ከአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ ለጥምቀት በዓል እና ለአማራ ፋኖ አንድነት መመስረት የእንኳን አደረሳቹህ እና የእንኳን ደስ አላቹህ መልዕክት አስተላልፏል።
በመጀመሪያ ለዓመታት በናፈቅነዉና በደማችን በገነባነዉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ(አፋብን)ምስረታ እንኳን አደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ!
በቀን 9/ 2018 ዓ.ም የታወጀዉ ይህ ታሪካዊ አንድነት በሁሉም አማራ ምድር ላይ ለምትጋደሉ እና የጀኔራል አሳምነዉ ፅጌን አደራ የተሸከማቹህ አመራር እና አባላት ትልቅ ብስራት ነዉ።
1 ለሁሉም ለአማራ ፋኖ አመራር እና አባላት :_ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ያሳየህዉ ፅናት ፣ቅንነት እና ለህዝብ አንድነት የነበረዉ ቁርጠኝነት ዛሬ ለደረስንበት መሰረት ሁኗል ። በመላዉ አማራ ምድር በከፍተኛ መሰዋትዕነት ጠላትን ስታንቀጠቅጡ የቆያቹህ አመራሮች እና ታጋዮች ፣ዛሬ በአንድ ተቋም ስር መጠቅለላችንን ለጠላቶቻችን የሞት ደብዳቤ ለህዝቦቻችን ደግሞ የነፃነት ቁልፍ ነዉ ። ገና ከጥንቱ ጀምሮ ክፍለ ጦሮች እና ኮሮች ሲመሰረቱ የነበራቹህ ቅንነት እና ለህዝባቹህ ያሳያቹህት ፍቅርና ቁርጠኝነት ዛሬ ለደረስንበት ታላቅ መሰረት ሁኗል። በአማራ ምድር ላይ የጀግንነት ታሪክ የሚታደሱ ፣ የአማራ ክብር ለማስመለስ በብርቱ ፅናት የቆማቹህ አመራሮችና አባላቶች ፣በእናተ ላይ ያለን ክብር እና እምነት እጀግ የላቀ ነዉ።
አማራዉን ጨፍልቀን ቆሻሻ ሳጥን ዉስጥ ከተነዋል እያለ ከፍተኛ በጀት እየመደበ እና የጥፋት መረብ እየዘረጋ ለሚፎክረዉ ለቀነጨረ ስርዓት ፣ይህ ዛሬ ያሳየነዉ አንድነት የመጨረሻዉ የሞት ደብዳቤ ነዉ። በተቃራኔዉ ደግሞ ላለፉት አመታት መከራን ለገፋዉ በትናንት የፈጠራ ትርክት ሲሳደድ እና ሲታረድ ለኖረዉ ገራገሩ የአማራ ህዝባችን ፣ይህ የመላዉ ቤተ አማራ አንድነት ከባርነት ቀንበር ወጥቶ ወደ ነፃነት እና ወደ ክብር የሚሻገርበት የነፃነት መግቢያ ቁልፍ ነዉ። ይህ አዲስ ንቅናቄ የተመሰረተዉ እንደ አንድ ህዝብ የመጥፋት አዳጋን ለመቀልበስ እና የአማራን ህልዉና በዛላቂነት ለማረጋገጥ ነዉ። የአማራ ፋኖ ብሄራዉ ንቅናቄ አባላት ይህ አንድነት ትርጉሙ ትልቅ ነዉ። ምክንያቱም :-
* የላቀ አቅም :- የተበታተነ ትግል አብቅቶ በወጥ መዋቅር ዉስጥ በመሆናችን ለቀጣይ ወታደራዊ ድሎች ዝግጁ ያደርገናል።
* የጠላት ዉድቀት:- አማራ አይሰባሰብም ብሎ ሲፎክር የነበረዉ አባገነን ስርዓት በሃሳብ እና በአደረጃጀት አሸንፈነዋል።
* ታሪካዉ ኃላፊነት :- ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ የተሰዋለትን የአማራ ብሄርተኝነትን በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል የሚያስችል ብሄራዊ ግንባርን ፈጥረናል።
# የታሪክ ምስክርነት እና ጥሪ
ጊዜዉ እና ቦታዉ ሲደርስ ፣ ይህንን ታላቅ የቤት ስራ የሰሩ ፣ለህዝባችን አንድነት ደምና አጥንታቸዉን የሰጡ አባላትና አመራሮች የሚገባቸዉ የታሪክ ክብር እና ምስጋና እንደሚያገኙ ጥያቄ የለዉም። አማራ በታሪክ ጀግና የማታጣ ለክብሯ የማትንበረከክ ምድር እንደመሆኗ መጠን ዛሬ የአማራ ትንሳኤ ዕዉን ማድረግ ችለናል።
በመላዉ ዓለም የምትገኙ የትግል ደጋፊወች እና የዲፕሎማሲ ስራ የምትሰሩ ወገኖቻችን ፣ይህ አንድነት ዳር እንዲደርስ ላደረጋቹህት ደከመኝ ሰለቸኝ የማይባል ድጋፍ እያመሰገንን አሁንም ጠላትን ባዶ እጁ እና ምላሱን ብቻ እንዳስቀረነዉ አዉቃቹህ ርብርባቹህን አጠናክራቹህ እንድትቀጥሉ ጥሪየን አቀርባለሁ።
በቀጣይም መላ የአማራ ህዝብ ባለበት ቦታ ሁሉ የነፃነት ቀንዲል ሁኖ እንደሚቀጥል ጥርጥር የለኝም።
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ
ለአማራ ድል ለፋኖ!
አንድነት ኃይል ነዉ!!
ጥር 11 / 2018 ዓ.ም

🙏3
በጎጃም ግንባር የአረመኔው የአብይ አህመድ ስርዓት ጠባቂ ሰራዊት እየፈራረሰ ነው::
ሰራዊቱ በሽርፍራፊ ሳንቲም ህይወቱን እየገበረ ያለዉ ለግለሰቡ አብይ አህመድድ ስልጣን ማቆያ እንጅ ለሀገር ሉዐላዊነት እንዳልሆነ በግልፅ እየተረዳዉ እየመጣ ነዉ።
የጦርነቱ አላማም ምን እንደሆነ በግልፅ ያልተረዳዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ በእየቀኑ እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል።
በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ብቻ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ /አፋብን/ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦርን ከእነ ሙሉ ትጥቃቸዉ የተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት:-
1) አስር አለቃ ካሳሁን በለጠ … ከ22ኛ ክ/ጦር የወጣ
2) አስር አለቃ ዉቤ አስማማዉ … ከ22ኛ ክ/ጦር የወጣ
3) እዮብ … ከ95ኛ ክ/ጦር ቃኝ እና መሀንዲስ የወጣ
4) ሳለአምላክ ገብሩ … ከ95ኛ ክ/ጦር የወጣ
5) ቱጁባ … ከ95ኛ ክ/ጦር የወጣ
6) ም/አ/አለቃ ቃልአብ ወርቅየ … ከ95ኛ ክ/ጦር
7) በዉቀት ገዜ … ከ95ኛ ክ/ጦር
8) ሸምሱ ሁሴን … ከ95ኛ ክ/ጦር
9) ይስሀቅ ማርቆስ … ከቋራ ገለጎ ከተማ የወጣ ይገኙበታል::
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🙏4❤3
አንጋፋዎቹ እነ አርበኛ ደረጀ በላይ እና አርበኛ ሰለሞን አጣናው እንዲሁም ሌሎች የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አመራሮች የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ/አፋብን/ መመስረቱን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት!
🙏2
ፅናት ክፍለ ጦር ከአማራ ፋኖ አንድነት ማግስት በርካታ የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት በመደምሰስ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር በጥላት ሰራዊት ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድና ሰብዓዊ ጉዳት በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ጥር 12/2018 ዓ/ም በደላንታ ወረዳ እንጥጉና ቀበሌ ላይ ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ ምሽት 1:30 በዘለቀ አውደ ውጊያ በብርሀኑ ጁላ የሚመራው የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት ከ29 በላይ የተደመሰሰ ሲሆን ከ47 በላይ ቁስለኛ ተደርገዋል።
ከጉባላፍቶ ወረዳ ኩረታ፣ከተንታ ወረዳና ከደላንታ ወረዳ በገፍ አሰባስቦ በሶስት አቅጣጫ የመጣን የፋሽስቱን ሰራዊት መቀበሪያው የእንጥጉና ተራራዎች ሲሆኑ በህይዎት የተረፈው ወደየመጣበት ተመልሷል::
በምርኮኛና በጥቅመኛ የሚመራው የፋሽስቱ ሰራዊትን የፅናት ክፍለጦር ክንደ ብርቱ ፋኖዎች ከበባ ውስጥ በማስገባት ለጅብ እራት አድርገዋቸዋል። ከፋኖዎቹ የደረሰበትን የተጠናከረና ረዝም ሰዓት የፈጀ ድብደባ መቋቋም የተሳነው የፋሽስቱ ሰራዊት አዳሩን አመራሮቹ ራስህን አውጣ የሚል ትዛዝ አውርደውለት ወደየመጣበት ፈርጥጦል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
ጥር 13/2018 ዓ.ም

የፋኖን አንድነት በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት የአገዛዙ ወታደሮችም ጭምር ናቸው።
ፋኖ አንድ ወጥ ድርጅት መስርቶ አንድነቱን ባወጀ ማግስት የአገዛዙ ጦር በገፍ እየተናደ ፋኖን እየተቀላቀለ መሆኑ ታውቋል።
የፋኖን አንድ መሆን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በመከራ ውስጥ የሚገኘው የአማራ ሕዝብና ሌሎች የዚህ ፀረ ሕዝብ ኦህዴድ መር ብልፅግና አገዛዝ ተጠቂ የሆኑ ብሔር ብሔረሰቦች ብቻ ሳይሆኑ አገዛዙን እያገለገሉ የሚገኙ ወታደሮችና ወታደራዊ አዛዦችም ጭምር ናቸው።
የአገዛዙ ወታደሮች በጉጉትና በተስፋ ሲጠብቁት የነበረው የፋኖ አንድነት የብስራት ዜና መሰማቱን ተከትሎ፡ ጨርቄን ማቄን ሳይሉ ከስምሪት ቀጠናቸው በመጥፋት በገፍ ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው::
ኦፕሬተር ምድብተኛው እና ም/አስር አለቃ አመራሩ በጎጃም ግንባር ፋኖን ተቀላቅለዋል።
በስቦ ማስከዳት ጥር13/2018 ዓ.ም
ስንጠብቀው የነበረው አንድ ድርጅት እና መሪ በመመረጡ በርካቶች በቀጣይነት እንደሚቀላቀሉ ሀሳባቸውን ገልፀዋል።
በዚህም:-
1ኛ) ም/አስር አለቃ አብዱ ማርቆስ … 25ክ/ጦር … ክላሽ
2ኛ) ራቡማ ነጋ ... 25ኛ ክ/ጦር ከቢቡኝ ወይንውሃ 54ኛ ክ/ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን
3ኛ) አብዲ አህመድ ... 75ኛ 02 ሬጅመንት 4ኛ) ወንዴ ሀብቴ ..… 75ኛ 02 ሬጅመንት ወደ 74ኛ ክ/ጦር ፋኖን ተቀላቅለዋል።
የአገዛዙን ቅጥረኛ አባላት በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ የሚፈፅመውን ዝርፊያና እንግልት በመቃወም ፋኖን ተቀላቅለዋል።
@አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት

🙏3❤1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ፖሊት ቢሮ የመጀመሪያ ስብሰባውን አደረገ።
ጥር 09 ቀን 2018 ዓ. ም በይፋ መመስረቱ የተገለፀው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔወችን አሳልፏል።
የድርጅቱ ስራ አመራር አባላት በተገኙበት በዚህ የውይይት መድረክ ላለፉት 30 ወራት በነበረው የትግል ሂደት በነበሩ የእርስ በእርስ ሽኩቻወች እና አለመግባባቶች እንዲሁም የአደረጃጀት ልዩነቶች ምክንያት ለተፈፀሙ ጥፋቶች የእርስ በእርስ የይቅርታ መርሀ ግብር በማከናወን ውይይቱ ተጀምሯል።
በፍፁም መተማመን እና ጓዳዊነት የተጀመረው ውይይትም የድርጅቱ ቀሪ የአመራር መዋቅር ስለሚዋቀሩበት ሁኔታ፣ የወለጋ ክፍለ ሀገር ፋኖ እዝ (ቢዛሞ) ያቀረበውን የአደረጃጀት ጥያቄ፣ የቀጠና እና የዕዝ ስያሜወችን በተመለከተ፤ የሰራዊት እና የነባር ዕዞችን ውህደት እንዲሁም የወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ፍኖተ ካርታ ዝግጅትን በተመለከተ ሰፊ ውይይት አድርጎ የስራ መመሪያወችን ሰጥቷል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🙏7
በቅንነት ለተነሱ ጥያቄዎች ብሎም በተመሰረተው አንድነት የበገኑ ልዩነት ፈጣሪዎች ላነሷቸው እርባናቢስ ሃሳቦች የጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ አመራሮችሁነኛ ምላሽ ሰተዋል::
የእዙ ከፍተኛ አመራሮችሳርበኛ ራስ ደረጀ በላይ : ኮሎኔል አበራ አዛናው እና አርበኛ ሰለሞን አጣናው በተንቀሳቃሽ ምስል በታገዘ መግለጫቸው ለትግሉ ደጋፊዎች በሳል ማብራሪያ ሰተዋል:: ለክርስትና እምነት ተከታዮች የ እንኳን አደረሳችሁ መልእክት በማስተላለፍ የጀመሩት አመራሮቹ ለተፈጠረው አንድነትም እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል:: እስካሁን በተናጠል በመቆየታችንም ይቅርታ እንጠይቃለን ነው ያሉት::
የድርጅታችን አፋብን መሪዎችን ከአራቱም አቅጣጫዎች ተወያይተንና መክረንበት ሁሊም በአቅሙና በልኩ እንዲቀመጥ አድርገናል ያለው አርበኛ ራስ ደረጀ በላይ ለዚህም ያለምንም ሽኩቻና ሴራ የተፈፀመ ነው ብሏል:: በኛ የተነሳ ተለያይታችሁ ነበር : እኛ አንድ ስንሆን መሬት ላይ ያለው ህዝባችንም ሆነ ውጭ የሚገኙ ደጋፊዎቻችንም አንድ ሊሆኑ ይገባል ሲል መልእክት አስተላልፏል::
ማጣት የሌለብንን አርበኞች አጥተንና ከፍተኛ መስዋትነት ከፍለን ያመጣነው አንድነት ነው ያለው አርበኛ ሰለሞን አጣናው ቓላችንን ለመፈፀመ ለድርጅታችን የሚመጥኑ ሰዎችን መድበን እኛም ከሰራዊታችን ጋር ሆነን ለማዋጋት ያሳለፍነው ውሳኔ ነው ብሏል:: በመሆኑም ሁላችሁም ከመንደርተኘነትና ጎጠኝነት እንዲሁም ከመበሻሸቅ ወጥታችሁ ድርጅታችንን እንድትደግፉ ሲል ጥሪ አቅርቧል:: ኣማርኛ መናገርና ስለሚፅፉ ብቻ ሊከፋፍሉን የሚሞክሩ ፀረ አማራዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሲልም አሰጠንቅቋል::
አንድ ሳንሆን በመቆየታችን በህዝባችን ላይ ለደረሰው በደልና እልቂት ይቅርታ እንጠይቃለን ሲል የጀመረው አርበኛ ኮሎኔል አበራ አዛናው በምርጫ የሚያታግሉንን ሰዎች የሰጠን ሲሆን ትልቁ ስራ ከታች ያለውን አደረጃጀት መስራትና ጦሩን ማደራጀት በመሆኑ በማሰልጠን : በመገንባትና ከላይ የሚዎርድ ተዛዝን በመቀበል ግዳጃችንን ለመወጣት እንሰራለን ብሏል::
ለጠላት መርዶ ለወዳጅ አንጀት አርስ የሆነው የአማራ ፋኖ አንድነት ከተመሰረተ እነሆ 4ኛ ቀን ተቆጥሯል::
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ
የፋኖ ድምፅ !

🙏4❤1
ከጋሸና ወደ ፍላቂት ሲንቀሳቀስ በነበረ እራሱን አድማ ብተና እያለ በሚጠራ ሰራዊት ላይ አንሻ ክፍለ ጦር ከባድ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ድል አስመዘገቡ::
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር በአንሻ ክፍለ ጦር ቃኝ ሻለቃዎች! በጥላት ሰራዊት ላይ በተጠና የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል!
የአማራን ህዝብ ክዶ በሆዱ እየተገዛ ባለው እራሱን አድማ ብተና እያለ በሚጠራው የአረጋ ከበደ ሰራዊት ላይ ጥር 13/2018 ዓ/ም በመቄት ወረዳ ወቄታ ላይ በተወሰደ እርምጃ ዘጠኙ ሲደመሰሱ ሰባት ከባድ ቁስለኛ ተደርገዋል።
ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት በዘለቀ ውጊያ የፋሽስቱ ወበር አስጠባቂ ሰራዊት አካል የሆነው አድማበትን ሙት ጓዱን ሳያነሳ ወደ ፍላቂት ከተማ ፈርጥጧል።የአማራን ህዝብ በባንዳነት ባህሪው ከፋሽስቱ የአብይ ሀይል ጋር አብሮ ሲወጋና ሲያስወጋ በነበረ አካል ላይ ተጠናክሮ እየተወሰደ ባለ ኦፕሬሽን በወቄጣ ዳግም ተደግሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
ጥር 13/2018 ዓ.ም
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር በአንሻ ክፍለ ጦር ቃኝ ሻለቃዎች! በጥላት ሰራዊት ላይ በተጠና የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል!
የአማራን ህዝብ ክዶ በሆዱ እየተገዛ ባለው እራሱን አድማ ብተና እያለ በሚጠራው የአረጋ ከበደ ሰራዊት ላይ ጥር 13/2018 ዓ/ም በመቄት ወረዳ ወቄታ ላይ በተወሰደ እርምጃ ዘጠኙ ሲደመሰሱ ሰባት ከባድ ቁስለኛ ተደርገዋል።
ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት በዘለቀ ውጊያ የፋሽስቱ ወበር አስጠባቂ ሰራዊት አካል የሆነው አድማበትን ሙት ጓዱን ሳያነሳ ወደ ፍላቂት ከተማ ፈርጥጧል።የአማራን ህዝብ በባንዳነት ባህሪው ከፋሽስቱ የአብይ ሀይል ጋር አብሮ ሲወጋና ሲያስወጋ በነበረ አካል ላይ ተጠናክሮ እየተወሰደ ባለ ኦፕሬሽን በወቄጣ ዳግም ተደግሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
ጥር 13/2018 ዓ.ም
🙏2
ደጀን ክፍለ ጦር እስታይሽ ከተማ ዙሪያ ጠላት ላይ ሰብዓዊ ጉዳት በማድረስ ድል አስመዘገቡ::
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር በደጀን ክፍለ ጦር እስታይ ከተማ ዙሪያ በርካታ የጥላት ሰራዊትን እምሽክ ተደርጓል!
ጥር 13/2018 ዓ/ም መነሻውን ከጋሸና አድርጎ ሲግተለተል በነበረ በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ በተደረገ ሽኝት ደማቅ ታሪክ ተሰርቷል!
ደጀን ክፍለ ጦር ፅናት ሻለቃ አድስጌ በተባለች ቦታ ላይ የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት ከበባ ውስጥ በማስገባት የአማራን ህዝብ ሊጨፈጭፍ የመጣውን የጁላን ሰራዊት በ11 እርምጃ የተወሰደባቸው ሲሆን በአስራ ሶስቱ ላይ ከባድ ቁስለኛ ተደርገዋል:: ምንም እንኳን ጠላት እንቅስቃሴው በዙ-23 ታጅቦ ቢሆንም ቅሉ ከፋኖ ባሩድ ፈፅሞ እራሱን ሊታደግ አልቻለም።
ስለሆነም በደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በተለያዬ ቦታ ላይ በደረሰበት መራር በትር የተነሳ በማንኛውም ቦታ በንፁሀኖች ላይ "አማራ ናችሁ ብያለሁ አማራ ናችሁ" በማለት ወጣቱን እየገደለና እየደበደበም የውርድንብር ፍርጠጣውን ተያይዞታል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል