዘውትር የዘረፋ ተግባሩንና መንገድ ላይ የተገኜ አርሶ አደር በመደብደብና በማሰር የማህበረሰብ ንብረት እንደ በርበሬ፣ ሽሮ፣ እንቁላል፣ ልብስ፣ ስልክ፣ ጫማ፣ አንድ ስሙ ያልተጠቀሰ በግድ አርሶ አደር አስገድደው 10,000 ሽህ ብር ዘርፈውና ይህን ግፍ ፈፅመው ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት ተመልሷል።
በሌላ ግንባር የኮረማሹን ውጊያለማስቀየስ ወደ ዛላ ዘባባ ከሀገረማሪያም ቀረውን የብልፅግናው ዙፋን አሥጠባቂ ሰራዊት አሰልፎ ቢቀሳቀስም በቀጣናው በነበሩ አባት አርበኞች አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ የተመለሰ ሲሆን:- በዚህም ውጊያ አንድ የሚሊሻ አባል የሆነውን ስሙ ጌታሁን ተረፈ የተባለውን ባንዳ እረምጃ ተወስዶበታል።
ኃልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር
ሪፖርተር ክፍል