ሰበር ዜና!
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በዳውንት ወረዳ በድሮን ታግዞ የተዋጋቸውን የፋሽስቱ ሰራዊት በርካታውን ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ከአንድ ጓድ በላይ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በጥላት ሰራዊት ላይ በተወሰደ ጠንካራ እርምጃ ከአካል እስከ ቁስ በብርሀኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረስ ተችሏል!!
ጥር 1/2018 ዓ/ም አመሻሽ 12:00ሰዓት በተጀመረው አውደ ውጊያ ዳውንት ወረዳ ኩርባ ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት የፋሽስቱን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የአገዛዙ ስርዓት ያገፈገፋቸውን የቀድሞ የጥምር ሰራዊት አባሎችን ከአሃዳቸው አፍርሶ በማውጣት ወደ ፋኖ እድቀላቀሉ ተደርጓል። በፋሽስቱ ሰራዊት ምሽግ ውስጥ ቦብ በመመጨቅ በጉሪያቸው ለምስጥ ሲሳይ ሲደረጉ ቀሪዎቹ እግራቸውን ሰውተዋል።ፍየል ወድህ ቅዝምዝም የዳ ይሉ ዘንድ የፋሽስቱ ስርዓት ምሽቱን በድሮን ጥቃት ንፁሀኖችን ታርጌት በማድረግ የአለምን የጦርነት ህግ በማን አለብኝ በጣሰ አረመኒያዊ ተግባር ሲደበድብ ያደረ ሲሆን በሆዳቸው ለአብይ አህመድ ያደሩ የአማራ ተዎላጆች በበኩላቸው ምሽት ላይ ያለ ኦፔ የሞርተር ቅቡላ በማስወርወር በርካታ ንፁሀኖችንና ቤቶችን አውድመዋል።
በርካታ የመከላከያ ሰራዊት፤ ፖሊሶችና ሚኒሾችን ከአሃዳቸው አፍርሶ የማምጣቱ ኦፕሬሽን ሙሉ በሙሉ የተሳካ ሲሆን በኩርባ ከተማ ፖሊስ ጣቢያን፣ ሞቃትን፣ ኪዳነ ምህረት፣ መነሀሪያ ድረስ ዘልቆ በመግባት በነዙህ በከተማው አካላቶች ላይ የነበረን የፋሽስቱን ሰራዊት በማፅዳት ወደ ገብርኤል ተራራና ወደ አዳራሹ ተኮድኩዶ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ መራዎጥ ውስጥ በማስገባት የብርሀኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊትን ማኮታኮት ተችሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🥰1🙏1
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክፍለ ጦር የአውደ ውጊያ ውሎ።
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር ሰላም ሰው ሻለቃ ላይ ጥቃት ለማድረስ የመጣው ኃይል ላይ ጥቃት ሰነዘረ።
ከኮረማሽ ንዑሥ ወረዳ በሆነውበሶስት አምባ ቀበሌ ከበባ ውስት አሥገብቶ ለማጥቃት ቢሞክርም ቀደመው የጠላትን እንቅስቃሴ የሰሙትና የተረዱት የፍኖ አባለትና አመራሮች ምሸግ በመያዝ ፊት ለፊት ገጥመውት በብሬናና በስናይፐር ጥምር ተኩሥ ያናወጡትና ሲቀጠቀጡት አርፍደው በጠላት ላይ 3 ሙትና 5 ቁሥለኛ ተሸክሞ ተመልሷል።
ጠላትም ያሰበውና ያቀደው የውጊያ ሥልት ቀድሞ በወጣው መረጃ የከሸፈበትና የከሰረው የብልፅግና ሎሌ ሰራዊት ያካክሥልኛል ያለውን የህዝብ ንብረት የሆነው የትምህርት ቤት ንብረት የቤተ መፅሐፍት ቁልፍ በመገንጠል ሶላር ምጣድየሶላር ፤ ድንጋይ፤ የመማር ማሥተማሪያ ሬዲዎ፤ የተለያዩ የሥልክና የሶላር ቻርጀርና አዳፖተሮች በአጠቃላይ የኤሌክትሮኒክሥ እቃዎችን በመዝረፍ የዘውትር ተግባሩ የሆነውን መንገድ ላይ የተገኜ ንፁህ አረሶ አደሮችን በማሰርና አግቶ በመውሰድና በመደብደብ የውጊያ መሳሪያ በግዳጂ በማሸከም የግፍና የበደል ሥራውን አካሂዷል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የከሰም 2ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ይታገስ ነው
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
@አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥር 03/2018 ዓ.ም

❤1🙏1
206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በፈፀመው የቦንብ ጥቃት 8 የጠላት ሰራዊት ተገደሉ።
የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሌሊቱ 7:45 በሶሰት አቅጣጫ በፈፀመው አስደናቂ የቦንብ ጥቃት ከመሐል አደባባይ ወደ ውኃ ጋን ስትከንፍ የነበረችውን ፓትሮል በማጋየት 4(አራት) አድማ ብተና አባላት ሲገደሉ ሁለቱ ከባድ ቁስለኛ ሁነዋል።
በተመሳሳይ ስዓት በጎዛምን ጤና/ፅ/ቤት በመሸጉ ሚኒሻዎች ላይ በደረሰ ተጨማሪ የቦንብ ጥቃት አንድ የፖሊስ ጠርናፊን ጨምሮ 3 ሚኒሻዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ሶስት ፖሊሶች ከባድ ቁስለኛ ሁነው ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ገብተዋል።
ሶስተኛው ጥቃት በመርማሪ ፖሊሱ ታረቀኝ ስንሻው ቤት ላይ ያነጣጠረ ሲሆን ንፁሐንን እያደነ ሲያሰቃይ የነበረው ታረቀኝ ስንሻው በደረሰበት የቦንብ ጥቃት ከባድ ቁስለኛ ሁኖ እያጣጣረ ይገኛል።
ለአራት ተከታታይ ጊዜ በደብረ ማርቆስ ከተማ አስደናቂ ኦፕሬሽን እየሰራ የሚገኘው የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን 23 የጠላት ኃይል በቦንብ አጋይቶ 20 የሚሆኑትን ከባድ ቁስለኛ አድርጓል።
በዛሬው ከባድ ጥቃት የተደናገጠው የአረመኔው ሰራዊት የከተማዋን ህዝብ በገፍ እያፈሰ ማጎሪያ እየወረወረ ሲሆን ማርቆስ ከተማ በታላቅ ጭንቅ ውስጥ ትገኛለች።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

🙏1
በበላይ እዝ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር አሣምነው ብርጌዴ ድል ቀናው::
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ሠራሁ ባለው መረጃ መሰረት ለተልዕኮ ወደ ዕብናት በለሳና ሊቦ ከምከም የተላኩ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ሕዋሶች አሣምነው ብርጌድን ለማጥመድ አስቦ ከደብረ ታብር ከተማ ተነሥቶ መቁረጫ ቦታዎች ላይ ደፈጣ ለማድረግ ቅዠት የሆነ ከባድ ሒሳብ ሰርቶ ነበር። ነገር ግን ፈጣኖቹ የውባንተ አባተ የግብር ልጆች መረጃቸውን በሁሉም አቅጣጫ አሥፍተው መረጃን በመረጃ አጣፍተው ጠላት ሊይዘው የነበረውን የደፈጣ ቦታ ቀድመው 10:00 ይዘውታል።
ጨካኙና አውሬው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት አገር አማን ብሎ ነፍጠኞቹን በደፈጣ ሊበላ ቋምጦ ደፈጣ እይዛለሁ ያለበትን ወሳኝ ቦታ የሜ/ጀ ውባንተ አባተ ልጆች በመያዝ ጠላትን የሚፈልጉበት ቦታ አሥገብተውታል።
ጠላት ደፈጣ የተጣለበት ቦታ ሰተት ብሎ ገብቷል። በዚህን ጊዜ ትንታጎቹ ነፍጠኛ ዓምሐሮች ከጠዋቱ 12:00 ጀምረው ጠላትን በቦምብና በክላሽ በጨበጣ አደባይተውታል። መብረቅ የወረደባቸው የአቢይ ዙፋን ጠባቂዎች በጭንቀት የሚይዙ የሚጨብጡትን አጥተው እግራቸው ወደመራቸው እግሬ አውጭኝ ሲሉ ሌሎቹም ደግሞ የነፍጠኞቹ የሣትራት ሆነዋል።
ከደብረ ታቦር ከተማ በ06 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ባለችው ''ሎል አፋፍ'' ላይ በተደረገ የደፈጣ ምት የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በቁጥር 16 ሲደመሰስበት፣ ከ10+ ከባድ ቁሥለኛ ሲሆንበት ፣ ቁሳዊና አካላዊ ኪሳራ ሲደርስበት የተደምሳሾች ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል። ደብረ ታቦር ሆሥፒታልና ጤና ጣቢያዎች በአቢይ አሕመድ ጠባቂ ቁሥለኞች ተጨናንቆ ይገኛል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
@በ አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ : ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ክፍል ሃላፊ ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ ለወራቶች የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቀ::
ምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ መምሪያ አሃድ ከሆኑት መካከል ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች የዕዝ የኮርና የክፍለጦሩ አመራሮች በተገኙበትና መልክት ባስተላለፉበት ሁኔታ ተመርቀዋል::
ከፍተኛ የዕዙ አመራሮችም የተጀመረውን የፖለቲካ ትጥቅ ትግል ከግብ ለማድረስና የአማራን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ብሎም ቀጣይነት ያለው ነፃነት ለመጎናፀፍና የሃገራችን ባለቤት ለመሆን በፅናትና ቁርጠኝነት መታገል ብቻኛ አማራጭ መሆኑን ለተመራቂዎች አስገንዝበዋል::
ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን ያስመረቁት በልዩ ዘመቻ መምሪያው ስር የሆነው አሃድ ወታደራዊ አዛዥና ምክትል ወታደራዊ አዛዥ የሆኑት አርበኞችም ለተመራቂዎች መልክታቸውን አስተላልፈዋል::
የልዩ ዘመቻ ሰልጣኝ ተመራቂዎች ዛሬ የተመረቃችሁ ምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ እንደስማችሁ ልዩ ሰልጣኝ ተመራቂዎች ለበርካታ ወራት ፀሀዩን: ብርዱን: ቁሩን በርካታ ውጣውረዱ ሳይበግራችሁ ባልተመቻቸ ሁኔታ ተቋቁማችሁ ለዚህች ልዩ ቀን በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ የናንተ ስልጠና ለየት የሚያደርገው ያኔ በጣት በምንቆጠረበት ጊዜ ሳይሆን አሁን በሺዎች ብሎም በሚልዮኖች በትጥቅም ይሁን በሰው ኃይል አቅማችን እንዲሁም የማድረግ አቅማችን ትልቅ የስኬት ጫፍ ላይ ባለንበት ጊዜ መቀላቀላችሁ በተጨማሪም የዚህን አንባገነን ስርዓት ግፍ በደል እና ሰቆቃ አድራሽነት ማንም ሳይጎተጉታችሁ እያንዳንዳችሁ ቤት አንኳኩቶ የገባ በመሆኑ ያለማንም ቀስቃሽ በቃኝ አሻፈረኝ ብላችሁ ይህን ትልቅ የትጥቅ ትግል የተቀላቀላችሁ መሆኑ ከምንጊዜውም በላቀ ሁኔታ ለየት ያደርገዋል።
እንሰባሰባለን : እንደራጃለን : እንሰለጥናለን: እንታጠቃለን : ተዋግተን ይህን አንባገነን ፀረ_አማራ ስርዓት ከትክሻችን ላይ አሽቀንጥረን እንጥላለን።
የአማራ ተጋድሎ አካሄድ እና መስመር⚡:-
👉 የተጋድሏችን
መነሻ:-የአማራ ህልውና አደጋ ነው።
መዳረሻው:- አደጋውን ቀልብሶ ህዝቡን ከባርነት አውጥቶ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር በመተባበር የሃገሪቱን በትረ ስልጣን መልሶ መቆጣጠር ነው::
👉የተጋድሎው ርዮት አማራ ብሔርተኝነት ነው!
👉የተጋድሎው አካሄድ የትጥቅ ትግል ነው!
👉የአማራ ብሔርተኝነት የህልውናችን ዘላለማዊ ዋስትናም ነው!
👉የአማራ ብሎም ኢትዮጵያ ህልውና በሀገር መስራቹ በታላቁ አማራና በተባባሪ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ትብብር ዳግም ይፀናል።እናሸንፋለን!
በመቀጠልም የዚህ ስርዓት አካሄድና የህዝባችን ግፍና ሰቆቃ ለኛ ብቻ ሳይሆን እንደአማራ አማራን ለማጥፋት እየተሄደበት ያለው እርቀት መላው ዓለም እየተረዳው ያለ ሀቅ ነው ።እሄ ሆኖ ሳለ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ያልገባችሁ በተለያየ የፀጥታ ዘርፍ በመከላከያ :በፌደራል :ፖሊስ :በአድማ ብተናና ብሎም ሚኒሻ ውስጥ ሆናችሁ ስርዓቱን እያገለገላችሁ ያላችሁ ትውልደ አማራውያን በሙሉ በቃኝ በማለት የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ህዝባችሁን ከባርነት ቀንበር ነፃ ታወጡት ዘንድ ታላቅ የተጋድሎ ጥሪየን አስተላልፋለሁ።
በመጨረሻም አማራ በወርቃማ ልጆቹ መስዋትነት አራሱን ነፃ ያወጣል እናሸንፋለን።መ/አለቃ ግርማው አብየ
የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ የክፍለ ጦር አዛዥ
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ተመራቂዎች እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ
ከዚህ በመቀጠል ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
ተመራቂወች የአማራ ህዝብ የተቃጣበት የማንነት ተኮር ጥቃት ከመገደል ወደ መከላከል ከመከላከል ወደ ሺምቅ ከሺምቅ ወደ ማጥቃት ገብተናል።
ሰለዚህ የአማራ ህዝብ መዳኛው መሰልጠን መታጠቅ እንዲሁም በአድነት ቁመን የአማራን ህዝብ የታወጀበትን ዘር ማጥፋት በአድነት በመተባበር ወደፊት እንሄዳለን::
አንድነት ሃይል ነው በአንድነታችን የማንሻገረው ወንዝ የማንወጣው ተራራ የማንወርደው ቁልቁለት የለም:: እኛ አማራዎች ጀምረን ያልጨረስነው ትግል የለም:: ምክንያቱም የአባቶቻችን ልጆች ነን የአማራን ህዝብ ለማዳን እስካሁን መሰዋትነት እየከፈሉ የመጡ ጎዶቻችነን ትግል የማስቀጠል ግዴታችንን እደምንወጣ አልጠራጠርም:: አማራ ያሸንፋል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አርበኛ አሻግሬ ሙሉ /ቦምበኛው/
ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን!

ጭና የጠላት መቀበሪያ ሁና ቀጥላለች!!
ዛሬ ጥር 03/2018 ዓ.ም በዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ የአረመኔው ዓብይ አህመድ ራሱን ጥምር ጦር ሃይል ብሎ የሚጠራው ሰራዊት የንፁሃን ወገኖቻችን ለመዝረፍ በተሰማራበት አፋብኃ በላይ ዕዝ የራስ አሞራው 3ኛ ኮር የደጃች አያሌው ብሩ ክ/ጦር የተሳካ ጥቃት ሰንዝሮበታል።
ከ13 በላይ የጥምር ወራሪው ሀይል ዓባላት እሰከ ወዲያኛው ሲሸኙ ቁጥሩ ያልታወቀ ቁስለኛ ሁኗል። ከፊሎቹ በዳባት መድሃኒያለም ሲቀበሩ ቀሪዎቹ ወደ ደባርቅ ከተማ ተወስደዋል።
አፋብኃ በላይ ዕዝ
ጥር 03/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

🙏2❤1
ዋግሹም ብርጌድ በሆድ አድር ሚኒሻ እና ፖሊስ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድል ተጎናፀፈ!!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነዉ ኮር ዋግሹም ብርጌድ አማራነታቸዉን በምስር ወጥ በሸጡ ፖሊስ እና ሚኒሻ ላይ የማያዳግም እርምጃ ወሰደ።
መነሻዉን ዋግህምራ ዞን ድሃና ወረዳ አምደ ወርቅ አድርጎ ዋግሹም ብርጌድን አፍናለሁ ብሎ ቢመጣም ጀግኖቹ የሃይሉ ከበደ ልጆች አባም አቦ ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ ሲቀጠቅጡት ዉለዋል።
ዉጊያዉም ዛሬ ማለትም ጥር 3/2018 ዓ.ም ከ ጧቱ 2:00 - 8:30 የፈጀ ሲሆን በዚህም 20 ሚኒሻ እና ፖሊስ እስከወዲያኛዉ ሲሸኝ 15 የሚሆኑ ባንዳዎችን ምርኮ ማድረግ የተቻለ ሲሆን 37 የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏2