ተጠናክሮ በቀጠለው የህልውና ተጋድሎ አራት መቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸውን ጨምሮ 34 የጠላት ኃይል በመደምሰስና 21 ክላሽንኮፍ በመማረክ ተከዜ ክፍለ ጦር ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው ተከዜ ክፍለ ጦር ከጥር 08 እስከ ጥር 10/ 2018 ዓ/ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት ከጠላት ጋር ባደረገው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ የላስታ ሰንሰለታማ ተራሮች የጠላት መቀበሪያ የወገን ከለላና መከታ ሆነው ተከዜዎቹ የብልፅግናን ወንበር አስጠባቂ ምስለኔ አንገት በማስደፋት ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
ጠላት በሜካናይዝድ የታገዘ በመድፍ፣ በ107 ፣በዙ-23(አየርመቃወሚያ)፣በሞርታር-120፣በሞርታር-82 ታግዞ ከላስታ ወረዳ ኩልመስክ ዙሃባ-ኪዳነ ምህረት እና ከገነተማርያም ቻይና ካምፕ ቀጭንአበባ ደባራይ ድረስ ያካለለ አውደ ውጊያ ያደረገ ሲሆን ተከዜዎቹ በሚያውቁት መልከዓምድር በመውጣትና በመውረድ ጠላትን ሲያደባዩት ውለው አድረዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ አራት የመቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸው አመራሮችን ጨምሮ 34 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ20 በላይ መቁሰላቸው ታውቋል፤በተያያዘም 21 ክላሽንኮፍ፣685 የድሽቃ ተተኳሽ፣520 የብሬን ተተኳሽ፣760 የክላሽ ተተኳሽ፣18 የእጅ ቦምብ፣26 የደረትና የወገብ ትጥቅ ተማርኳል።
ድንጋጤ ውስጥ የገባው የብርሃኑ ጁላ የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ከፋኖም ጭምር መልከዓምድሩም እየተዋጋኝ ነው በማለት የአማራ መሬቶችን በመድፍ፣በ107፣በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ ለዘመናት ተጠብቆ የነበረውን የእመኪና መድሃኒአለምን ጥብቅ ደን እና ከአንድ አካባቢ የሚገኙ የአምስት አርሶ አደር ቤቶችንና ሙሉ ንብረት ማቃጠሉና ማውደሙ ታውቋል።
በመጨረሻም ለአመታት ስንናፍቀው የነበረው እና ደማችን አፍስሰን አጥንታችን ከስክሰን ያፀናነው አንድ አታጋይ ድርጅት ለጠላቶቻችን የሞት ደብዳቤ ለአማራውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነት ቁልፍ ለሆነው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስረታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን፤ይህንን ድርጅት እንደ አይናችን ብሌን እንድንጠብቀውና እንድንንከባከበው እንዲሁም በዱሩ በገደሉ እየተዋደቃችሁ እየታገላችሁ ለምትገኙ ለሁሉም የፋኖ አባላትና አመራሮች እንኳን ለከተራና ጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ሲል የተከዜ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ አርበኛ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ መልካም ምኞቱን ገልጿል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብን)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 10/2018 ዓ/ም

🙏1
ሰበር ዜና!!
የብልፅግና አገዛዝ ዘራፊ ሀይል አንዳቤት ወረዳ ገነተማርያም ቀበሌ 2 ፓትሮል ምትና ቁስለኛ ተሸክም ወደ መጣበት ወለሽ ከተማ ተመልሶ የቀበሮ ጉድጓድ እንዲመሽግ ተደረገ።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር ስር የሚገኘው ጉና ክፍለ ጦር ድል ቀንቶታል::
የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ መከላከያ ተብየው ፣ ሆድ አደሩ ሚሊሻ እና ፓሊስ ጉና ክፍለ ጦር የፋኖ አባላትን መግጠም ከዴንሳ ተራራ ጋር መጋጨት ሁኖበት ውሏል።
የሞት ቁጥር ያልሰለቸው የብል*ግና ወንበር ጠባቂ ጥምር ጦር የጠላት ሀይል አንዳቤት ወረዳ ወለሽ ከተማ ተነስቶ ገነተማርያም ቀበሌ መስመር በሌሊት ሲጎጎዝ ያደረ ቢሆንም የባንዳው ስብስብ አፋፍ ጊዮርጊስ ላይ ሲገርፍ ውሏል።
የፋኖን ምት መቋቋም የተሳነው የጠላት ሀይልም ገበሬዎች ጥሬ ቆርጥመው በመቆጠብ የገዙትን የጦር መሳሪያ በመግፈፍ፣ ሰላማዊ ወጣቶችን በመሰብሰብ ፋኖን ማርከናል በማለት የተለመደውን የሀስት መረጃ ሲያሰራጭ ውሏል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ የጠላት አፈና ለማክሸፍ እሴቴ ደንሳ ብርጌድ እና ስማዳ ሃገር ቢዘን ብርጌድ መካነ ኢየሱስ ከተማን በመቆጣጠር ፣ የገ/ መስቀል ብርጌድ አካል የሆነችሁ ጣይቱ ሻለቃ ጅብ አስራ ከተማ፣ ዘር ውባንተዎች ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር "ግንዳ ጠመም" ላይ ደፈጣ በመጣል ሌላኛው አጋር የጣና ገላውዲዎስ ክፍለ ጦር አካል የሆነው አፈርውሃ እናት ብርጌድ ውባንተ ተራራ ላይ ደፈጣ በመያዝ ወደ አንዳቤት ወረዳ ሊንቀሳቀስ የነበረው የጠላት ሀይል እንዳይንቀሳቀስ አድረገውት ውለዋል።
ስለሆነም በሃስተኛ መረጃ ሳትደናገሩ የብልፅግና ስርአት ጨርሶ ለመገርሰስ የበኩላችሁን አዎንታዊ አስተዋዕፆ እንድታደርጉ ጥሪያችን እናቀርባለን።
በቀጣይ የመረጃ ሰዓታችን የድል ውጤቱንዝርዝር መረጃ እንደርሳለን።
ህልውናችን በተባበር ክንዳችን!
@አፋብን በላይ እዝ ሜ/ጄ/ው/አ ኮር : የጉና ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት

❤4
ለመላው የማራ ህዝብ፥ ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ፥ ለመላው ፋኖ አባላትና አመራሮች እንኳን ለ 2018 አ. ም የከተራና የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ፥አደረሰን!!
የአብይ አህመድን አገዛዝ ከስሩ ነቅሎ በማስወገድ የአማራን ህልውና በዘላቂነት ማረጋገጥና ሁሉም ኢትዮጲያውያን ወገኖች በፍትህ፥ በነፃነት፥ በእኩልነትና በአንድነት የሚኖሩበት ዴሞክራሲያዊ ዘመንን ማብሰር ከሆነው ዋናው ግባችን አንድ ጋት ርቆ አንድ ወሳኝ፥ የግድ ቀድሞ መከናወን ያለበት መለስተኛ ግብ ነበረን፦ የአማራን ትግል መዋቅራዊ አንድነት ማረጋገጥ።ከብዙ ጥረትና ጥበብ በኋላ ትናንት ጥር 9/2018 አ.ም ይህን አሳክተናል።
መላው የአማራ ህዝብ፥ መላው የአማራ ፋኖ አባላትና አመራሮች እንዲሁም መላው ኢትዮጲያዊ ወገናችን እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ ያለን!!
ጠላትን በአውደ- ፖለቲካ አሸንፈነዋል፥ በአውደ-ውጊያም አዝረክርከነዋል፥ በስነ-ግንኙነት(ዲፕሎማሲ) አሳጠነዋል፥ በኢኮኖሚ ራቁቱን አስቀርተነዋል። ያም ሆኖ የትግሉ ወታደራዊ፥ ፖለቲካዊና ሁሉን አቀፍ አቅም በአንድ ቋት ባለመሰብሰቡ ምክንያት አብይ አህመድና ቡድኑ ተጨማሪ ቀናትን እድሚያቼው ላይ እየጨመሩ እስከ ዛሬ ህዝባችን እየጨፈጨፉ መዝለቅ ችለዋል።አንድነት ሁሌም በየትኛው ሁኔታ ውስጥ በማንኛውም ወገን ይከወን ትክክለኛ ነገር ነው። ለአማራ ህዝብ ግን አንድነት ዘላለማዊ የግዴታ እጣፋንታው ነው።አንድነት አማራዊ አካላችን የሚያንቀሳቅስ ነፍሳችን ነው። በመሆኑም ዛሬ አንድ በመሆናችን ከነገ ጀምሮ ሞት ላይ እንስቃለን፥ ሞትን እናሸንፈዋለን፥ ሞትን ራሱን እንገድለዋለን።ነፃም እንወጣለን።
የአማራ ትግል አንድ ሆኗል፥ስለ ነገዋ ኢትዮጲያ በጎ ምኞት ካለን ግን ይህ ብቻ በቂ አይደለም። ልዩ ልዩ ኢትዮጲያውያን ወገኖችን የሚወክሉ ልሂቃንና የፖለቲካ ቡድኖች በይፋ መቀራረብ፥መምከር መጀመርና ስለነገ የጋራ ስእል መፍጠር ይኖርባቸዋል።
የቀጠናው ሃይሎች ዛሬ ስለቀጠናው በጥባጭ አብይ አህመድና ቡድኑ መወገድ በጋራ መታገልና መፍትሄ ማዋለድ ይኖርባቸዋል።ስለነገ መጠበብ ይገባቸዋል። ምክንያቱም የአፍሪካ ቀንድ በታሪኩ አይቶት ወደማያውቀው ትብታብ ውስጥ እየገባ ሲሆን ለቀጠናው ህዝቦች ልማትና የጋራ በጎ ተስፋ ልሂቃኑ መቀራረብና የጋራ ህልም ማለም ያስፈልጋቸዋል።በዚህ ረገድ ፋኖ የበኩሉን ገንቢ ሚና ይጫዎታል።
ታላላቅ አሳቢዎች እንዳስተማሩን አንድ ህዝብ ከውጫዊ ወረራ እኩል ወይንም በላይ በሞራል መበስበስ ይወድቃልና ሞራላችን፥ ባህላችን፥የጋራ ማህበረሰባዊ ትውስታዎቻችን፥ እሴቶቻችንና ታሪካችን እንወቅ፥በርትተን እንጠብቅ።አላማና እሴት ያለው ህይወት እንኑር።
"አንድ ማህበረሰብ የሚወድቀው ሁሉም የማህበረሰቡ አባል መጥፎ ስለሆነ ሳይሆን በጎ ሰዎች የዳር ተመልካች ሲሆኑ ነው" ይባላልና "እነ በጎ" በዚህ ትግል ውስጥ የምትችሉትን አድርጉ።ቆሞ መመልከት ቆሞ ከመሞት ውጭ ሌላ ፍች የለውም።
አቢዮቱ የመሳሪያም የቅንነትም ነው። ስለዚህ የምር ቅን እንሁን። ቀደምቶች ሞክረውት የጣላቸውን የክፋት፥ የተንኮል፥ የመጠፋፋት፥ የቅናትና የመጠላለፍ አዳላጭ መንገድ እንፀየፈው።በመደጋገፍ እንጅ በመጠላለፍ ዛሬን ማለፍ አይቻልም።ነገ ላይም አይደረስም፥ ቢደረስም መልካም አይሆንም።
ይህ ድንቅና ለአማራ ህዝብ ከኦክስጅን እኩል ያስፈልገው የነበር አንድነት እንዲሳካ ማስተዋልን የሰጠንን እግዚአብሄር እናመሰግነዋለን።
ይህ ቀን እንዲመጣ ሌት ተቀን የሰራችሁ፥ የገፋፋችሁን፥ የመከራችሁን፥ የገሰፃችሁን፥ ስንደክም ያበረታችሁን የፋኖ አመራርና አባላት በሙሉ፥ በቅርብም በሩቅም ያላችሁ አማራዎችና ሌሎች ኢትዮጲያውያንን ወገኖች ከልብ እናመሰግናለን።
ከግለሰባዊ ሰዋዊ ጉጉት በፊት የአማራን ትግል እና አንድነቱን አስቀድማችሁ ለሃላፊነት ከኔ ጓዴ ይቅደም፥ አንድነቱ ይረጋገጥ እንጅ ለኔ የሚሰጠኝ ቦታ ትልቅ ጉዳይ አይደለም ያላችሁ ጀግኖች መሪዎች ታላቅነታችሁን ዛሬ ልባችን መዝግቦታል ነገ ትውልድ ይኮራበታል።
በተረፈ በእጦጦ ከጅዎች የሚጠናከር እንጅ ለአንድ ደቂቃ እንኳን ወደኋላ የሚቀር ትግል የለምና በያለንበት እንበርታ።አሁን ሁሉም ወደ ስራ ይግባ!
መልካም የከተራና የጥምቀት በአል!
ክፋት ለማንም፥ በጎነት ለሁሉም!
አንድ አማራ!
እስከምፃት አማራ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ተስፋ!
አርበኛ ዘመነ ካሴ
ጥር 10-2018 አም

❤4🙏1
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፂዮን ኮር አመራሮች አንድነቱንና በዓሉን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት:-
#የከተራ_በዓል_አከባበር_ከአፄ_አምደ_ፂዮን_ኮር_ጀግናው_ራንቦ_ክፍለጦር_ጋር🥇🥇
#ድርብ ድርብርብ_በዓል🙏
#እንኳን_ደስ_አላችሁ🥇

#መረጃ ጎንደር
የደስታ መግለጫ ኦፕሬሽን ተሰራ።
ጣቁሳ ወረዳ ቻችና-አሉዋ ቀበሌ የጠላት ጥምር ጦር በከበባ ሲወቀጥ አድሯል።
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በጌምድር ክ/ጦር ናደው ብርጌድ ተወርዋሪዎች ከበባ ውስጥ የገባው ሐይል ለጊዜው ቁጥሩን ያልታወቀ(ጨለማ ከመሆኑ አንፃር) ሐይል ከምሽጉ ውስጥ ጭቃ ሆኗል።
በአማራ ፋኖ አንድነት የተደሰቱት አናብስቶች የአንድነቱን የመጀመሪያ ጉዞ በድል "ሀ" ብለው ጀምረውታል።
ውጊያውን በበላይነት የመራው የናደው ብርጌድ ዘመቻ መሪ ወጣቱ ተወርዋሪ ነብር አርበኛ አወቀ የደስታ መግለጫ ዘመቻውን በብቃት መርቶታል።
ሙሉና ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን።

🙏3
ሰበር የድል ዜና
አፋብን በላይ እዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር በማእከላዊ አርማጨሆ ማሰሮ ደንብ ላይ ታላቅ ጀብድ ፈፀመ::
የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና ተከዜ ክፍለጦር በማሰሮደንብ ጃንሱማ ቀበሌ በሽመል ልዩ ጎጥ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ የአገዛዙን 92ኛ ክፍለጦር ሁለት ሬጅመንት እና አንድ ሻለቃ አድማ ብተና እንዲሁም ሰላም አስከባሪ የሚባሉ ጋሻጃግሬዎች ጋር ባደረገው ትንቅንቅ ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል::
በዚህ አውደውጊያ አመራሮችን ጨምሮ ከ70 በላይ የጥምር ጦሩ አባላት ሲገደሉ ከ40 በላይ ቁስለኛ ሆነዋል:: የተረፈውን ሃይል ለመማረክና ለመደምሰስ ፋኖ አስተማማኝ ቁመና ላይ መሆኑን የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አርበኛ ባንዲራው ግርማይ ለአለማቀፍ ፋኖ ሚድያ ገልፁአል:: በተጨማሪም ከፍተኛ ምት ያረፈበት አገዛዙ 2 ንጹሃን አርሷደሮችን ሲረሽን የንፁሃንን ንብረትና መኖሪያ ቤቶችም አቃጥሏል::
*በሌላ በኩል* ከፋኖ አንድነት ማግስት ጥር 10 ቀን 2018 ዓም 100 አለቃ ለታ አማኑኤል ከነመገናኛራድዮኑ ከአገዛዙ ሃይል በመውጣት የ4ኛ ደጃዝማች ኮር የፋኖ አባላትን ተቀላቅሏል::
በኮሩ የአርበኞች ክፍለጦር ሻለቃ ስማቸው ብርጌድን የተቀላቀለው 100 አለቃ ለታ የጅማ ተወላጅ ሲሆን የአገዛዙን ገመና ኣጋልጧል:: አገዛዙ መከላከያ የሚለውን ክቡር ስም በመጠቀም አላማቢስና ንፁሃንን የሚጨፈጭፍ ነው ብሎታል:: በተለይ በምእራብ አርማጨሆ አብርሃጅራ የሚገኘው 78ኛ ክፍለጦር በመፍረስ ላይ ነው ብሏል::
መሪ ስለነበርኩ እድሉን አግኝቸ ተቀላቀልኩ እንጂ በርካቶች ወደፋኖ መግባት እንደሚፈልጉ የገለፀው መቶ አለቃ ለታ እኔም ወደቤተሰብ መመለስ ሳይሆን ከፋኖ ጋር ሆኘ ስርአቱን እታገለዋለሁ ብሏል::
መረጃውን ያደረሰን የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አርበኛ ባንድራው ግርማይ ነው
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ

ከአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ ለጥምቀት በዓል እና ለአማራ ፋኖ አንድነት መመስረት የእንኳን አደረሳቹህ እና የእንኳን ደስ አላቹህ መልዕክት አስተላልፏል።
በመጀመሪያ ለዓመታት በናፈቅነዉና በደማችን በገነባነዉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ(አፋብን)ምስረታ እንኳን አደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ!
በቀን 9/ 2018 ዓ.ም የታወጀዉ ይህ ታሪካዊ አንድነት በሁሉም አማራ ምድር ላይ ለምትጋደሉ እና የጀኔራል አሳምነዉ ፅጌን አደራ የተሸከማቹህ አመራር እና አባላት ትልቅ ብስራት ነዉ።
1 ለሁሉም ለአማራ ፋኖ አመራር እና አባላት :_ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ያሳየህዉ ፅናት ፣ቅንነት እና ለህዝብ አንድነት የነበረዉ ቁርጠኝነት ዛሬ ለደረስንበት መሰረት ሁኗል ። በመላዉ አማራ ምድር በከፍተኛ መሰዋትዕነት ጠላትን ስታንቀጠቅጡ የቆያቹህ አመራሮች እና ታጋዮች ፣ዛሬ በአንድ ተቋም ስር መጠቅለላችንን ለጠላቶቻችን የሞት ደብዳቤ ለህዝቦቻችን ደግሞ የነፃነት ቁልፍ ነዉ ። ገና ከጥንቱ ጀምሮ ክፍለ ጦሮች እና ኮሮች ሲመሰረቱ የነበራቹህ ቅንነት እና ለህዝባቹህ ያሳያቹህት ፍቅርና ቁርጠኝነት ዛሬ ለደረስንበት ታላቅ መሰረት ሁኗል። በአማራ ምድር ላይ የጀግንነት ታሪክ የሚታደሱ ፣ የአማራ ክብር ለማስመለስ በብርቱ ፅናት የቆማቹህ አመራሮችና አባላቶች ፣በእናተ ላይ ያለን ክብር እና እምነት እጀግ የላቀ ነዉ።
አማራዉን ጨፍልቀን ቆሻሻ ሳጥን ዉስጥ ከተነዋል እያለ ከፍተኛ በጀት እየመደበ እና የጥፋት መረብ እየዘረጋ ለሚፎክረዉ ለቀነጨረ ስርዓት ፣ይህ ዛሬ ያሳየነዉ አንድነት የመጨረሻዉ የሞት ደብዳቤ ነዉ። በተቃራኔዉ ደግሞ ላለፉት አመታት መከራን ለገፋዉ በትናንት የፈጠራ ትርክት ሲሳደድ እና ሲታረድ ለኖረዉ ገራገሩ የአማራ ህዝባችን ፣ይህ የመላዉ ቤተ አማራ አንድነት ከባርነት ቀንበር ወጥቶ ወደ ነፃነት እና ወደ ክብር የሚሻገርበት የነፃነት መግቢያ ቁልፍ ነዉ። ይህ አዲስ ንቅናቄ የተመሰረተዉ እንደ አንድ ህዝብ የመጥፋት አዳጋን ለመቀልበስ እና የአማራን ህልዉና በዛላቂነት ለማረጋገጥ ነዉ። የአማራ ፋኖ ብሄራዉ ንቅናቄ አባላት ይህ አንድነት ትርጉሙ ትልቅ ነዉ። ምክንያቱም :-
* የላቀ አቅም :- የተበታተነ ትግል አብቅቶ በወጥ መዋቅር ዉስጥ በመሆናችን ለቀጣይ ወታደራዊ ድሎች ዝግጁ ያደርገናል።
* የጠላት ዉድቀት:- አማራ አይሰባሰብም ብሎ ሲፎክር የነበረዉ አባገነን ስርዓት በሃሳብ እና በአደረጃጀት አሸንፈነዋል።
* ታሪካዉ ኃላፊነት :- ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ የተሰዋለትን የአማራ ብሄርተኝነትን በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል የሚያስችል ብሄራዊ ግንባርን ፈጥረናል።
# የታሪክ ምስክርነት እና ጥሪ
ጊዜዉ እና ቦታዉ ሲደርስ ፣ ይህንን ታላቅ የቤት ስራ የሰሩ ፣ለህዝባችን አንድነት ደምና አጥንታቸዉን የሰጡ አባላትና አመራሮች የሚገባቸዉ የታሪክ ክብር እና ምስጋና እንደሚያገኙ ጥያቄ የለዉም። አማራ በታሪክ ጀግና የማታጣ ለክብሯ የማትንበረከክ ምድር እንደመሆኗ መጠን ዛሬ የአማራ ትንሳኤ ዕዉን ማድረግ ችለናል።
በመላዉ ዓለም የምትገኙ የትግል ደጋፊወች እና የዲፕሎማሲ ስራ የምትሰሩ ወገኖቻችን ፣ይህ አንድነት ዳር እንዲደርስ ላደረጋቹህት ደከመኝ ሰለቸኝ የማይባል ድጋፍ እያመሰገንን አሁንም ጠላትን ባዶ እጁ እና ምላሱን ብቻ እንዳስቀረነዉ አዉቃቹህ ርብርባቹህን አጠናክራቹህ እንድትቀጥሉ ጥሪየን አቀርባለሁ።
በቀጣይም መላ የአማራ ህዝብ ባለበት ቦታ ሁሉ የነፃነት ቀንዲል ሁኖ እንደሚቀጥል ጥርጥር የለኝም።
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ
ለአማራ ድል ለፋኖ!
አንድነት ኃይል ነዉ!!
ጥር 11 / 2018 ዓ.ም

በጎጃም ግንባር የአረመኔው የአብይ አህመድ ስርዓት ጠባቂ ሰራዊት እየፈራረሰ ነው::
ሰራዊቱ በሽርፍራፊ ሳንቲም ህይወቱን እየገበረ ያለዉ ለግለሰቡ አብይ አህመድድ ስልጣን ማቆያ እንጅ ለሀገር ሉዐላዊነት እንዳልሆነ በግልፅ እየተረዳዉ እየመጣ ነዉ።
የጦርነቱ አላማም ምን እንደሆነ በግልፅ ያልተረዳዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ በእየቀኑ እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል።
በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ብቻ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ /አፋብን/ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦርን ከእነ ሙሉ ትጥቃቸዉ የተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት:-
1) አስር አለቃ ካሳሁን በለጠ … ከ22ኛ ክ/ጦር የወጣ
2) አስር አለቃ ዉቤ አስማማዉ … ከ22ኛ ክ/ጦር የወጣ
3) እዮብ … ከ95ኛ ክ/ጦር ቃኝ እና መሀንዲስ የወጣ
4) ሳለአምላክ ገብሩ … ከ95ኛ ክ/ጦር የወጣ
5) ቱጁባ … ከ95ኛ ክ/ጦር የወጣ
6) ም/አ/አለቃ ቃልአብ ወርቅየ … ከ95ኛ ክ/ጦር
7) በዉቀት ገዜ … ከ95ኛ ክ/ጦር
8) ሸምሱ ሁሴን … ከ95ኛ ክ/ጦር
9) ይስሀቅ ማርቆስ … ከቋራ ገለጎ ከተማ የወጣ ይገኙበታል::
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🙏4❤3
አንጋፋዎቹ እነ አርበኛ ደረጀ በላይ እና አርበኛ ሰለሞን አጣናው እንዲሁም ሌሎች የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አመራሮች የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ/አፋብን/ መመስረቱን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት!
🙏2